ከንቲባ አዳነች አቤቤ የ90 ቀናት የንቅናቄ ስራዎች ያሉበትን ደረጃ በመገምገም ቀጣይ አቅጣጫዎችን ሰጥተዋል።
ከንቲባዋ ከ15 ቀናት በፊት ከመላው አመራር ጋር በመወያየት ዝርዝር አቅጣጫ የተሰጠባቸው 18ቱም ከተማ አቀፍ የክረምት ንቅናቄ አጀንዳዎች ዙሪያ አበረታች ውጤቶች እየተመዘገቡ መሆናቸውን ገልጸዋል።
ለአብነትም በገበያ ማረጋጋት፣ ስራ ዕድል ፈጠራ፣ ከተማ ግብርናና ሌማት ትሩፋት፣ ገቢ አሰባሰብ፣ የክረምት በጎ ፍቃድ ስራዎች፣ የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር፣ የሁለተኛ ዙር ኮሪደር ልማት ቀሪ ስራዎችን ቆጥሮ ማጠናቀቅ እና ሌሎች ትላልቅ ፕሮጄክቶች አፈጻጸም ዙሪያ አበረታች ውጤቶች እየተመዘገቡ መሆናቸውን በተደረገው ግምገማ ተረጋግጧል።
በተለይም ደግሞ የህዝባችንን የኑሮ ጫናዎችን ለማቃለል በተሰራው የተቀናጀ ስራ የከተማችን የገበያ ማዕከላት፣ የእሁድ ገበያዎች፣ የከተማ ግብርናና የሌማት ትሩፋት ስራዎች፣ አምራች ኢንዱስትሪዎች እና መሰል ዘርፎች የምርት አቅርቦት ሰንሰለትን በማሳለጥ ከፍተኛ አበርክቶ እንዲኖራቸው መደረጉም ተገልጿል።
ቀሪ ስራዎችን በተሟላ መልኩ ለማሳካት በየደረጃው ያለው አመራር ለላቀ ውጤት በትብብር እንዲረባረብ አቅጣጫ ተሰጥቷል።

ቅ/ፅ/ቤቱ በ2017 ዓ.ም የእውቅና እድሳት ግኝት ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አደረገ፡፡
(ሰኔ 25 ቀን 2017 ዓ.ም)በትምህርት ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የካ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የእውቅና ፍቃድ እድሳት ዳይሬክቶሬት ዛሬ በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ አዳራሽ ላይ በእውቅና እድሳትና በክፍያ ጭማሪ የተከናወኑ ዋናዋና ተግባራት ላይ ከግል የትምህርት ተቋማት ጋር ውይይት በተደረገበት ጊዜ የቅርንጫፍ የእውቅና ፍቃድ እድሳት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት ወ/ሮ አንድነት ጠና ባስተላለፉት መልዕክት እንደገለጹት በእውቅና ፍቃድና እድሳትና ክፍያ ጭማሪ ላይ የታቀዱ ግቦችና ዓላማዎች በእቅድ አፈጻጸም ትግበራ ወቅት የታዩ ጠንካራና ደካማ ጎኖችን በሪፖርት በማየት እና በመወያየት ለቀጣይ ስራዎች ጠቀሜታው የጎላ በመሆኑ መድረኩ አስፈላጊ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
በሌላም በኩል ተቋማት ደንብና መመሪያዎችን ጠንቅቀው በማወቅ የሚጠበቅባቸውን ሃላፊነት እንዲወጡ የሚያስችል ሲሆን በቀጣይ የትምህርት ዘመን ትምህርት ቤቶች ለመማር ማስተማሩ የሚያስፈልገውን ደረጃ በማሟላት ጥራት ያለው ትምህርት ለዜጎች እንዲሰጥ የበኩላቸውን ድርሻ መወጣት እንደሚገባቸው አስገንዝበዋል፡፡
የየካ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የእውቅና ፍቃድ እድሳት ዳይሬክቶሬት ባለሙያ የሆኑት አቶ ግዛቸው ቦጋለ በእውቅና እድሳትና በክፍያ ጭማሪ የተከናወኑ ዋናዋና ተግባራት በእድሳትና ክፍያ ጭማሪ ስራ የተገኙ ግኝቶች ዙሪያ የተዘጋጀውን ሰነድ አቅርበዋል፡፡
ባለሙያው በዳይሬክቶሬቱ የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራትን የገለፁ ሲሆን በዚህም እውቅና ፍቃድ እድሳት የሚደረግላቸውን ት/ቤቶች በመለየት እና በተቀመጠው ስታንዳርድ መሠረት ፍቃዳቸውን በማደስ እንዲሁም ግብረ-መልስ በመስራት በወቅቱ እንዲደርስ የማድረግ እና ሌሎች ተያያዥ ስራዎች መሰራታቸውን ገልጸዋል፡፡

ት/ቤቶች በአንደኛ ዙር በደንብ ተዘጋጅቶ ከመመዘን ይልቅ ለሁለተኛ ዙር ምዘና መዘጋጀት፣ተቋማት በከፍተኛ ሁኔታ የተማሪ ቁጥር መያዛቸው፣በቤተ ሙከራ ውስጥ ጊዜያቸው ያለፉ ኬሚካሎች መኖራቸው በምዘና ወቅት የታዩ ዋና ዋና ክፍተቶች በመሆናቸው በቀጣይ መሻሻል ያለባቸው መሆናቸው በሰነዱ ተመላክቷል፡፡
በቀረበው ሰነድ ላይም ተሳታፊዎች ጥያቄ ሃሳብና አስተያየት በማንሳት ውይይት ተደርጎበታል፡፡ በዕለቱ በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የሚገኙ የግል የትምህርት ተቋማት እና ባለድርሻ አካላት ተሳታፊ ሆነዋል፡፡
#ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F
#ድረ_ገጽ; educoc.gov.et
#ቴሌግራም https://www.tg-me.com/AAEQOCAA
#ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@educationtraning2?_t=ZM-8u2f6smztvr&_r=1
#ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302
#ዩቲዩብ https://www.youtube.com/channel/UCzbsHLZjub9c7uVPjc-vaow

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
ባለስልጣኑ የሚሰጠው አገልግሎት የተገልጋዩን እርካታው የሚጨምር አገልግሎት መስጠት እንደሚገባ ተመላከተ፡፡
(ሰኔ 25 ቀን 2017 ዓ.ም)በትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የአገልግሎት ቀንን ምክንያት በማድረግ የአንድ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጥ አስመልክቶ የባለስልጣኑ ኮሚኒኬሽን ምልከታ አድርጓል።
የባለስልጣኑ የአገልግሎት አሰጣጥ የላቀ እንዲሆን ሁሉም አመራርና ባለሙያው በተሰማሩበት የስራ መስክ የግልጸኝነትና የተጠያቂነት መርሆዎችን በአግባቡ በመተግበር ተገልጋይን ስነ-ምግባር በተላበሰ መልኩ አገልግሎት አሰጣጡ የተሻለ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን ለማየት ተችሏል።
በዚህም አገልግሎት ፈላጊ ተገልጋዮች በአንድ መስኮት አገልግሎት ማግኘት ችለዋል፡፡
#ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F
#ድረ_ገጽ; educoc.gov.et
#ቴሌግራም https://www.tg-me.com/AAEQOCAA
#ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@educationtraning2?_t=ZM-8u2f6smztvr&_r=1
#ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302
#ዩቲዩብ https://www.youtube.com/channel/UCzbsHLZjub9c7uVPjc-vaow
(ሰኔ 25 ቀን 2017 ዓ.ም)በትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የአገልግሎት ቀንን ምክንያት በማድረግ የአንድ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጥ አስመልክቶ የባለስልጣኑ ኮሚኒኬሽን ምልከታ አድርጓል።
የባለስልጣኑ የአገልግሎት አሰጣጥ የላቀ እንዲሆን ሁሉም አመራርና ባለሙያው በተሰማሩበት የስራ መስክ የግልጸኝነትና የተጠያቂነት መርሆዎችን በአግባቡ በመተግበር ተገልጋይን ስነ-ምግባር በተላበሰ መልኩ አገልግሎት አሰጣጡ የተሻለ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን ለማየት ተችሏል።
በዚህም አገልግሎት ፈላጊ ተገልጋዮች በአንድ መስኮት አገልግሎት ማግኘት ችለዋል፡፡
#ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F
#ድረ_ገጽ; educoc.gov.et
#ቴሌግራም https://www.tg-me.com/AAEQOCAA
#ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@educationtraning2?_t=ZM-8u2f6smztvr&_r=1
#ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302
#ዩቲዩብ https://www.youtube.com/channel/UCzbsHLZjub9c7uVPjc-vaow
ቅ/ጽ/ቤቱ "ሴቶችን ማብቃት" በሚል ርዕስ ለሰራተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ፡፡
(ሰኔ 25 ቀን 2017 ዓ.ም)በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥር ባለስልጣን የአራዳና ቂርቆስ ቅ/ጽ/ቤት በህጻናት መብት አጠባበቅ እና ሴቶችን ማብቃት በሚል ርዕስ ለሰራተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡
የአራዳና ቂርቆስ ቅ/ጽ/ቤት ዋና ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ምንታምር አዴማ በስልጠናው የመክፈቻ ላይ እንደገለጹት ሴቶችን ማብቃት ትውልድን ማብቃት እንዲሁም ሀገርን መገንባት እንደመሆኑ እንደ ቅ/ጽ/ቤቱ በማህበራዊ ዘርፋችን በእቅድ አካተን የተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮችን በማዘጋጀት እንዲሁም ሞዴል የሆኑ ሴቶችን በማበረታት እና ሌሎችም እንዲበቁ በማድረግ ትኩረት ሰጥተን እየሰራን ነው ብለዋል ፡፡
ወ/ሮ ራሄል ሙሉጌታ ከሴቶችና ህጻናት ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ስልጠናው የሰጡ ሲሆን ሴቶች ማህበረሰብ እና ሀገራዊ እድገት ላይ የሚኖራቸው አስተዋጽኦ ከፍተኛ በመሆኑ ደህንነታቸው የተጠበቀ የተሟላ እና ውጤታማ ህይወት ሲኖሩ ሙሉ አቅማቸው ላይ መድረስ ይችላሉ ያሉ ሲሆን አክለውም በህይወት እንቅስቃሴችን ላይ የተሻለ ተሳትፎ እና እቅስቃሴ ማድረግ ስንችል እና አልችልም የሚለውን አስተሳሰብ በመስበር በውስጣችን ያለውን እውቀትና ችሎታ በማውጣት ማበርከት የሚገባንን አስተዋጽኦ ማበርከት ስንችል ሴቶችን ለማብቃት ዝግጁ ሆነናል ያሉ ሲሆን በትዳር በቤተሰብ በተቋም ሀላፊነት ላይ ያሉ ሴቶችን ስናግዝ እና ስናበረታታ ሴቶችን እናበቃለን ብለዋል፡፡