ኢየሱስ ከገባህ በቂና ከበቂ በላይ ነው።
በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።
— ሮሜ 8፥37
ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤

¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ eበኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥

¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።

ኢየሱስ🔥🔥🔥
የካታካንቡ ሰማዕት _compressed.pdf
19.1 MB
ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁ ከጨረሳችሁት በእርግጠኝነት ኖርማል መሆን አትችሉም የወንጌል እሳት ያገኛችኋል የመለኮት ፍቅር ሁለንተናችሁን ይወርሰዋል አንብቡት🔥🔥🔥😭😭😭

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
መስቀል የእግዚአብሔር ፍርድ እና የእግዚአብሔር ፍቅር የተገናኙበት ቦታ ነው።

መስቀል በኢየሱስ ላይ ኃጢአት የተቀጣበት ቦታ ነው።

መስቀል የኃጢአት ደሞዝ አንድ በአንድ ተወራርዶ የተከፈለበት ቦታ ነው።

ነገር ግን ዓለም ለእኔ ከተሰቀለበት፣ እኔም ለዓለም ከተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር፣ ሌላው ትምክሕት ከእኔ የራቀ ይሁን።
— ገላትያ 6፥14 (አዲሱ መ.ት)


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
የኢየሱስ ትምህርትና ስብከት ኃጢአተኞችን ተስፋ የሚያስቆርጥና የሚያሳድድ ሳይሆን የሚሰበስብ ነበር።

አንድ ቀን፣ ቀረጥ ሰብሳቢዎችና “ኀጢአተኞች” ሁሉ ሊሰሙት በዙሪያው ተሰበሰቡ።
— ሉቃስ 15፥1 (አዲሱ መ.ት)

በዚያ የነበሩ ሰዎችም ይህንን አይተው፣ “ከኀጢአተኛ ቤት ገብቶ ሊስተናገድ ነው።” በማለት ሁሉም ማጒረምረም ጀመሩ።
— ሉቃስ 19፥7 (አዲሱ መ.ት)

ምክኒያቱ ደግሞ ይሄ ነው👇👇

ኃጢአተኞችን
#ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤
— 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
...#ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።
— 1ኛ ዮሐንስ 1፥3

ከጌታ ጋር የሚተባበር ግን
#አንድ መንፈስ ነው።
— 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥17
የአብ የመጨረሻው መልእክትና መልእክተኛ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
just Wow😍❤️
እግዚአብሔር የኪዳን አምላክ ነው🔥
God is the God of the covenant
🔥
Jesus Christ the same yesterday, and to day, and for ever.
  — Hebrews 13:8 (KJV)

ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።
  — ዕብራውያን 13፥8


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
እኔ ጴንጤ ቆስጤ ነኝ🔥🔥
I am Pentecostal🔥🔥
የእግዚአብሔር መገኘት የእግዚአብሔር ኃይል ምንጭ ነው።🔥

ያለ እግዚአብሔር ኃይል ደግሞ የሚሰራ መንፈሳዊ ስራ የለም።🔥

መገኘቱ ካላችሁ የማይቋረጥ የእግዚአብሔር ኃይል ይኖራችኋል🔥

እግዚአብሔር መገኘቱን በኃይል በሕይወታችሁ ላይ ይልቀቅላይሁ🔥🔥
ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣል እርሱ ሲገለጥ በክብሩ እናየዋለን ደግሞም እርሱን እንመስለዋለን ይሄ ቃል እውነትና እርግጥ ነው።

1ኛ ዮሐንስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደ ሰጠን እዩ፥ እንዲሁም ነን። ስለዚህ ምክንያት ዓለም እርሱን ስላላወቀው እኛን አያውቀንም።

² ወዳጆች ሆይ፥ አሁን የእግዚአብሔር ልጆች ነን፥ ምንም እንደምንሆን ገና አልተገለጠም። ዳሩ ግን ቢገለጥ እርሱ እንዳለ እናየዋለንና እርሱን እንድንመስል እናውቃለን።


እናየዋለን ደግሞም እንመስለዋለን

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ኢየሱስ ሲገለጥ እናየዋለን ደግሞም እንመስለዋለን😭😍
ኃጢአት በሕግ በኩል የተጨመረብን የእዳ ጽሕፈት ሲሆን ከእግዚአብሔር መገኘት የለየን እና በሕይወታችን ውስጥ ዲያቢሎስ ገብቶ እንዲኖር ፈቃድ ያገኘበት ነው።

ኃጢአት በሕግ በኩል ወደ ሕይወታችን የተጨመረ የእዳ ጽሕፈት ነው...ይሕንን የእዳ ጽሕፈት ደግሞ ኢየሱስ አንድ በአንድ በመስቀል ላይ ጠርቆ አስወግዶታል። የኃጢአት እዳችን በኢየሱስ ሙሉ በሙሉ ተከፍሏል።

ጽድቅ በእምነትና በፀጋ ብቻ የምንቀበል በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ የተረጋገጠ የአብ ነፃ ስቶታ ነው።

ጽድቅ ራሱ ጽድቅ የሚሆነው በእግዚአብሔር ፊት መቆም ከቻለ ነው።

Righteousness is standing right before God.

ጽድቅ የእግዚአብሔርን መገኘት ወደ ሕይወታችን Access የሚሰጠው በክርስቶስ ኢየሱስ ትንሳኤ የተሰጠን የአብ ነፃ ስጦታ ነው።

ኃጢአት የእዳ ጽህፈት ሲሆን ዲያቢሎስ በሰው ውስጥ የሚኖርበት የመኖሪያ ፍቃድ ነው።

ጽድቅ በክርስቶስ ኢየሱስ ትንሳኤ የተረጋገጠ በኢየሱስ የአብ ነፃ ስጦታ የሆነ እግዚአብሔርም በሰው ውስጥ የሚኖርበት የመኖሪያ ፈቃድ ነው።

ኢየሱስ የኃጢአታችንን የእዳ ጽሕፈት ከጌቴሰማኒ እስከ መስቀል ድረስ በመቀጣት መከፈል ያለበትን ክፍያ ከፍሎልናል።

ኢየሱስ
#በትንሳኤው በአብ ፊት ትክክለኛ ሆነን የምንቆምበትንና ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት የምናደርግበትን መንፈስ ቅዱስ በእኛ ውስጥ ለዘለአለም እንዲኖር ፍቃድ ያገኘበትን የጽድቅ ስጦታ ሰጥቶናል።

ኃጢአት በኢየሱስ ክርስቶስ
#የተከፈለ እዳ ሲሆን ጽድቅ ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ የተሰጠን የአብ ሙሉ የሆነ #ነፃ_ስጦታ ነው።

ስለ በደላችን አልፎ የተሰጠውን እኛን ስለ ማጽደቅም የተነሣውን ጌታችንን ኢየሱስን ከሙታን ባስነሣው ለምናምን ለእኛ ይቈጠርልን ዘንድ አለው።
— ሮሜ 4፥24-25


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
እንግዲህ #በሰማያት #ያለፈ_ትልቅ #ሊቀ_ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፥ ጸንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ።
— ዕብራውያን 4፥14
ለፍጥረቱ የበኵራት ዓይነት እንድንሆን በእውነት ቃል አስቦ ወለደን።
  — ያዕቆብ 1፥18
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️🀄️👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
2024/05/18 15:36:54
Back to Top
HTML Embed Code: