አስቸኳይ❗
ለ ደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ የህግ ተማሪዎች በሙሉ
ማህበራችን ለደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ የህግ ተማሪዎች ጠቃሚ የሆኑና የህግ እውቀታቸውን በተግባር የሚያጎለብቱባቸውን እንደዚሁም ከተለያዩ የህግ ባለሙያዎች እና ተማሪዎች ጋር የሚተዋወቁባቸውን መድረኮች ለመፍጠር እየሰራ እንደሆነ ይታወቃል።
በመሆኑም በመታሰቢያ የህግ ግሩፕ የተቋቋመውና በቅርብ ከማህበራችን ጋር በትብብር ስራዎችን ለመስራት ዝግጅቱን የጨረሰው Young lawyers initiative የፊታችን ማክሰኞ ነሀሴ 27/2017 ዓ.ም አመታዊ forum አዘጋጅቷል።
የደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ የህግ ተማሪዎች ማህበር በ ፎረሙ ላይ 10 አባላቶቹን እንዲያሳትፍ ኮታ የተሰጠው ስለሆነ መሳተፍ የምትፈልጉ የዩኒቨርሲቲያችን የህግ ተማሪዎች ዛሬ እስከ ምሽት 4፡00 ሰዓት ድረስ ከታች በተቀመጠው link እንድትመዘገቡ እናሳስባለን
👉 @AbTe1327
የደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ የህግ ተማሪዎች ማህበር
ደ/ብርሀን የይፋዊ ቴሌግራም ገፃችንን ለመቀላቀል ይኽን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ @DBULSA
@dbu11
@dbu111

👍1
#DebreBerhanUniversity
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አንድ የሦስተኛ ዲግሪ እና አራት የቅድመ-ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞች ለመጀመር የስርዓተ ትምህርት ግምገማ አውደ ጥናት አካሒዷል፡፡
የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞቹ በዩኒቨርሲቲው መሃል ሜዳ ካምፓስ የሚከፈቱ ሲሆን፤ በአካባቢው ያለውን ችግር ለመፍታት በማሰብ የሚጀመሩ እንደሆኑ ተገልጿል፡፡ ከገበያ ፍላጎት እና ከብሔራዊ የልማት አጀንዳ ጋር የተጣጣሙ ናቸው ተብሏል፡፡
በዚህም፤ በደን ልማት፣ በመሬት አስተዳደርና ቅየሳ፣ በምግብ ሳይንስና በድኅረ-ሰብል ቴክኖሎጂ፣ በገጠር ልማትና በግብርና ስርጭት በቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም እንዲሁም በቬተሪናሪ ሜዲስን በሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራም በ2018 ዓ.ም ትምህርት ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገልጿል፡፡
በመድረኩ ምሁራን፣ የግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ባለድርሻ አካላት፣ የመንግሥት ተወካዮች፣ የኢንዱስትሪ አጋሮችና ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል።
@DBU11

#TIN (Tax Identification Number)
የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲሄዱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ይዘው እንዲሄዱ ገቢዎች ሚኒስቴር አሳሰበ።
የገቢዎች ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ወጪ መጋራት ክፍያ ለመሰብሰብ እያንዳንዱ የወጪ መጋራት ተጠቃሚ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማውጣት እንዳለበት አስታውሷል።
ሚኒስቴሩ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት (ዩኒቨርሲቲዎች) አዲስ እና ነባር ተማሪዎች በሙሉ የፋይዳ ቁጥር በመያዝ በአካባቢያቸው በሚገኝ ገቢ ሰብሳቢ ተቋማት (ገቢዎች) ወይም ቢሮ በመቅረብ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እንዲያወጡ ማሳሰቡን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከሚኒስቴሩ ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
ተማሪዎቹ ወደ ዩኒቨርሲቲ በሚገቡበት ወቅት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ይዘው እንዲቀርቡ አስገንዝቧል።
@DBU11
@DBU111

🤔18🤬10😢3
ስለ የወጪ መጋራት(ኮስት ሼሪንግ )
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የወጪ መጋራት (ኮስት ሼሪንግ) መመርያ መሠረት፣ ወደ መንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተቀላቀሉ አዳዲስ ተማሪዎች፣ ከገቡበት ጊዜ ጀምሮ ተመርቀው እስኪወጡ ድረስ፣ መንግሥት ለምግብና ለመኝታ ያወጣውን ወጪ በሚገቡት ውል መሠረት ከምርቃት በኋላ ግዴታቸውን መወጣት እንዳለባቸው ተደንግጓል፡፡
ከ1996 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን ጀምሮ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የገቡ አዳዲስ ተማሪዎች፣ ወጪ መጋራት የሚመለከታቸው መሆኑ ይታወቃል፡፡
ተማሪዎች የተጋሩትን ወጪ በሚጠበቅባቸው ወቅት አለመክፈላቸው ለተጨማሪ ወለድና ተሰብሳቢ ዕዳ እንደሚያጋልጣቸው ይታያል።
ኮስት ሼሪንግ መክፈል ምን ይጠቅማል???
የማስተርስ ትምህርት በመንግስት ተቋማት ለመቀጠል : በመረቃችሁበት የሙያ ፈቃድ ለማውጣት : ከሀገር ለመውጣት በመታስቡበት ወቅት እና ከግል ዩኒቨርሰቲ የማስተርስ ኦሪጂናል ዲግሪ ለመውሰድ ይጠቅማ ።
ክፍያው በአቅራቢያችሁ በሚገኝ ገቢዎች ቢሮ ይፈፀማል ።

😢18👍8🤬6🤔2👌2
#update
ደብረብርሀን ዩንቨርስቲ በድግሪ ለዕረፍት ቀናት እና የርቀት ትምህርት ፈላጊዎች ባወጣው ማስታወቂያ በሁለቱም መርሀ ግብር(program )በርቀት እና በማታ መርሀ ግብር ለ 2018 የትምህርት ዘመን ከላይ በፎቶው በተያያዙት የትምህርት መስኮች ለመማር ከቀን 28/12/2017-15/1/2018 ዓ.ም ዘወትር በስራ ሰዓት በዋናው ሪጅስተራር ቢሮ ቁጥር 5 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን አስታውቋል።
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ነገሮች ፡-
1. የ12 ክፍል ማጠቃለያ ፈተና(entrance exam) ትምህርት ሚንስቴር ለዩንቨርስቲዎች መግቢያ ያስቀምምጠውን ውጤት የሚያሟላ የ 12 ኛ ክፍል፤ ካርድ የ 8 ኛ ክፍል ካርድ እና ትራንስክሪፕት ኦርጅናል እና ኮፒ ።
2. በዩንቨርስቲው የንግድ ባንክ አካውንት 1000025277515 መመዝገቢያ 300 ብር በመክፈል የተከፈለበት ደረሰኝ።
ከላይ በፎቶ እንደተይያዘው ዩንቨርስቲው በነዚህ 2 ፕሮግራሞች በ ርቀት ፕሮግራም ከዚህ በፊት ተዘግቶ እንደገና ተመልሶ የተከፈተው ማህበራዊ ሳይንስ እና ስነ ሰብ ኮሌጅ ስር የሚገኙ Amharic language and literature እና History and heritage ትምህርት ክፍሎችን ጨምሮ በቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ( 2 ኮሌጆች) በርቀት መርሐ ግብር እንዲሁም 6 በሚደርሱ ኮሌጆች ደግሞ በ extension እንደሚሰጥ ነው የገለፀው።

👍8👏1
ደብረብርሀን ዩንቨርስቲ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ
ለድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና(NGAT) ተፈታኞች ማጠናከሪያ ትምህርት ፈላጊዎች፤
በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም በድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች በመደበኛና በተከታታይ (በእረፍት ቀናት) መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር እየተዘጋጀ ለሚሰጠው አገር አቀፍ የመግቢያ ፈተና(National Graduation Admission Test(NGAT)) የሚያዘጋጁ ኮርሶችን በዩኒቨርሲቲዉ መምህራን በነጻ የማጠናከሪያ ትምህርት ለመስጠት እቅድ ተይዟል፡፡
በመሆኑም ስልጠናዉ ከመስከረም 5-6/2018 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን፤ የሰልጣኞችን ቁጥር ለመለየትና መምህራንን ለመመደብ ያስችል ዘንድ ምዝገባ ማድረግ አስፈልጓል፡፡ ስለዚህ በአካል መመዝገብ የምትፈልጉ ድህረ ምረቃ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 515 በመቅረብ እንድትመዘገቡ እያሳወቅን በአካል መመዝገብ የማትችሉ ደግሞ በሚከተለዉ ሊንክ እየገባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ገልጿል፡፡
Link: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSepBEBmIXWkI1ANBNWGGwtkW6WfXBlnYgdUW4-1ntYOB1ny4g/viewform?usp=dialog

🤔3
LinkedIn በተሰኘ የፕሮፌሽናሎች ማህበራዊ ሚዲያ ፕላትፎርም አንድ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ በልጥፋቸው አጋርተውት ያገኘሁትን አስደማሚ post (ልጥፍ) ላጋራችሁ:-
ባል በሕይወት ለተለየችው ሚስቱ ከላይ በምስሉ ላይ የተያያዘውን (የሚከተለውን) ፅሁፍ በሐውልቷ ላይ አስፍሯል።
@dbu11
@dbu111
ባል በሕይወት ለተለየችው ሚስቱ ከላይ በምስሉ ላይ የተያያዘውን (የሚከተለውን) ፅሁፍ በሐውልቷ ላይ አስፍሯል።
ወ/ሮ ኤልሳቤጥ አያሌው ደስታ
ሰኔ 1946 - ጥር 2012
በ42 ዓመት የትዳር ዘመን-አንድም ቀን ያልተቆጣች፤
አንድም ቀን ያላኮረፈች፤
እንድም ቀን ክፉ ያልተናገረች፤ እጅግ የተረጋጋ ጠባይ የነበራት እመቤትና የአራት ልጆች እናት ከዚህ አርፋለች፡፡
A LADY with A NOBLE CHARACTER
የእኔ እመቤት መቃብርሽ ከልቤ ውስጥ ነው፡፡
ይህ ለመሐላ ሚከብድ የሚመስል የፍቅር እና የትዳር ቆይታ የሚያስደንቀው በየፍርድ ቤቶች የምንመለከተው ከፍተኛ የፍች ኬዞች በምናስተውልበት በዚህ ዘመን መሆኑ ነው። አስተያየቶቻችሁን በመልዕክት መስጫ ሳጥናችን ማስቀመጥ ትችላላችሁ።@dbu11
@dbu111
👌30😢11👏3
የመግቢያ ቀን
ለ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ነበር ተማሪዎች በሙሉ
በ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ለነበራችሁ ነባር የቅድመ እና ድህረ ምረቃ መደበኛና የኤክስቴንሽን ተማሪዎች የ 2018 ዓ.ም የምዝገባ ጊዜ መስከረም 8 እና 9 /2018 ዓ.ም ስለሆነ በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እያሳወቀን ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞም ይሁን ዘግቶ የሚመጣ ተማሪን የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን።
ማሳሰቢያ፦ የ1ኛ አመት ተማሪዎች መግቢያ ጊዜ ወደፊት የሚገለጽ ስለሆነ በትግስት እንጠባበቁ እናሳስባለን።
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ዋና ሬጅስትራር ጽህፈት ቤት

😢38🤬13👍11👏7
#job vacancy
Debre Berhan University- DBU
Position: Technical Assistant, Lecturer, Assistant Professor
Qualification: Bachelor's/Master/PhD degree in
- Medical Laboratory, Biotechnology, Plant Science, Soil Science,
- Software Engineering, Computer Science, Information Technology, Data Science, Food Engineering, Industrial Engineering, GIS, Water Engineering, Hydraulic Engineering,
- Management, Accounting, Marketing, Economics, Tourism,
- Anesthesia, Psychiatry, Surgery, Medicine, Radiology, Pharmacy, Nursing, Public health, Sociology, Psychology, Sports science, Civics & Ethics,
Experience: 0 year
Required number: 187
Location: Debre Berhan
Deadline: 06/01/2018 E.C

ስለ ጥሪ ጊዜ የጤና ሳይንስ
ካምፓሳችን ለነባርና በዋናው ግቢ የቆያችሁና የጤና ሳይንስ ትምህርት ዘርፍ ተማሪዎችን እንደሚያጠቃልል እየገለጽን በተባለው ጊዜ መስከረም 5 እና 6 2018 ዓ.ም ተገኝታችሁ ምዝገባችሁን እንድታከናውኑ እናሳስባለን።
ይህ ቻናልም የአ/ወ/ጤ/ሳ/ካ የተማሪዎች ኅብረት ይፋዊ ቻናል ስለሆነ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች በማጋራት መረጃውን እናዳርስ።
አ/ወ/ጤ/ካ/ተ/ኅብረት
Join and share
👇👇👇
@asrat_HSC

👍8🤔8