Telegram Web Link
በሰሜን ሸዋ ዞን አረርቲ ከተማ አረርቲ ማርያም ቤተክርስቲያን ለሞቱና ለተጎዱ ቤተሰቦች መጽናናትን እንመኛለን!

ዛሬ 21/01/2018 በአረርቲ ማርያም ለንግስ በዓል ተገኝተው እየተሰራ የሚገኘውን ህንፃ በመጎብኘት ላይ እያሉ ለህንፃው ፊኒሺንግ የተረበረበ እንጨት በመደርመሱ አደጋ የደረሰባቸው እስካሁን ባለው የተረጋገጠ የሆስፒታል መረጃ 22 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል።


@dbu11
@dbu111
😢50
ኦርጅናል የዲጂታል መታወቂያ ካርዶን በ30 ደቂቃ ውስጥ እኛ ጋር አሳትመው ይውሰዱ!

👉በማንኛውም የኦንላይን እና የቢሮ አገልግሎቶች ላይ Verified

👉የማይጫጫር ና የማይለቅ ወፍራም ማይካ

👉 ስካን የሚደረግ እና ሙሉ መረጃን የያዘ

ከቅናሽ አገልግሎታችን ጋር እንጠብቃችኋለን (ቅናሽ ለተማሪዎች ብቻ)
ለበለጠ መረጃ 0940219376

ሽክረት ህትመትና ማስታወቂያ
አድራሻ ሰማያዊ ህንፃ ፊልትለፊት ኬብሮን ኮሌጅ ህንፃ ላይ 3ኛ ፎቅ
@DBU11
@DBU111
👍12👏3🤬3😢2
ለቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ተማሪዎች በኩሉ

@DBU11
@DBU111
🤬2
ለህግ ተማሪዎች በሙሉ

@DBU11
@DBU111
🤬2
Non-Cafe payment

ከምግብ ቤት አገልግሎት ባገኘነው መረጃ መሰረት ከካፌ ውጪ የዋጋ መጋራት አገልግሎትን ክፍያ ለመፈፀም እየተሰራ መሆኑን አድርሰውናል።

ተማሪዎች የመጋራት ፎርም ከሞሉበት ቀን አንስቶ ማለትም መስከረም 12/2018 ዓም ጀምሮ የ49 ቀን ታስቦ በተማሪዎች አካውንት እስከ እሮብ ባለው ጊዜ ውስጥ እንደሚገባ ገልፀውልናል።

N.B
በመጀመሪያዎቹ የግቢ መግቢያ ወራቶች ላይ እንዲህ አይነት መዘግየቶች የሚፈጠሩት የነንካፌ ተማሪዎችን የመለየት ስራ እና የፋይናንስ ሂደትን ለማስተካከል በሚደረግ ስራ ውስጥ መሆኑን ልትገነዘቡ ይገባል።

Note:
ካለው የመረጃ ጥናት ጋር እስከ 7 የሚሆኑ ተማሪዎች መረጃችሁን በትክክል ያልሰጣችሁ ; የስልክ ጥሪ ቢደረግም የማትመልሱ በመሆኑ ከህዳር ወር ጋር እንዲጠናላችሁ አለዚያም ወደካፌ መመለስ በምትችሉበት አግባብ ማመልከት እንደምትችሉ ገልፀዋል።

@DBU11
@DBU111
👏23
#ዜና መሀል ሜዳ ካምፖስ


የዘንድሮ አመት የመሀል ሜዳ ካምፖስ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሸዋ ብርሃን ቃል ኪዳን ቤተሰብ  ስምምነት መሠረት  ቤተሰብ ሊያገኙ ነው ።

የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ መሀል ሜዳ ካምፓስ እና የመሀል ሜዳ ከተማ አስተዳደር በደብረብረሃን ዩኒቨርሲቲ መሀል ሜዳ ካምፓስ በሚማሩ ተማሪዎች እና የአካባቢውን ህብረተሰብ የሚያስተሳስር  የሸዋ ብርሃን ቃሌኪዳን ቤተሰብ ምሰረታ አድረገዋል።

ቃልኪዳን ቤተሰብ አላማው  ተማሪዎች  ቀያቸውን ለቀው ወደ አዲስ ቦታ ሲመጡ የብቸኝነት ስሜት፣ የወላጅ ናፍቆት ና በአካባቢው ምንም ዓይነት  ችግር ሳይገጥማቸው ሙሉ በሙሉ  ትኩረታቸውን በትምህርታቸው ፣ በምርምር እና ፈጠራ ስራቸው ላይ እንዲያደርጉ ሚያግዝ ነው  ተብሏል።

የአካባቢው ህብረተስብ ተማሪዎቹን ለማቀፍ እና ለመርዳት ፈፍላጎት  ያላቸውን የህበረተሰብ ክፍሎች መለየት እና በዚህ በተቀደሰ መልካም ስራ ላይ እንዲሳተፍ እና የድረሻቸውን እንዲወጡ  ለማድረግ እየተሰራ ነው ።

@DBU11
@DBU11
👏10👍2
DBU Daily News
ለቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ተማሪዎች በኩሉ @DBU11 @DBU111
ለቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ተማሪዎች በነገው እለት የተጠራው ውይይት ለሰኞ 9:00 ሰዓት ተዘዋውሯል!

@DBU11
@DBU11
👍5
ለተመራቂዎች

የመውጫ ፈተና ፈተና ለመውሰድ
የፋይዳ ቁጥር እና
የግብር ከፋይነት ቁጥር
ማስመዝገብ ግዴታ እንደሆነ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ከትምህርት ሚንስቴር በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት ማሳሰቢያ አውጥቷል

@DBU11
🤬3
የደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ የህግ ኮሌጅ በዛሬው እለት ከተማሪዎቹ ጋር ውይይት አድርጓል።

በውይይቱም የ2017 ዓ.ም የመማር ማስተማር ሂደት ግምገማ የተደረገ ሲሆን የ2018 ዓ.ም እቅድም ቀርቧል።

በመማር ማስተማሩ ሂደት ላይ እና በተማሪዎች ምዘናና ግምገማ ላይ ከዩኒቨርሲቲው ሴኔት ሌጅስሌሽን መማሪያ አንፃር ሰፊ ማብራሪያ የተሰጠ ሲሆን ከተማሪዎች ለተነሱ ሀሳቦች እና ጥያዎችም ምላሽ ተሰቷል።

@DBU11
@DBU111
👍2
#Ads
💡Nadian Graphic Design Acadamy
2ተኛ ዙር የonline Telegram Graphic Design ስልጠና

- በመጀመሪያ ዙር ክላስ ተማሪዎችን የመጀመሪያ ስራቸውን ከእኛ አግኝተዋል

🎨አሁን በሁለተኛ ዙር ደሞ 20 ተማሪዎችን ብቻ በ3 ወር
📌 Adobe photoshop እና Adobe illustrator
📌 logo design
📌social media poster
📌flayer and brochure
📌 የ graphics design ስራን የሚያቀሉ AI ስልጠና

📍portfolio አብረን እንገነባለን የመጀመሪያ ስራችሁን እኛ እንሰጣችኋለን

ለመመዝገብ 👉💡@Nadians_Bot

📌 ምዝገባዉ ሚቆየዉ እስከ ጥቅምት 05/2018 E.C ብቻ ነዉ
🤬3😢1
#MESA

ለአዲስና ነባር የሜካኒካል ምህንድስና ተማሪዎች በሙሉ

የሜካኒካል ምህንድስና ተማሪዎች ማህበር (MESA) አዲስ ወደ ሜካኒካል ምህንድስና የተመደቡ ተማሪዎችን ለመቀበል እና ከነባር የሜካኒካል ምህንድስና ተማሪዎች ጋር የትውውቅ መርሀግብር ስለተዘጋጀ በቀን 25/01/2018 ዓ.ም ማለትም እሁድ 8:30 SE 13 F2 04 እንድትገኙ ስንል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡

የሜካኒካል ምህንድስና ተማሪዎች ማህበር

@DBU11
@DBU111
2025/10/21 13:17:09
Back to Top
HTML Embed Code: