Telegram Web Link
ከምዝገባ እና ከመረጃ ለውጥ ጋር ለተያያዘ ጥያቄ በ0940219376 ልታናግሩኝ ትችላላችሁ።
✔️For DBU Freshmen ❗️

#DBU_COC

በደብረብርሀን ዩኒቨርስቲ
✔️Medcine
✔️Pharmacy
✔️Anesthesia
✔️Ho
✔️Nursing
✔️Pediatric Nursing
✔️Surgical Nursing
✔️Medical Laboratory
✔️Midwifery
ለመማር ላሰባችሁ ተማሪዎች
coc Preparation with us 🙌


📍ለሁሉም ጓደኞቻችሁ ሼር
       አድርጉላቸው ❗️


እኛን ማግኘት ሲፈልጉ👇
📞0707072565
📞0906014772

Tutorial Registration  ⤵️
@MedicalgatewaycocTbot


📚 ይቀላቀላሉን⤵️
https://www.tg-me.com/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
https://www.tg-me.com/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
በ2016 በሰኔ ወር የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለምትወስዱ የርቀት እና ተከታታይ ተመራቂ ተማሪዎች የመፈተኛ ክፍያን እንዲትፈጽሙ ይኒቨርሲቲው አስታውቋል።

@DBU11
#የሥራ_ቅጥር_ጥቆማ

የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ከዚህ በታች በተገለፀው የትምህርት መስክ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በመምህርነት በቋሚ ኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

➤ የሥራ መደብ፦ መምህርነት
➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 16
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ በህክምና የመጀመሪያ ዲግሪ
➤ የሥራ ቦታ፦ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ
➤ የመመዝገቢያ ጊዜ፦ ከሚያዝያ 8/2016 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ብቻ
➤ የምዝገባ ቦታ፡- አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ የሰው ሃብት አስተዳደር 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 5

Note:

አመልካቾች ለምዝገባ ስትሔዱ የ8ኛ እና 10ኛ/12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት፣ የመጀመሪያ ዲግሪ ማስረጃ ሰርቲፊኬት እንዲሁም የሙያ ፍቃድ ምዝገባ የታደሰ ዋናውና የማይመለስ አንድ ኮፒ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡

አመልካቾች የመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታችሁ 3.00 እና ከዚያ በላይ ሊሆን ይገባል፡፡

@DBU11
የመውጫ ፈተናን ለመፈተን 500 ብር ክፍያ ከአንድ ተማሪ 🤭

@DBU11
አስደሳች ዜና

የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ነገ ይፋ ይደረጋሉ።

ለዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞላችሁ  በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራችሁን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋችሁን መመልከት ትችላላችሁ።

NB. የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል።

ውጤቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽት 1 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይሆናል።

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር " የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል ፣ ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው ምንደውለው / ይህን ኢሜል / ቴክስት የምንልከው " በማለት #የሚያጭበረብሩ_አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል።

መልካም ዕድል!

ምንጭ Tikvah_Ethiopia


@Dbu11
@Dbudaily
@Dbu_entertament
ከሳምንቱም፡በፊተኛው፡ቀን፥መግደላዊት፡ማርያም፥ገና፡ጨለማ፡ሳለ፡ማለዳ፡ወደ፡መቃብር፡ መጣች፤ድንጋዩም፡ከመቃብሩ፡ተፈንቅሎ፡አየች። ያየችውንም ለደቀመዛሙርቱ ሄዳ ነገረች።
ደቀመዛሙርቱም፡ፈርተውም፡ፊታቸውን፡ወደ፡ምድር፡አቀርቅረው፡ሳሉ፥እንዲህ፡አሏቸው"ሕያውን፡ከሙታን፡መካከል፡
ስለ፡ምን፡ትፈልጋላችኹ"ተነሥቷል፡በዚህ፡የለም።

ሉቃ24፥1-5
ዩሐ 20፥1-3


እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ።
ለመላው ክርስቲያኖች ሁሉ መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ ተመኘን።

@DBUDAILY
@DBU11
@DBU_ENTERTAINMENT
የክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በግቢያችን በዚህ መልኩ ተከብሮ ውሏል።
ለመላው ክርስቲያኖች በድጋሜ መልካም በዓልን DBUDAILY ይመኝላችኋል።
መልካም ፋሲካ!

Photo by:Yibe

@DBU11
@DBU_ENTERTAINMENT
ማስታወቂያ

@DBU11
የመውጫ ፈተና መቼ ይሰጣል?

የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ ሰኔ 21 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

ፈተናውን 250 ሺህ ተማሪዎች ይወስዳሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ኤባ ሚጀና እንዳሉት፥ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ተማሪዎች ትምህርታቸውን አጠናቀው ሲወጡ ሊኖራቸው የሚገባውን እውቀት፣ ክህሎትና አመለካከት ለመለካት የሚሰጥ ነው፡፡

የሚወጡ ጥያቄዎችም የየትምህርት ክፍሎች ምሩቃን እንዲኖራቸው የሚጠበቀውን እውቀት፣ ክህሎትና አመለካከት መሠረት አድርገው የሚዘጋጁ ናቸው ብለዋል።

ሚኒስቴሩ ፈተናውን ለመስጠት አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁን ጠቅሰው፤ፈተናው ተዘጋጅቶ እንዲገመገም ተደርጓል ነው ያሉት።ከግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈተናውን የሚወስዱ ተማሪዎች ዝርዝር በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ተረጋግጦ ነው ወደ ሚኒስቴሩ የሚላከው ብለዋል፡፡

በፈተናው ሞባይል ይዞ የሚመጣና መታወቂያ ሳይዝ የሚመጣ ተማሪ ፈተናውን መውሰድ እንደማይችል ጠቅሰው፥ ተማሪዎች ይህን አውቀው ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ይገባቸዋል ማለታቸውን ኢፕድ ዘግቧል።

@DBU11
2024/05/12 15:00:32
Back to Top
HTML Embed Code: