Telegram Web Link
ሰበር የድል ዜና! ሸዋ ጠቅላይ ግዛት | ጣርማበር‼️

የፌደራል ፖሊስን ጨምሮ አራት ፓትሮል ተሽከርካሪ ሙሉ ከሚኒሻና አድማ ብተና የተወጣጣ ጥምር ጦር በፋኖ ቁጥጥር ስር መዋሉ ተሰማ!

በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ጣርማ በር ወረዳ የፌደራል ፖሊስን ጨምሮ አራት ፓትሮል ተሽከርካሪ ሙሉ ከሚሊሻና አድማ ብተና የተወጣጣ ጥምር ጦር ከነመሳሪያቸውና ከነተሽከርካሪያቸው በፋኖ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአማራ ድምፅ ሚድያ የሸዋ ዘጋቢዎች ለማረጋገጥ ችለዋል።

ቁጥራቸው ከ30 በላይ የሚሆኑ ከፌደራል ፖሊስ፣ ከሚሊሻ እና አድማ ብተና የተወጣጣ ግብረ ኃይል ትናንት ግምቦት 08/2016 ዓ/ም እኩለ ቀን ገደማ በጣርማ በር ወረዳ ልዩ ቦታው መዘዞ በተባለ አከባቢ በአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ስር በሙሀመድ ቢሆነኝ ክፍለ ጦር ፋኖዎች ቁጥጥር ስር መዋላቸውን ነው የክፍለ ጦሩ ቃል አቀባይ ፋኖ ስንታየሁ ደመቀ ለአማራ ድምፅ ሚድያ የሸዋ ዘጋቢዎች የገለፀው።

በፋኖ ቁጥጥር ስር ከገባው ጥምር ጦር መካከል ማዕረጋቸው ያልተገለፀ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮችና መስመራዊ መኮንኖች እንደሚገኙበትም ታውቋል።

ጥምር ጦሩ ታጥቆት የነበረ በቁጥር ሦስት ስናይፐር፣ ሁለት ብሬንና ከ25 በላይ ነፍስ ወከፍ ክላሽንኮቭ መሣሪያ እንዲሁም ተተኳሾች፣ ወታደራዊ መገናኛ ሬድዮና በርካታ ካርቶን ሙሉ አስቃጥላ በፋኖ እጅ መግባቱንም የክ/ጦሩ ቃል አቀባይ ለአማራ ድምፅ ሚድያ ገልጿል።

በዕለቱ በነበረ ተኩስ ልውውጥ አራት የሚሆኑ የፌደራል ፖሊስ አባላት ሲገደሉ ነገር ግን ቀሪው ከ30 በላይ የሚሆነው የአገዛዙ ወታደር ከነ መሣሪያውና ከነተሽከርካሪው እጁን ለፋኖ መስጠቱን ፋኖ ስንታየሁ ጨምሮ ገልጿል።

የትናንቱ ኦፕሬሽን እምቅ የሽምቅ ውጊያ ሳይንስ እውቀታችንን የተጠቀምንበት ነበር ሲል ከአማራ ድምፅ ሚድያ የሸዋ ዘጋቢዎች ጋር ባደረገው የስልክ ቆይታ የገለፀው ቃል አቀባዩ፡ በዚህም በአራት ፓትሮል ተሽከርካሪ ተሳፍረው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ30 በላይ ጥምር የገዢው ቡድን አገልጋይ ወታደሮችን ከነ ተሽከርካሪያቸው እንዲሁም ወታደራዊ ስንቅና ትጥቃቸው መማረክ ችለናል ብሏል።

በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ስር የሙሀመድ ቢሆነኝ ክ/ጦር ቃል አቀባይ ፋኖ ስንታየሁ ደመቀ ።
ጌታ ሆይ ይህን በረከት ለኢትዮጵያ አድርሳት

የኢራኑ ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራኢሲ በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተገለጸ
*

ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራኢሲ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሆሴን አሚር አብዶላሂ በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው ማለፉን ሮይተርስ አስነብቧል፡፡

በትናንትናው ዕለት በደረሰው የሄሊኮፕተር መከስከስ አደጋ በሄሊኮፕተሩ ውስጥ የነበሩ አራት ሰዎች መሞታቸውን ዘገባው አመላክቷል።

ፕሬዚዳንቱ ኢራን ከአዘርባጃን ጋር በምትዋሰንበት ድንበር አካባቢ የተገነቡ ሁለት ግድቦችን አስመርቀው ወደ ታብሪዝ እያመሩ ነው አደጋው ያጋጠማቸው፡፡

ሄሊኮፕተሩ ከታብሪዝ ከተማ 50 ኪ.ሜ ርቀት ላይ እክሉ የገጠመው ሲሆን በቦታው የነበረው ጭጋጋማ የአየር ንብረት ለነብስ አድን ቡድኑ አስቸጋሪ እንደነበር ተጠቁሟል፡፡

በዚህም ከፍለጋዎች በኋላ ፕሬዝዳንቱን እና ሚኒስትሩን ያሳፈረው ሄሊኮፕተር ተራራማ እና በረዷማ በሆነው አካባቢ  ሲገኝ የእሳት ቃጠሎ ደርሶበት እንደነበርም ነው የተገለፀው፡፡
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በነኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ላይ የግድያ እና ቦምብ ጥቃት እንዲፈፅሙ ወደ ወልቃይት የተላኩ ክብሪት የተባሉ የሕወሓት ሰርጎ ገቦች በቁጥጥር ስር ውለዋል። በጄኔራል ወርቃይኑ የተላኩ የሕወሓት ሰርጎ ገቦች 14 ያልፈነዱ ቦምቦች ጋር ተይዘዋል። ......... የሕወሓት የሳምሪ ቡድን ሸረሪና እና በረከት ወልቃይት ትይዩ አከባቢዎች ወታደራዊ ልምምድ እያደረጉ መሆኑ ታውቋል። ዝርዝሩን እነሆ ያድምጡት።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በነኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ላይ የግድያ እና ቦምብ ጥቃት እንዲፈፅሙ ወደ ወልቃይት የተላኩ ክብሪት የተባሉ የሕወሓት ሰርጎ ገቦች በቁጥጥር ስር ውለዋል። በጄኔራል ወርቃይኑ የተላኩ የሕወሓት ሰርጎ ገቦች 14 ያልፈነዱ ቦምቦች ጋር ተይዘዋል። ......... የሕወሓት የሳምሪ ቡድን ሸረሪና እና በረከት ወልቃይት ትይዩ አከባቢዎች ወታደራዊ ልምምድ እያደረጉ መሆኑ ታውቋል። ዝርዝሩን እነሆ ያድምጡት።
ሰበር ዜና


የአማራ የቁርጥ ልጅ ፋኖ በአዲስ አበባ ሁለተኛውን ኦፕሬሽን ፈፀመ። 

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽ/ቤት ምክትል ኃላፊ እና የፓርኮች አስተዳደር ኃላፊ የሆነው ዶክተር ታምራት ኃይሌ የአካል ጥበቃና ሹፌር የነበረው ገብረእግዚአብሔር በፋኖ ኃይሎች የማያዳግም እርምጃ እንደተወሰደበት የኢትዮ 251 ሚዲያ የመረጃ ምንጮች አረጋግጡ።

ዶ/ር ታምራት ኃይሌ በሚኒስቴር ዲኤታ ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ምክትል ቢሮ ሀላፊ እና የፓርኮች አስተዳደር ኃላፊ ሹፌር  የሆነው ገ/እግዚአብሔር በፋኖ ኃይሎች እርምጃ የተወሰደበት አዲሱ ገበያ አካባቢ ነው።

የዶክተር ታምራት ኃይሌ የአካል ጥበቃ እና ሹፌር የሆነው ገብረእግዚአብሔር በዛሬው ዕለት ግንቦት 12/2016 ማለዳ 12:40 አለቃውን ይዞ በመጓዝ ላይ እንዳለ በተተኮሰበት ጥይት ተገድሏል።

አለቃው ዶክተር ታምራት ኃይሌ ዕድለኛ ሆኖ ለዛሬ አምልጧል። 

ይህ ሰው የዐቢይ አሕመድ ፓርኮች ዋና ኃላፊ ከመሆኑም በላይ የፋሽስቱ ቀኝ እጅ በመሆን የሚያገለግል ሰው እንደሆነ ለኢትዮ 251 ሚዲያ የደረሳት መረጃ ያመላክታል።

እንደመረጃ ምንጮቻችን፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በከፍተኛ ሁኔታ ተረብሿል፤ መረጃው እንዳይወጣ ሰፊ ዝግጅት እያደረገ እንደሆነም ኢትዮ 251 ሚዲያ ለማወቅ ችላለች።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኦሮሞ የአማራን ወጣት እየገደለ እየጨፈጨፈ ነው::
ብልጥግና ባጭሩ ..‼️‼️

የጠባብ ፅንፈኛው ኦህዴድ ቡድን የዕለት ኑሮ ባጭሩ ።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔥#ላሊበላ‼️

የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ አሳምነው ክ/ጦር በትላንትናው ዕለት የላስታ ላሊበላን አየር መንገድ ተቆጣጥሮ ባደረገው ድንቅ ኦፕሬሽን በርካታ የኦነግ ብልፅግና የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ወታደሮች ወደ ሲኦል ተሸኝተዋል::

የብልፅግና የመሳሪያ ዲፖ ተሰብሮ በርካታ ክላሺንኮቭ መሳሪያዎች ፣ ከ10,000 በላይ ተተኳሾች እና የተለያዩ ወታደራዊ ስንቆች በነበልባሎቹ እጅ ገብተዋል::

#ድል_ለክንደነበልባሉ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

ግንቦት 14 ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:-
https://www.tg-me.com/asrat_news

ቴሌግራም ግሩፕ:-
https://www.tg-me.com/Asrat_news_Group

ለመልክትዎ
👉
@AsratNewsBot
ን ይጠቀሙ!
             
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ድሮኗ ላኪዮቿ ከአፈር የሚደባለቁበት ቀን ሩቅ አይደለም‼️

የአምላክ ፍርድ በአማራ ክንድ ይታያል ገና💪


ግንቦት 14 ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:-
https://www.tg-me.com/asrat_news

ቴሌግራም ግሩፕ:-
https://www.tg-me.com/Asrat_news_Group

ለመልክትዎ
👉
@AsratNewsBot
ን ይጠቀሙ!
             
🔥ጥብቅ መልዕክት ከአማራ ፋኖ በጎጃም‼️

በመላው አማራ ክልል የምትገኙ ማንኛውም የተሽከርካሪ ባለንብረቶች እና አሽከርካሪዎች በሙሉ!

ከነገ ማለትም ከግንቦት15/2016 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ምንም አይነት እንቅስቃሴ ማድረግ እንደማይቻል "የአማራ ፋኖ በጎጃም" ጥብቅ ትዕዛዝ አውርዷል።

ከዛሬ በፊት ለስምሪት የወጣ ተሽከርካሪ ካለም በአለበት አካባቢ እንዲቆም እያሳሰብን ይህንን ትእዛዝ ወይም መልዕክት ጥሶ የተገኘ"በቀጠናው የሚገኝ ፋኖ ለሚወስደው እርምጃ ሀላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እናሳስባለን!

የአማራ ፋኖ በጎጃም ‼️

#ድል_ለክንደነበልባሉ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

ግንቦት 14 ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:-
https://www.tg-me.com/asrat_news

ቴሌግራም ግሩፕ:-
https://www.tg-me.com/Asrat_news_Group

ለመልክትዎ
👉
@AsratNewsBot
ን ይጠቀሙ!
             
🔥#መረጃ_ደምበጫ‼️

ከሰሞኑን የደምበጫ ህዝብ እምቢኝ
#ለጠላት_ግብር_አልከፍልም በማለት የንግድ ተቋማትን እንዲሁም ተሽከርካሪዎችን ማቆሙን መዘገባችን ይታወሳል። በዚህም የተበሳጨው አሸባሪው የመንግስት ቡድን በትናትናው ዕለት (የአማራ ቡጅሌ(ሚሊሻ እና አድማ ብተና ፓሊስ) የተዘጉ ሱቆቹን በር እና መስኮት እየገነጠል ንብረቱን ሲያወድም እንዲሁም ባለ ንብረቶቹን እና ወጣቶቹን #ይራሳውና_ዝናቡ መጠው ያድኑህ እያሉ ሲደበድቡ ውለዎል።

ዛሬ ደግሞ የወፍጮ ቤት ባለ ንብረቶቹን በሙሉ ሰብስቦ ማሰሩን እና በግድ ግብር ለማስከፈል እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የንስር አማራ ምንጮች ገልፀዎል‼️

#ድል_ለክንደነበልባሉ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

ግንቦት 14 ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:-
https://www.tg-me.com/asrat_news

ቴሌግራም ግሩፕ:-
https://www.tg-me.com/Asrat_news_Group

ለመልክትዎ
👉
@AsratNewsBot
ን ይጠቀሙ!
             
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሰበር ዜና!

ኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦሌ አለም አቀፍ ጣቢያ ጀርባ የሚገኘው የፌድራል ፖሊስ ካምፕ በአገዛዙ ወታደሮች አለመግባባት ምክንያት በዚህ ሰዓት የፌድራል ፖሊስ ካምፑ በቦንብ ተመቷል።

ግንቦት 14 ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:-
https://www.tg-me.com/asrat_news

ቴሌግራም ግሩፕ:-
https://www.tg-me.com/Asrat_news_Group

ለመልክትዎ
👉
@AsratNewsBot
ን ይጠቀሙ!
             
~ እጅግ አስቸኳይ አሁናዊ መረጃ!

በዚህ ሰዓት በ4 ካሶኒ የተጫነ አራ*ዊት ሰራዊት ከባህርዳር ከተማ ወደ ደቡባዊ ጎንደር ደራ ወረዳ በጎዞ ላይ ይገኛል።

መረጃው ለቀጠናው የወገን ኃይል በተለያዩ አማራጮች ሁሉ ይድረስ!

ግንቦት 14 ቀን 2016 ዓ.ም

Telegram:-
https://www.tg-me.com/asrat_news

ቴሌግራም ግሩፕ:-
https://www.tg-me.com/Asrat_news_Group

ለመልክትዎ
👉
@AsratNewsBot
ን ይጠቀሙ!
             
በወቅታዊ ጉዳይ ከአማራ ህዝባዊ ማህበራት ፎረም የተሰጠ መግለጫ፤-

ወልቃትና ራያ ትናንትም ዛሬም አማሓራዊያን ናቸው!!!

አምሓራነት በታሪክ ያንጸባረቀ፤ በሐይማኖት የደመቀ ፤በሥነ - ፁሑፍ የረቀቀ፤ ዓለም ሁሉ የሚያውቃትና የሚያደንቃት ታላቋ ኢትዮጵያ ተጠፍጥፋ የተሰራችበትና የሕልውናዋ መሠረት የሆነ ሕዝባዊ ፡ ታሪካዊ፡ ሥነ - ልቦዊ፡ ሐይማኖታዊ ሥር መሠረት ያለው አምሓራ ለሚባሉ የኢትዮጵያ ነፃ ሕዝቦች ሁሉ ማንነት መገለጫ ነው፡፡

ወዲህ ደግሞ አምሓራነት ትግስትን ከማስተዋል፤ጥበብን ከእውቀት፤ ፈሪያ እግዚአብሔርን ከሀገር ፍቅር ጋር አስተባብሮ የያዘ የረቀቀ ሕዝባዊነት መገለጫ ነው፡፡ አምሓራነት ከመለያየት አንድነትን ፤ከባርነት ነጻነትን ፤ ከውርደት ሞትን ፤ ከመግፋት መገፋትን የሚል የአስተዋይ ሕዝብ ስነ - ልቦናዊ ውቅርን የሠራ አናጭ ማንነት ነው፡፡

አምሓራነት ቆርጦ ሲነሳ ገፊዎችን ደምስሶ ፤እብዮችን አስታግሶ፤የሔደውን መልሶ፤ የፈረሰውን አድሶ፤ማንነቱን በክንዱ የሚያጠና ሕዝባዊነት ነው፡፡ 
አማሓራነት ግፍን የሚጸየፍ ፤ በሰው ልጅ ላይ የሚፈጸም ማንኛውም በደል አምርሮ የሚጠላ ፤ ከግፈኞች ጋር የግፍ እንጀራ የማይበላ ፤ ሰው ለይቶ የማያዳላ ፤ የቅንና የእውነተኛ ሕዝብ የፍርድ ዙፋን ነው ፡፡

አምሓራነት በብዙ ታግሶ ለገፊው መበደሉን አስታውሶ ሰሚ አጥቶ ከተነሳ እንደ ሰደድ እሳት በቅጽበት አመድ የሚያደርግ ነበልባላዊ የእሳት ጎርፍ ነው ፡፡ አምሓራነት ደም መላሽነት ነው፡፡ አማሓራነት በግፍ ደም አያፈስም እንጅ የግፉአንን ደም በገፊዎች ላይ ይመልሳል፡፡ 

አማሓራነት ግፍን ማስቆም ብቻ ሳይሆን ግፉአን ካሳ ያስፈልጋቸዋል ፤ ገፊዎችም ተመጣጣኝ ቅጣት ያስፈልጋቸዋል የሚል ነፃነትና ፍትሐዊነት የተጋመዱበት ክር ነው፡፡ በመሆኑም የወልቃይቴና የራያ ሕዝብ ሥነ - ልቦና ውቅርም ይህ የአማሓራነት እሳቤ ነው፡፡

የወልቃይቴ አማሓራነት በአፄ ቴወድሮስ ላይ ያረፈ የአንድነት መንፈስ ነው፡፡ የራያ ሕዝብ  አማሓራነት በእምየ ሚኒሊክ ላይ አርፎ የታየ የአስተዋይነትና የጥበብ የርህራሄና የድል ነሽነት ምልክት አምድ ነው፡፡ የወልቃይቴና የራያ ሕዝብ አማሓራነት በዓለም አቀፍ መድረክ የተፈተነ የኃይለስላሴ ጽናት ፤ በበላይ ዘለቀ ላይ የተገለጠ ጀብደኝነትና የሀገር ፍቅር እምነት ፤ በእነ ተዋኔና ገሞራው የተመሰጠረ ምስጢራዊ ቅኔ ፤በአብነ ጴጥሮስ ላይ ሰርጎ ክብር ሆኖ ሲያበራ የሚታይ በሰማዕትነት ፤በመስዋይትነት የተገመደ ማህተም ፤ በጄኔራል አሳምነው ጽጌ ላይ ሲያበራ የታየ በእውቀትና በሙያ የተገለጠ ትንቢታዊ ብርሀን ገላጭ የጨለማ ኮከብነት ፤  በእነ እሸቴ ሞገስ ላይ በእምነት በጀብደኝነት ሲቦገቦግ የታየ የጀግንነት አንጓ ነው፡፡

የወልቃይትና የራያ ሕዝብ በሰባዊነት ላይ ነጻነትን ፤ በነፃነት ላይ ፍትሐዊነትን ደርቦ የሚታይ የአማሓራ ህዝቦች እሴት ፤ ባህልና ሐይማኖት መዝገቦች ናቸው፡፡ የራያ ወሎነት ከድርን ከአልማዝ ፤ ዳንኤልን ከከድጃ ጋር በትዳር የሚያጣምር ፍቅርን የሚስቀድም ፤ ፍትሐዊነትን የሚስከትል ፤ ተቻችሎ መኖርን የሚስተምር ትምህርት ቤት ነው ፡፡ የበጌ ምድሩ ጉንደሬ ወልቃይቴ አማሓራነት የአበገሬዎች መልካም ዘር ነው ፡፡

በመሆኑም በጉልበትና በእብሪት ተወስዶ የነበረው እርስታችን አልሸነፍ አልገዛም ባይ ነጻ አርበኞች በአጽማቸው መከስከስ ፤ በደማቸው መፍሰስ፤በስጋቸው መቆረስ አማሓራዊነታቸውን ያፀኑበትና ዛሬም ድረስ ደማቅ ታሪክ የሚጽፉበት ፤ መገፋትን የሚጠሉ ፤ ጭቆናን የሚታገሉ ጀብደኞች በየዘመናቱ በምስክርነት ቁመው የሚታዩበት አኩሪ ማንነት ይዘው ከሚታገሉ የራያና የወልቃይት አማሓራዊያን ጋር በጋራ የምንቆም መሆናችን ስናረጋግጥ ደስ እያለን ነው፡፡

ባህርዳር ግንቦት 17/2016 ዓ.ም
በአስገራሚ የውጊያ ጥበብ የታየበት…

በምስራቅ ጎጃም ዞን በቢቡኝ ወረዳ ዋብር ከተማ ዙሪያ በፋኖ መዝገቡ ዋለልኝ የተሰየመው ብርጌድ (መዝገቡ ዋለልኝ ብርጌድ ) እና የሰዴ፣ የቁይ፣ የስናን ፋኖዎቻችን በጥምረት በመሆን ጠላትን ቀለበት ውስጥ ከተው ውጠው አስቀርተውታል።

ፋኖዎቻችን ይህንን ድንቅና ጥበብ የተሞላበት ውጊያ ያደረጉት ልዮ ስማቸው ሞላሌ፣ ጅብ ዋሻ፣ ፈረስ ሜዳ ተብለው በሚጠሩት አካባቢዎች ሲሆን ከፍተኛ ቁጥር ያለውን አራዊት ሰራዊትና ሌላውን የአገዛዙን ኃይል ከምድር በታች ማድረጋቸው ታውቋል።

ከዚህ ማምለጥ የቻለው የግለሰብ ስልጣን ጠባቂ አራዊት ሰራዊት ንፁሃንን መጨፍጨፉ የታወቀ ሲሆን የዋብር ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጠባቂ መነኩሴ የሆኑትን ቄስ ገበዝ ይገኙበታል።
ነበልባሎቻችን ምሽግ ደረማምሰው የአማኑኤልን ከተማ ነጻ አውጥተዋል። ደምበጫ ከተማም አሸብርቃለች።

ደመናው በረዶ ማዝነብ ጀምሯል! ሰንዳ በል መላው አማራ!
ትብብራችሁ ይፈለጋል!

በኢትዮጵያ ከቀኑ 6 ሰዓት ላይ መነሻውን ከብላቴ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ያደረገ ከ 20 በላይ አውቶብሶች አራዊት ሰራዊት ጭነው በአዋሳ ማለፋቸው ታውቋል። ከዚህ ጋር በተያያዘ ትብብራችሁ ይፈልጋል።

👉 በየአካባቢው ያላችሁ ወገኖች እነዚህ አውቶቡሶች እንቅስቃሴያቸውን በመከታተል የጉዞ አቅጣጫና መዳረጋቸውን ማወቅ እንፈልጋለን። አዛምቱት!
ከሃዋሳ (ብላቴ ማሰልጠኛ) የመጣው አራዊት ሰራዊት 11:30 አካባቢ አዲስ አበባ ደርሶ ወደ ጎሮ በሚባል አካባቢ እንዳለፈ ታውቋል። ምናልባትም ወደ ደብረብርሃን መስመር ሊያመራ እንደሚችል ተገምቷል። የሸዋም የጎጃምም መግቢያ መስመሮች በሙሉ ክትትል ቀጥሉ።

Latest info (የቅርብ መረጃ)
አሌልቱ ደርሰዋል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ግቡ ግን መውጣት የለም📌

በቪዲዩ እንደምትመለከቱት በዛሬው ዕለት ግንቦት 18 ቀን 2016 ዓ.ም ላይ ከ200 በላይ ታታ ባስ የምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ አዲስ ምልምል ሰራዊት ወደ አማራ ክልል በጎጃም በኩል እየገባ ነው።

ከቀኑ 11 ሰዓት ላይ ፍቼ ከተማ ላይ የተቀረፀ ቪዲዮ!
2024/05/27 00:35:34
Back to Top
HTML Embed Code: