Telegram Web Link
ባለስልጣኑ ከዘጠና ቀን እቅድ ስራ ውሰጥ የክረምት የንቅናቄ ንኡስ የኮሚቴ አባላት በሱስኒ ችግኝ ጣቢያ በመገኘት ለአረንጓዴ አሻራ ለሚደረገው የችግኝ ተከላ የቅድመ ዝግጅት ስራ ምልከታ አደረጉ፡፡
(ሰኔ 24 ቀን 2017 ዓ.ም)ባለስልጣኑ ከዘጠና ቀን እቅዱ መካከል የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብርን አስመልክቶ አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 10 ቀርሳ አደባባይ የመትከያውን ቦታ ርክክብ ያደረገ ሲሆን በቀጣይ ለሚከናወነው ችግኝ ተከላ የቅድመ ዝግጅት ስራ እየተከናወነ ሲሆን 4120 ችግኞችን በማዕከልና እስከ ቅ/ጽ/ቤት ድረስ ባሉ አጠቃላይ ሰራተኞች የሚተከል ይሆናል፡፡
በመሆኑም በዛሬው እለት የክረምት የንቅናቄ ንኡስ የኮሚቴ አባላት በሱስኒ ችግኝ ጣቢያ በመገኘት ችግኞቹን ለመረከብ የቅድመ ዝግጅት ምልከታ አድርገዋል፡፡

#ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F
#ድረ_ገጽ; educoc.gov.et
#ቴሌግራም https://www.tg-me.com/AAEQOCAA
#ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@educationtraning2?_t=ZM-8u2f6smztvr&_r=1
#ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302
#ዩቲዩብ https://www.youtube.com/channel/UCzbsHLZjub9c7uVPjc-vaow
2025/07/04 21:20:33
Back to Top
HTML Embed Code: