ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ባደረገላቸው አሸኛኘት መደነቃቸውን የፈተና አስፈጻሚዎች ተናገሩ።
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ማጠናቀቂያ ፈተና አስፈጻሚዎች ደማቅ አሸኛኘት አደረገ። ከወላይታ ሶዶ፣ ከሀሮማያና ከዲላ ዩኒቨርሲቲ የመጡት የፈተና አስፈጻሚዎች በተደረገላቸው አሸኛኘት መደነቃቸውን ተናግረዋል። የፈተና አስፈጻሚዎቹ በሰጡት አስተያየት በነበራቸው የሁለት ሳምንት የቆይታ ጊዜ የዩኒቨርሲቲው አመራር፣ የጸጥታ አካላት፣ የካፌና መዝናኛ ክበብ ሀላፊዎችና ሰራተኞች እዲሁም የጽዳት ሰራተኞች ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ከጠዋት እስከ ማታ ለሰጡን ሁሉን አቀፍ አገልግሎት እናመሰግናለን ብለዋል። እዚህ ያየነው ተባብሮና ተግባብቶ የመስራት ልምድ ለወከልናቸው ዩኒቨርሲቲዎች ምሳሌ የሚሆን ተግባር ነው ሲሉም ተናግረዋል።
የደብረ ብርሃን ከተማ ህዝብ ሰላማዊ ጨዋና እንግዳ አክባሪ መሆኑን አሳይቶናል በማለት የገለጹት የፈተና አስፈጻማዎቹ የደብረ ብርሃን ከተማ ህዝብ ላሳያቸው መልካም ስነ ምግባር ከፍ ያለ ምስጋም አቅርበዋል።
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ም/ፕሬዚዳንት ጌትነት አሸናፊ (ዶ/ር) በመርሀ ግብሩ የመክፈቻ ንግግራቸው በአጠቃላይ የፈተና አስፈጻሚዎች፣ ከትምህርት ሚኒስቴር የመጣችሁ የፈተና አስተባባሪዎች፣ የጸጥታ አካላት፣ የዞንና የወረዳ የትምህርት አመራሮች ሁላችሁም የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ያለአንዳች የጸጥታ ችግር በስኬት እንዲጠናቀቅና ለዛሬዋ ቀን እንድንደርስ ስላደረጋችሁን በዩኒቨርሲተውና በራሴ ስም እያመሰገንኩ እንኳን ደስ አለን ብለዋል። በነበረን ግንኙነት ደስተኞች ነን በማለትም በስራችሁ ኮርተንባችኋል ሲሉ ተናግረዋል።
@DBU11

👍5🤬4🤔2
በውስጥ መስመር ለጤና ሳይንሶች vacancy የሚለቀቅበትን website(webpage) ወይም social media platform (ገፅ) እንድንጠቁማችሁ ስትጠይቁን ነበር። ነገር ግን ብዙ ጊዜ የጤና ሳይንስ ዘርፍም ሆነ ሌሎች የትምህርት መስኮች ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ የሚለቀቀው በተለመዱ ከዚህ በፊት ባሳወቅናችሁ እና ሌሎች ባልገለፅናቸው ብዙ የመረጃ ምንጭ አማራጮች manual (በጋዜጣ እና ማስታወቂያ ቦርድ) በራዲዮ እና በቴሌቪዥንም ጭምር በ tiktok እና ዩትዩብ እንዲሁም LinkedIn ላይ ይለቀቃሉ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በ 0 ዓመት(ያለ ስራ ልምድ)500+ position ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ አውጥቷል። ለመመዝገብ https://forms.gle/SBMws6WYreivgdUK7
ይኽን ሊንክ ተጠቀሙ።
@dbu11
@db111

🤔6
🏪የአርሴማ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ
⚜️
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 👇
🔹💫የጥርስ መሙላት(composite filling)
🔹💫የስር ህክምና( root canal treatment)
🔹💫 የቆሸሹ ጥርሶችን
ማጠብ(scaling)።
🔹💫 ሰው ሰራሽ ጥርሶችን መትከል በዚርኮኒም(zirconia)፣ነጭ ጥርስ ፣ በወርቅ ፣በሜታል በነጫጭ ሴራሚክ እና ወጪ ገቢ ጥርሶችን መትከል።
🔹💫 ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶትችን በbrace ማስተካከል ፤ የተቦረቦሩ ጥርሶችን ማከምና መንቀል(extraction)።
🩸አድራሻ👉 መገንጠያ ልማት ባንክ ጎን ወይም ሳሮኤል ሆቴል አጠገብ
📞(ስልክ) 0961013624/0705303901 ይደውሉ።
🏪የአርሴማ Dental clinic🏪
@dbu11
@dbu111
⚜️
በደብረ ብርሃን ከተማ⚜️የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 👇

👍4🤬4
ዩኒቨርስቲው በ2017 የአረንጓዴ አሻራ መርሀግብር 36,423 ችግኞችን መትከሉን አስታወቀ ።
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 36423 ችግኞችን በ9.25 ሄክታር መሬት የሚሸፍን ችግኞች የመትከል ስነ ስርዓት አካሂጃለሁ ብሏል ።
ችግኞቹ የተተከሉት በዋናግቢ፣ በመሃል ሜዳ ካምፓስ ፣በአንኮበር ቦታኒካል ጋርደንና ሀገር በቀል እውቀት ማበልጸጊያ ማእከል እንዲሁም በሸዋ ሮቢት አትክልትና ፍራፍሬ ምርምርና ስርጸት ማእከል ነው
ከተተከሉት ችግኞች መካከል
👍ለምግብ አገልግሎት 5868
👍ለደንና ለውበት 25433 እና
👍5122 .መድሃኒታዊ እጽዋቶች
በአጠቃላይ በድምሩ 36423 ችግኞችን በ9.25 ሄክታር መሬት የሚሸፍን ችግኞች ተተክለዋል ።
በችግኝ መትከል በስነ ስርዓቱም ላይ 2875 የሰው ሃይል መሳተፉ ታውቋል፡፡

🤬9👏6
የአብክመ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ
የአብክመ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ከአማራ ልማት ማህበር/አልማ/ እና ቢጃይ ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ጋር በመተባበር የወጣቶች ስልጠና አዘጋጅቷል።
በስልጠናው መሳተፍ የሚችሉ:
- እድሜያቸው ከ18 ዓመት በላይ የሆነ
- በማንኛውም የትምህርት መስክ ዲግሪ/ዲፕሎማ/ቴክኒክ ለተመረቁ/እየተማሩ ላሉ
የስልጠና ቦታ: ክልሉ ላይ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 19/11/2017
ለስልጠናው ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ!
👉 https://forms.gle/aLawvC884rLK61td6

👍3