ውጤት በቅርቡ ይፋ ይደረጋል " - ትምህርት ሚኒስቴር
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሲሰጥ የነበረው የ2018 የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና መጠናቀቁን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ፈተናው ለመውሰድ ከተመዘገቡ 29 ሺ491 አመልካቾች መካከል 96 በመቶ ፈተናውን እንደወሰዱ አመልክቷል።
በ2017 ዓ.ም. መጨረሻ ላይ ይሰጥ የነበረው የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና በተለያዩ ምክንያቶች ተራዝሞ ጥቅምት 3 ቀን 2018 ዓ.ም. በ53 የፈተና ማዕከላት ነው የተሰጠው።
የፈተናው ውጤትም በቅርቡ ለተማሪዎች ይፋ እንደሚደረግ ሚኒስቴሩ አመልክቷል።
የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) ከሌሎች አገር አቀፍ ፈተናዎች የተለየና የ2ኛ እና የ3ኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን መቀጠል የሚፈልጉ አመልካቾች ለትምህርቱ ምን ያክል ዝግጁ ናቸው የሚለውን ለማረጋገጥ ደረጃውን ጠብቆ የሚሰጥ ምዘና ነው።
@DBU11
@DBU111

በጎደለው አለን ላላችሁ ሁሉ ምስጋና ይድረሳችሁ።
የደ/ብርሃን ዩንቨርሲቲ የሶስተኛ አመት የአማርኛ ዲፓርትመንተ ተማሪ የሆነው ተማሪ ነገሰ ይቻለዋል የኩላሊት ህመም እንዳጋጠመውና ባስቸኳይ የቀዶ ጥገና ህክምና ማድረግ እንዳለበት ተነግሮት እንደነበር የሚታወቅ ሲሆን አሁን ላይም በበጎ አድራጎት ክበብ እና በጎ ፍቃደኞች በአጠቃላይ 31,153 ብር ተሰብስቦለታል።
በአሁን ሰዓትም የሲቲ ስካን ምርመራ አድርጎ በሪፈራል ሆስፒታል ህክምናውን ለማድረግ ለነገ ሀሙስ ቀጠሮ ተይዞለታል።
ሁላችሁንም ለተባበራችሁ አካለት ከልብ እናመሰግናለን።

👏42👍5👌5
#ADVERTISING
🎉🎉🎉እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉
BEST ONLINE MARKET ለ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከትምህርታቹ ጎን ለጎን ገንዘብ የምትሰሩበትን መንገድ በሚከተሉት ዘርፎች አብረን እንድንሰራ እድሉን አቅርበንላችኋል።
1. Sales ላይ የመሥራት ፍላጎት ያላችሁ
2. በትርፍ ሰዓት ተማሪዎችን ለማስጠናት ብቁ የሆነ/የሆነች
3. በ Event Decors ስራ ላይ አቅም ያለው ወይም በ Decor ስራ ስልጠና የወሰዳችሁ
4. ሌላም የ business ሃሳብ ኖሯችሁ ከ እኛ ጋር መስራት ለምትፈልጉ በሚከተሉት አድራሻዎች ልታናግሩን ትችላላችሁ።
ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ከቢዝነስ ግሩፓችን የምትፈልጉትን እቃዎች ለመግዛት
BEST ONLINE MARKET
https://www.tg-me.com/DBUdressrental/
Contact us
@Bestonlinemarket16
+251709000170

🤬5👍1
ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 5/2018 ዓ.ም ከአለም አቀፍ የወጣቶች ህብረት ጋር የሁለትዮሽ የጋራ ስምምነት ሰነድ የፊርማ ስነ-ስርአት አካሄደ፡፡
በፊርማ ስነ-ስርአቱ የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የስራ ሃላፊዎች፣ እንዲሁም ከሜክሲኮ፣ከታይላንድ እና ከቻይና የመጡ የበጎ አድራጎት ሰራተኞች ተገኝተዋል፡፡
ስምምነቱ በተለይ ጎበዝ ተማሪዎች ተመርቀው ከወጡ በኋላ በኢትዮጵያም በደቡብ ኮሪያም የስራና የትምህርት እድልን በመፍጠር በኤስኤም ካምፓኒ ውስጥ እንዲሰሩ አንዲሁም ከዩኒቨርሲቲው ጋር ብዙ ስራዎችን አብሮ ለመስራት እና እገዛ ለማድረግ፣ ተማሪዎቹን ውጤታማ ለማድረግ የሚያግዝ ነው ተብሏል ።

👍13👏8😢3
የዓይን ሞራ ግርዶሽ ላለባችሁ ማህበረሰብ በሙሉ❗
በደብረብረሀን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከህዳር 15 እስከ 21/2018 ዓ.ም ነፃ የአይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና እና የአይን ቆብ ቅንደላ ስለሚሰጥ በተለይ እድሚያችሁ ከ 50 በላይ የሆናችሁ የማህበረሰብ ክፋሎች በአቅርቢያችሁ በሚገኙ ከታች በተዘረዘሩት የወረዳ ጤና ተቋማት በመሄድ በነፃ በልየታ ፕሮግራሙ ተገኘተው ምርመራ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቧል!
''ዓይነ_ስዉርነትን መቀነስ-ድህነትን መቀነስ ነዉ''
ደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
@Dbu11
@dbu111

👍8
GC Birthday
ለ2018 ዓመተ ምህረት ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን አደረሳችሁ እያልን ሽክረት ህትመትና ማስታወቂያ ለGC BIRTHDAY የሚሆኑ በዓላችሁን ለየት ብላችሁ የምትዩበትን የተለያዩ የቲሸርት እና የዲዛይን አማራጮች ይዘን እየጠበቅናችሁ እንገኛለን።
ለማንኛውም መረጃ እና ትዕዛዝ ቢሯችን በመምጣት ወይም
በ +251940219376
+251904238625 በመደወል ማዘዝ ትችላላችሁ።
አድራሻችን፥ ከተማ ሰማያዊ ህንፃ ፊትለፊት ኬብሮን ኮሌጅ ያለበት ህንፃ ላይ እንገኛለን።

👌8👏2
#NGAT ውጤት ተለቋል::ከዚህ በታች ባስቀመጥንላችሁ ሊንክ ገብታችሁ ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ።
https://result.ethernet.edu.et/NGAT-username
@DBU11
@DBU111
https://result.ethernet.edu.et/NGAT-username
@DBU11
@DBU111
result.ethernet.edu.et
Ministry of Education
Ministry of Education | National GAT