✍️ #በሴት #ብልት #ጋዝ #የመውጣት #ችግር #አጋጥሞታል?
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
♥️♥️#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥️♥️
⏩ #የሴት ብልት ጋዝ ወይም “queefing” ማለት አየር በሴት ብልት ውስጥ ሲገባ ነው ፡፡ ብዙውን ጊዜ በሴት ብልት ውስጥ የተወሰነ አየር አለ ነገር ግን ብዛት ያለው አየር ሲገባ ጋዝ ሊከሰት ይችላል፡፡ አንዴ አየር ከገባ በኋላ በመጨረሻ ከሴት ብልት ይወጣል ይህ በተለምዶ የተለመደ ክስተት ነው ብዙም ጊዜ ከባድ የጤና እክል ምልክትም ላይሆን ይችላል።
👉 #የሴት #ብልት #ጋዝ #መንስኤዎች
⏩ #የሴት ብልት ጋዝ ሊያስከትሉ የሚችሉ የተለያዩ ነገሮች አሉ፡፡ አንዳንዶቹን በሕክምና ባለሙያ ማነጋገር ስለሚያስፈልጋቸው የተለያዩ ምክንያቶችን ማወቅ አስፈላጊ ነው ፡፡ ከእነዚህ ምክንያቶች መካከል፡-
🔺 የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎችን (መሳሳብ ወይም መወጣጠር)
🔺 በማህፀን ምርመራዎች ወይም ሂደቶች ወቅት
🔺 የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ምርቶች
🔺 በጾታዊ ግንኙነት ወቅት
🔺 የብልት ወለል ችግር
🔺 የሴት ብልት ፊስቱላ ፡- የሴት ብልት ፊስቱላ በሴት ብልት እና በሌላ የውስጥ የሆድ ወይም የሆድ ክፍል መካከል ያልተለመደ ፣ ባዶ ቀዳዳ ክፍተት ሲፈጠር ነው ፡፡ ይህም ከጾታዊ ግንኙነት እንቅስቃሴ ጋር በቀጥታ የማይገናኝ ለሴት ብልት ጋዝ መከሰት መንስኤ ነው፡፡ የተለያዩ አይነት የሴት ብልት ፊስቱላዎች አሉ ፡፡ ፊስቱላ በሕክምና ባለሙያ መፍትሄ አግኝቶ መታከም አለበት ፡፡
👉 #የሴት #ብልት #ጋዝ #ለመከላከል
⏩ #የሴት ብልት ጋዝ የውጥረት ውጤት ከሆነ ዘና ለማለት መሞከር እና በጥልቀት መተንፈስ ሊረዳ ይችላል:: የሴት ብልት ጋዝ በሚበዛበት ጊዜ የጾታ ግንኙነት እና የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ያስወግዱ፡፡ ወደ ማህፀን የሚገቡ የሴት ንፅህና መጠበቂያ ምርቶችን አለመጠቀም አደጋን ለመቀነስ ይረዳል። ሆኖም ግን መንስኤውን ሊያስተካክሉ የሚችሉ ህክምናዎች እና የቀዶ ህክምና ሂደቶች አሉ ፡፡

✍#የሽንት #ፊኛ #መውጫ #ላይ #የሚከሰት #መዘጋት
👉👉የሽንት ፊኛ ላይ መዘጋት የሚከሰተው በፊኛው አንገት ወይም ስር አካባቢ ባለው ቦታ ነው:: ይህም ሲፈጠር በሽንት ቱቦ ላይ ያለውን ሽንት የማስተላለፍ ሂደት እንዲቀንስ ወይም እንዳይኖር ያደርጋል፡፡ይሄ በሽታ የሚከሰተው አብዛኛውን ጊዜ እድሜያቸው በገፋ አዛውንትና ከወንዶች ይልቅ በሴቶች ላይ ነው፡፡
👉👉ምክንያቶች
👉በሽንት ትቦ ላይ አስቀድሞ የተፈጠረ ጠባሳ
👉የሽንት ፊኛ ውስጥ የሚኖር ጠጠር
👉የፕሮስቴት እጢ ማበጥ
👉 የፕሮስቴት እጢ ካንሰር
👉 በፊንጢጣና ማህፀን ውስጥ የሚኖሩ እባጮች
👉 👉ምልክቶች
👉 ሽንት በሚሸናበት ጊዜ የሚኖር ህመም
👉 ሽንት ለመሽናት መቸገር ወይም ማስማጥ
👉 የሽንት መንጠባጠብ
👉 በመተኛ ሰአት በተደጋጋሚ ጊዜ የሽንት መምጣት
👉በፊኛ ውስጥ ሽንት ቢኖርም ሙሉ ለሙሉ ማወጣት አለመቻል
👉የሽንት መጠን ከሌላው ጊዜ ያነሰ መሆን
👉 👉ምርመራ
👉የኩላሊት ጉዳት መጠንን ለማወቅ የደም ምርመራ
👉 የሽንት ካልቸር
👉 አልትራሳውንድ(Ultrasound)፡የተዘጋበትን ምክንያት ለማወቅ
👉ኤስሬይ(x-ray):የሽንት ቱቦ መጥበብን ለማረጋገጥ
👉👉 ህክምና
👉ለአጭር ጊዜ የቆየ ከሆነ ተጣጣፊ በሆነ የሽንት ትቦ ፕላስቲክ(cathether) በህክምና ባለሙያ ወደ ሽንት ፊኛ እንዲገባ ተደርጎ የተጠራቀመው ሽንት እንዲወጣና ከህመማቸው እረፍት እንዲያገኙ ይደረጋል፡፡
👉ከህመሙ ለረጅም ጊዜ ከቆየና ሌሎች ተያያዥ ጉዳቶች ሊያስከትል የሚችል ከሆነ በቀዶ ህክምና እንስተካከል ይደረጋል፡፡

#ሁል ግዜ የብርድ ስሜት ለምን ይሰማኛል ?
የደም ማነስ (Anemia) ካጋጠመን
የደም ማነስ የሚከሰተው በደማችን ውስጥ በሚፈጠር የቀይ ደም ሴሎች እጥረት ወይም ቀይ ደም ሴሎች ኦክስጅን ለሰውነታችን የሚያስተላልፉ ሲሆን መጠናቸው ሲያንስ ሰውነታችን የሚገባውን ያህል ኦክስጅን አያገኝም ይህ ሲሆን የብርድ ስሜት በተለይ በእጅ እና እግር ላይ ፣ የድካም ስሜት፣ የማዞር ስሜት እና የትንፋሽ እጥረት ሊከሰት ይችላል።
ሃይፖታይሮዲዝም (የታይሮይድ መጠን ማነስ)
አንገታችን ውስጥ የሚገኘው የታይሮይድ እጢ በቂ ሆርሞን ማመንጨት ሲቸገር ብርድ ስሜት ይፈጥራል።
ኩላሊት በሽታ
ኩላሊት ሲታመም በሰውነታችን ውስጥ አደገኛ የቆሻሻ ክምችት ሊፈጠር ይችላል ይህ ሲከሰት የሰውነታችን ሙቀት ሊቀንስ ይችላል። ኩላሊት በሽታ አልፎም የደም ማነስ በማምጣት ይበልጥ ብርድ ስሜት እንዲሰማን ሊያደርግ ይችላል።
ስኳር በሽታ
በስኳር ምክንያት የሚፈጠር የነርቭ ጉዳት ብርድ ብርድ እንዲለን ምክንትያት ይሆናል
የደም ቧንቧ መጥበብ
የደም ቧንቧ ውስጥ የሚከማች ቆሻሻ(ፕላክ) የደም ቧንቧ እንዲጠብ በማድረግ ደም በቅጡ መዘዋወር እንዳይችል ያደርጋል ይህ ሲሆን እጅ እና እግር ተገቢውን ያህል ደም ስለማያገኙ ቅዝቃዜ ስሜት ሊፈጠር ይችላል።
ጉንፋን
ጉንፋን አፍንጫ፣ ጉሮሮ እና ሳንባን ጨምሮ መላ ሰውነታችንን የሚያጠቃ ቫይረስ ሲሆን በዚህ ወቅት ብርድ ብርድ እንዲሰማን ያደርጋል
የነርቭ ህመም (ኒውሮፓቲ)
በቂ የሆነ መልእክት ወደ ሰውነታችንን ማስተላለፍ ስለማይቻል የነርቭ ህመም ያጋጠማቸው ሰው ላይ ብርድ ብርድ ማለት ፣ መደንዘዝ ፣ የማቃጠል ሊፈጠር ይችላል
በቂ ቫይታሚን ቢ12 አለማግኘት
የቫይታሚን ቢ12 እጥረት የደም ማነስ በመፍጠር ብርድ ስሜት እንዲሰማን ያደርጋል
ሃይፖፒቱታሪዝም
ይህ ህመም የሚከሰተው አእምሮ ውስጥ ያለው ፒቱታሪ እጢ በቂ ሆርሞን ማመንጨት ሳይችል ሲቀር ነው። የብርድ ስሜት እንዲሰማን ያደርጋል።
መድሃኒቶች
አንዳንድ መድሃኒቶች ብርድ ስሜት ያስከትላሉ ቤታ ብሎከርስ የተባሉ የልብ መድሃኒቶች የብርድ ስሜት፣ የማዞር ስሜት፣ የማቅለሽለሽ ስሜት እና ድካም ይፈጥራሉ።

#ጤናማ ሆነው ለመቆየት እነዚህን 10 ወርቃማ ምክሮች
ይከተሉ!!
1. ጤናማ አመጋገብ ይመገቡ👇
የሚመገቡት ምግብ ለሰውነታችን እንደ ነዳጅ በመሆን ያገለግላሉ። የተመገቡት የምግብ ዓይነት እና መጠን በቀጥታ የጤናዎን ሁኔታ ያስተጓጉላል። ጤናማ ያልሆኑ ምግቦች
በሚመገቡበት ወቅት ሰውነትዎ ለበሽታ በጣም የተጋለጠ ይሆናል።
2. ፈሳሽ በብዛት ይውሰድ👇
ስለ አጠቃላይ የጤናችን ሁኔታ ስንመለከት ሰውነታችን የተትረፈረፈ ፈሳሽ ሊኖረው ግድ መሆኑን እናወራለን። በቂ የሆነ ፈሳሽ ሰውነታችን እንዲኖረው ቀኑን ሙሉ በቂ የሆነ ውሃ መጠጣት አለብን።
3. ስፖርታዊ እንቅስቃሴን የህይወትዎ አካል ያድርጉ👇
ጤናማና ከበሽታ ነፃ የሆነ ህይወት ለመምራት መደበኛ የሆነ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ማድረግ ብቸኛው የተሻለ አማራጭ ነው። እንደ ዕድሜዎ ወይም እንደ ብቃትዎ ሁኔታ ለስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ጊዜ መስጠት አስፈላጊ ነው።
4. በተመስጦ ወደ ውስጥ መተንፈስን ይለማመድ👇
ጥልቅ ትንፈሳ ወይም በሌላ አገላለጽ የሚቆጣጠሩት አተነፋፈስ ጤናማ እንዲሆኑ በጣም ጠቃሚ የሆነ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል።
በተጨማሪም ጠንካራ የሆነ የሰውነት እና የአእምሮ ግንኙነት እንዲፈጠር ይረዳናል።
5. የሰውነት ክብደትዎን በንቃት ይከታተሉ👇
ወደ ሚዛን ላይ መውጣት ልምድዎ በማድረግ የሰውነት ክብደትዎን ቼክ ያድርጉ ወይም ይቆጣጠሩ። የተመጣጠነ የሰውነት ክብደት እንዲኖርዎ በማድረግ ውፍረትን ተከትለው
የሚመጡ በሽታዎች እንደ አርትራይተስ፣ የደም ግፊት፣ ስኳርና የልብ ህመምን በቀላሉ መከላከል ይችላሉ።
6. ሲጋራ ማጨስዎን ያቁሙ👇
ሲጋራ በጤናዎ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ አለው። ሲዲሲ (CDC) ገለፃ ከሆነ በሲጋራ ውስጥ ከ 5,000 በላይ ኬሚካሎች ይገኛሉ እነዚህ ኬሚካሎች ለሰው ጤንነት በጣም ጎጂ ናቸው።
7. በዘመናዊነት/በሃላፊነት ይዝናኑ👇
የአልኮል መጠጥ ስንወስድ እንደ ቶኒክ ወይም እንደ መርዝ ይሰራሉ ነገር ግን ይህ የሚወሰነው በቀን ውስጥ የጠጡት መጠን ላይ ነው። መጠነኛ አልኮል መጠጣት ለልብና ለዝውውር ስርዓታችን በጣም ጠቃሚ እንደሆነ ይወሰዳል። በተጨማሪም በዓይነት ሁለት የስኳር በሽታ እና የሀሞት ጠጠር የመያዝ ዕድላችንን ይቀንሳል።
8. መልካም አመለካከት ይኑርዎት👇
ለህይወት ጤናማና በጎ አመለካከት መኖር ሌላኛው ጤናማ ህይወት እንድንመራ የሚረዳ ሚስጥር ነው። አነጋገርዎና ለህይወት ያለዎት አመለካከት አጠቃላይ ጤንነትዎ ላይ ቀጥተኛ
የሆነ ሚና አለው።
9. በበዓላትና የዕረፍት ቀኖች ራስዎን ዘና ያድርጉ👇
እያንዳንድ ሰው በማንኛውም ዕድሜ፣ ፆታና የሃብት መጠን ላይ ቢገኙም መዝናናት ያስፈልጋቸዋል። ከዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎ
ሲፋቱ እረፍትና መዝናናትን ይዞልዎት ይመጣል።
10. የቤተሰብዎን የጤና ሁኔታ ታሪክ ይወቁ👇
የቤተሰብዎን የጤና ታሪክ ማወቅ በጣም ጠቃሚ ነው። ስለራስዎና የቅርብ ቤተሰብዎ የተመዘገበ የጤና መረጃ መያዝ በየትኛው የበሽታ ዓይነት የመያዝ ዕድልዎ ከፍተኛ እንደሆነ ፍንጭ ይሰጥዎታል።
9102 ok ብለዉ በእጅ ስልክዎ በመላክ አጭር መልእክቶቻችንን በቀላሉ መከታተል ይችላሉ።
👉 በሚከተሉት የማህበረሰብ ትስስር ድህረ ገጾች ይከታተሉን:-
👉የዶክተር አለ የቴሌግራም ቻናል
https://www.tg-me.com/Doctoralle8809
👉 የዶክተር አለ የዩቱብ ቻነል Subscribe ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCg8YTjuR_i3pUeQ0Jexa5yQ
👉 የዶክተር አለ የዶክተር አለ 8809 የቲክቶክ ገፅ Follow ያድርጉ
tiktok.com/@doctoralle8809
👉 የዶክተር አለ የአጭር መልእክት:-
👉👉👉 9102 OK

Telegram
Doctor Alle 8809/ዶክተር አለ 8809
ጤናዎን ያብዛሎ
8809 ዶክተር አለ
መተኪያ ስለሌለው ጤናዎ የሀኪም መፍትሄ የሚያገኙበት የጥሪ ማዕከል 8809 ዶክተር አለ
- አካላዎ ህመም -
- የውስጥ ደዌ
- የስነልቦና ችግር
- እንዲሁም የሚያስፈልግዎ ህክምና የት ሆስፒታል እንደሚሰጥ እንጠቁምዎታለን፡፡
- የውጪ ሀገር ህክምና ለሚያስፈልጋቸው ባለን ዓለምአቀፍ ኔትዎርክ ሁሉን ያሟላ

✍ #በህፃናት #ላይ #የሚከሰት #የአፍ #ውስጥ #ፈንገስ #ምንድን #ነው? 👉👉 #የህፃናት የአፍ ውስጥ ፈንገስ የሚከሰተው ፈንገሱ በአፍ ውስጥ አድጎ በሚፈጥረው ኢንፌክሽን ምክንያት ነው፡፡ ይህ ኢንፌክሽን ብዙን ጊዜ ህፃናት ለከፋ ጉዳት የማይጥል ቢሆንም አልፎ አልፎ ግን ከባድ የጤና ችግር የሚሆንበት አጋጣሚ ይፈጠራል፡፡ በተለይ የተፈጥሮ የበሽታ የመከላከል አቅማቸው በተለያዩ ምክንያቶች የተዳከመ ከሆነ ኢንፌክሽኑ…
✍ #በህፃናት #ላይ #የሚከሰት #የአፍ #ውስጥ #ፈንገስ #ምንድን #ነው?
👉👉 #የህፃናት የአፍ ውስጥ ፈንገስ የሚከሰተው ፈንገሱ በአፍ ውስጥ አድጎ በሚፈጥረው ኢንፌክሽን ምክንያት ነው፡፡ ይህ ኢንፌክሽን ብዙን ጊዜ ህፃናት ለከፋ ጉዳት የማይጥል ቢሆንም አልፎ አልፎ ግን ከባድ የጤና ችግር የሚሆንበት አጋጣሚ ይፈጠራል፡፡ በተለይ የተፈጥሮ የበሽታ የመከላከል አቅማቸው በተለያዩ ምክንያቶች የተዳከመ ከሆነ ኢንፌክሽኑ ወደ ተለያየ የሰውነት ክፍላቸው በመዛመት ውስብስብ የጤና ችግር የማምጣት እምቅ አለው፡፡ በተመሳሳም ከሰው ወደ ሰው በቀላሉ ይተላለፋል፡፡
👉👉 #የአፍ #ውስጥ #ፈንገስ #መንስኤዎች#በልጆች #ላይ
ካንዲያሲስ ፈንገስ
አልቢካንስ ሲ በተባለ ፉንገስ አማከኝነት ሊከሰት ይችላሉ
እናቶች ብዙን ጊዜ ወተት እንዳይፈስ በማለት ጡታቸውን የሚሸፍኑባቸው ነገሮች አማካኝነት ባክቴሪያዎች ሊፈጠሩ ይችላሉ
በእርግዝና ጊዜ እናት ማህፀን ኢንፌክሽን ተጋልጣ ሳትታከም ከቀረች በምቶልድበት ሰአት ከስዎ ወደ ልጁ በመተላለፍ ልጁ ላይ የአፍ ውስጥ ፈንገስ ሊያስከትልበት ይችላል
እናት በምታጠባበት ወቅት ህመም እና ከጡቷ ጫፍ የሚወጣ ፈሳሽ ካለ ከወተት ወጪ እነዚህ ካሉ ኢንፊክስን ተፈጥሮ ሊሆን ስለሚችል በሚያጠቡበት ወቅት ወደ ህፃኑ ስለሚተላለፍ የአፍ ውስጥ ፈንገስ ሊያስከትልበት ይችላል ስለዚህ ህክምና ማድረግ ይኖረባቸዋል::
👉👉 #የአፍ #ውስጥ ፈንገስ #ምልክቶች
ነጭ ወይም ቢጫ ቀለም ያላቸው ያበጡ ነገሮች በትንሽ ቦታ ላይ ውስጠኛው ጉንጭ ክፍል፣ በምላስ፣በቶንሲሎች፣ በድድ ወይም በከንፈር ላይ ይወጣሉ፡፡
እብጠቱ በሚፋቅበት ጊዜ አነስተኛ ደም ይወጣዋል
በአፍ ውስጥ ቁስል ወይም የማቃጠል ስሜት ይፈጠራል
የጥጥ ስሜት አፍ ውስጥ መሰማት
በአፍ ጥግ ላይ መድረቅና የቆዳ መሰንጠቅ ሊያጋጥም ይችላል
ለመዋጥ መቸገር የአፍ መጥፎ ጠረን ሊፈጠር ይችላል
ምግብ የማጣጣም አቅም መቀነስ ወይም ጣእም ማጣት አንዳንዴም የምግብ መውረጃ ትቦ (ኦሶፋገስ) በዚህ ኢንፌክሽን ሊጠቃ ይችላል፡፡
👉👉 #በቤት ውስጥ ማድረግ የምንችለው ምንድን ነው
የህፃናቱን እድሜ ባማከለ መልኩ ለልጆች እርጎን መስጠት እንችላለን፡፡ እረጎ ላክቶስ በሲላይ የተባለ እጥረ ነገርን ስለያዘ ፈንፈፉን ለመቀነስ ይረዳናል
ለብ ባለ ውሃ ላይ ጨው በመጨመር አካባቢውን መጥረግ
👉👉 #ሕክምናው
የአፍ ውስጥ የህፃናት ፈንገስ ለማከም የጤና ባለሙያዎ የሚታዘዙ መድኃኒቶችን ይኖራሉ ፡፡ እነዚህ መድኃኒቶች ፀረ- ተዋህሲያን መድኃኒቶች ሲሆኑ ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚጠይቁና በትክክል ሊወሰዱ የሚገባቸው ናቸው ፡፡

ጡት የሚያጠቡ እናቶች በተደጋጋሚ የሚጠይቋቸው 12 መሰረታዊ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው ‼️
ስለ እናት ጡት ወተት ጥቅሞች በደንብ የተረዳች እናት የሚከተሉትን 11 መሰረታዊ ጥያቄዎችን ትጠይቃለች እኔም ለዚች ንቁ እና ጠንቃቃ እናት መልሶችን አቅርብያለው::
#ጥያቄ 1: ልጄን በቀን ዉስጥ ስንት ጊዜ ነው ማጥባት ያለብኝ❓️
✔️ ህፃናት ገና በተወለዱ በ 1 ሰአት ዉስጥ ጡት መጥባት መጀመር አለባቸው ከዛ ጀምሮ በ24 ሰአት ዉስጥ ቢያንስ ቢያንስ 8-12 ጊዜ ጡት መጥባት አለባቸው❗️
✔️ ሆኖም በተጨማሪም ሕፃኑ ለመጥባት በሚፈልግበት ጊዜ ሰአት ሁሉ ማጥባት ተገቢ ነው::
#ጥያቄ 2: ህፃናት ጡት ለመጥባት ሲፈልጉ ምን አይነት ምልክቶችን ያሳያሉ❓️
📌 እጃቸው መጥባት
📌 በደንብ ነቅተው አፋቸውን ማንቀሳቀስ
📌 ምላሳቸውን ወጣ ወጣ ማድረግ
(ይሄ የእንጥል መውረድ ምልክት አይደለም‼️)
📌 መነጫነጭ
📌 ማልቀስ : ሆኖም ልጅሽ እስከሚያለቅስ መጠበቅ የለብሽም ምክንያት አንዴ በኃይል ካለቀስ ጡትሽ ለማስያዝ ትንሽ ልትቸገሪ ትቺያለሽ::
#ጥያቄ 3: ልጄ ከተኛ ቀስቃሼ ማጥባት አለብኝ❓️
🔹 አዎ በተለይ የመጀመሪያዎቹ ሁለት ሶስት ሳምንት ዉስጥ በራሳቸው ከእንቅልፋቸው ካልነቁ ቢያንስ በየ 3 ሰዓቱ መቀስቀስ እና ማጥባት አለብሽ ::
#ጥያቄ 4: መነሳት ካለበት ሰአት በፊት ቢነሳስ ❓️
🛑 ልጅሽን ለማጥባት "ቢያንስ በየ 3 ሰዓቱ" ተባለ እንጂ የተለየ የሰዓት ቀመር የለውም❗️ ልጅሽ ጡት በፍለገ ጊዜ ሁሉ ማግኘት አለበት::
#ጥያቄ 5: ልጄ አንዴ ሲጠባ ለምን ያህል ደቂቃ መጥባት አለበት❓️
🤱 ሁሉም ህፃናት የሚጠቡበት ፍጥነት እና ብቃት ይለያያል ይሄ ማለት አንዳንዱ ህፃን በ 10 ደቂቃ ዉስጥ ጠብቶ እና ረክቶ ስተኛ አንዳንዱ ደሞ 30 ደቂቃ ሊፈጅበት ይቺላል::
#ጥያቄ 6 : የጡቴ ወተት እንደሚያጠግበው እና እንደማያጠግበው በምን አውቃለሁ❓️
👶 ጨቅላ ህፃን ልጅሽ በጡትሽ ወተት ከጠገበ የሚከተሉትን ነገሮች ያሳያል::(ከ 1 ሳምንት - 4 ሳምንት)
✔️ ጠብቶ እና ሆዱ ሙሉ ሆኖ ቢያንስ ለ 2 ሰአት ይተኛል
✔️ ሰውነቱ ላይ ከባድ ቢጫነት አይታይም
✔️ ኪሎ በየቀኑ እየጨመረ ይሄዳል
✔️ በቀን ቢያንስ 5-6 ሽንት ይሸናል
✔️ በቀን ቢያንስ 3-4 ካካ ይኖረዋል
(የመጨረሻው ለሁሉም ህፃናት ላይሰራ ይቺላል)
#ጥያቄ 7: ልጄ ሳጠባ ጡቴ ማቀየር ያለብኝ መቼ ነው❓️
🔹 ልጅሽ አንደኛውን ጡትሽን እየጠባ ሳይጨርስ ቶሎ ወደ ሁለተኛው ጡት መቀየር የለብሽም❗️
🔹 ምክንያቱም መጀመርያ የሚያገኘው ወተት(foremilk) አብዛኛው ዉሃማ ሲሆን ለ ሰውነቱ እድገት ዋና የሆነውን ምግብ (ቅባት እና ፕሮቲን) የሚያገኘው እስከ መጨረሻው ሲጠባ እና መጨረሻ ያለውን ወተት(hindmilk) ሲያገኝ ነው::
#ጥያቄ 8: ልጄ ለምንድነው ሌሊት ቶሎ ቶሎ እየነቃ የምያለቅሰዉ❓️
✔️ አንዳንድ ህፃናት በጣም በተደጋጋሚ እና ለ ረጅም ሰአት ጡት የሚፈልጉበት ሰአት አላቸው ይህ ባህሪ "cluster feeding " ይባላል::
✔️ በነዚህ ሰዓት ላይ ልጅሽ ነጭናጫ እና ወተቱ ያለበቃው ይመስላል ግን አይደለም‼️ ዝም ብለሽ በትዕግስት አጥቢው
✔️ ሌላው ጨቅላ ጨጓራ እና አንጀታቸው ትንሽ ስለሆነች ትንሽ ትንሽ ነው መጥባት የሚችሉት ስለዚህ ያቺ ትንሽ ወተት ወደ ታችኛው የአንጀት ክፍል ስታልፍ ይርባቸዋል ስለዚህ ቶሎ ቶሎ ይነቃሉ ያለቅሳሉም ::
#ጥያቄ 9: የጡት ወተቴን አልቤ ማስቀመጥ እና ከተወሰነ ሰአት በዋላ ማጥባት እችላለሁ ❓️
🔹 አዎ ትቺያለሽ❗️ በተለይ ወደ ስራ ቶሎ የምትገቢ ከሆነ ቀድመሽ ጡትሽን እያለብሽ ማስቀመጥ ልምድ ይኑርሽ::
🔹 የጡትሽን ወተት የምታልቢበት እና የሚታስቀምጭበት ዕቃ ንፁህናው በደንብ የተጠበቀ መሆን ይኖርበታል‼️
#ጥያቄ 10 አንዴ የታለበ ወተት ለምን ያህል ጊዜ መጠቀም ይቻላል❓️
💎 ከ ፍሪጅ ዉጭ 4-6 ሰአት መቆየት ይቺላል
💎 አንዴ ጠብቶ የተረፈውን በ 2 ሰአት ዉስጥ መጠቀም
💎 በ ፍሪጅ ዉስጥ (በኔጌትቭ 4 c)ከተቀመጠ እስከ 4 ቀን
💎 በበረዶ ቤት (በኔጌትቭ 18 c) ከተቀመጠ 6 ወር
#አጠቃቀሙም: ⚠️⚠️
🥛🥛ወተቱን ከፍርጅ ከወጣነው በዋላ ወተቱ ያለበትን ጡጦ/ኩባያ ሞቅ ያለ ዉሃ ዉስጥ በማስቀመጥ ሙቀቱን ለመለካት በክንድ ላይ ጠብ አርጎ የማያቃጥል መሆኑን ካየን በዋላ መስጠት ይቻላል::
#ጥያቄ 11: #ጡቴ ጫፍ የለውም ለልጄም ሊያዝለት አልቻለም መፍትሄው ምንድነው❓️
✔️ እናቶች ጡታቸውን ማየት እና ማስተካከል ያለባቸው ከወለዱ በዋላ ሳይሆን ቀድመው በእርግዝና ወቅት ነው
✔️ እርግዝና ወቅት የሚከታተልሽን ሀኪምሽ አማክረሽ በተለያዩ ዘዴዎች ጫፉ እንዲወጣ እና እንዲስተካከል ማድረግ አለብሽ
✔️ ከወለድሽ በዋላ ደሞ ጫፉ እስኪወጣ ድረስ ጡትሽን በማለቢያ እያለብሽ ወተቱን ለልጅሽ በጡጦ/ኩባያ መስጠት ይኖርብሻል ::
✔️ የጤና ባለሙያዎችን አማክሮ በተለያዩ ዘዴዎች ጫፉ እንዲወጣ መሳብ ለምሳሌ በ ተገለበጠ ሲሪንጅ
ዶ/ር ፋሲል መንበረ
የህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪም
9102 ok ብለዉ በእጅ ስልክዎ በመላክ አጭር መልእክቶቻችንን በቀላሉ መከታተል ይችላሉ።
👉 በሚከተሉት የማህበረሰብ ትስስር ድህረ ገጾች ይከታተሉን:-
👉የዶክተር አለ የቴሌግራም ቻናል
https://www.tg-me.com/Doctoralle8809
👉 የዶክተር አለ የዩቱብ ቻነል Subscribe ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCg8YTjuR_i3pUeQ0Jexa5yQ
👉 የዶክተር አለ የዶክተር አለ 8809 የቲክቶክ ገፅ Follow ያድርጉ
tiktok.com/@doctoralle8809
👉 የዶክተር አለ የአጭር መልእክት:-
👉👉👉 9102 OK
ስለ እናት ጡት ወተት ጥቅሞች በደንብ የተረዳች እናት የሚከተሉትን 11 መሰረታዊ ጥያቄዎችን ትጠይቃለች እኔም ለዚች ንቁ እና ጠንቃቃ እናት መልሶችን አቅርብያለው::
#ጥያቄ 1: ልጄን በቀን ዉስጥ ስንት ጊዜ ነው ማጥባት ያለብኝ❓️
✔️ ህፃናት ገና በተወለዱ በ 1 ሰአት ዉስጥ ጡት መጥባት መጀመር አለባቸው ከዛ ጀምሮ በ24 ሰአት ዉስጥ ቢያንስ ቢያንስ 8-12 ጊዜ ጡት መጥባት አለባቸው❗️
✔️ ሆኖም በተጨማሪም ሕፃኑ ለመጥባት በሚፈልግበት ጊዜ ሰአት ሁሉ ማጥባት ተገቢ ነው::
#ጥያቄ 2: ህፃናት ጡት ለመጥባት ሲፈልጉ ምን አይነት ምልክቶችን ያሳያሉ❓️
📌 እጃቸው መጥባት
📌 በደንብ ነቅተው አፋቸውን ማንቀሳቀስ
📌 ምላሳቸውን ወጣ ወጣ ማድረግ
(ይሄ የእንጥል መውረድ ምልክት አይደለም‼️)
📌 መነጫነጭ
📌 ማልቀስ : ሆኖም ልጅሽ እስከሚያለቅስ መጠበቅ የለብሽም ምክንያት አንዴ በኃይል ካለቀስ ጡትሽ ለማስያዝ ትንሽ ልትቸገሪ ትቺያለሽ::
#ጥያቄ 3: ልጄ ከተኛ ቀስቃሼ ማጥባት አለብኝ❓️
🔹 አዎ በተለይ የመጀመሪያዎቹ ሁለት ሶስት ሳምንት ዉስጥ በራሳቸው ከእንቅልፋቸው ካልነቁ ቢያንስ በየ 3 ሰዓቱ መቀስቀስ እና ማጥባት አለብሽ ::
#ጥያቄ 4: መነሳት ካለበት ሰአት በፊት ቢነሳስ ❓️
🛑 ልጅሽን ለማጥባት "ቢያንስ በየ 3 ሰዓቱ" ተባለ እንጂ የተለየ የሰዓት ቀመር የለውም❗️ ልጅሽ ጡት በፍለገ ጊዜ ሁሉ ማግኘት አለበት::
#ጥያቄ 5: ልጄ አንዴ ሲጠባ ለምን ያህል ደቂቃ መጥባት አለበት❓️
🤱 ሁሉም ህፃናት የሚጠቡበት ፍጥነት እና ብቃት ይለያያል ይሄ ማለት አንዳንዱ ህፃን በ 10 ደቂቃ ዉስጥ ጠብቶ እና ረክቶ ስተኛ አንዳንዱ ደሞ 30 ደቂቃ ሊፈጅበት ይቺላል::
#ጥያቄ 6 : የጡቴ ወተት እንደሚያጠግበው እና እንደማያጠግበው በምን አውቃለሁ❓️
👶 ጨቅላ ህፃን ልጅሽ በጡትሽ ወተት ከጠገበ የሚከተሉትን ነገሮች ያሳያል::(ከ 1 ሳምንት - 4 ሳምንት)
✔️ ጠብቶ እና ሆዱ ሙሉ ሆኖ ቢያንስ ለ 2 ሰአት ይተኛል
✔️ ሰውነቱ ላይ ከባድ ቢጫነት አይታይም
✔️ ኪሎ በየቀኑ እየጨመረ ይሄዳል
✔️ በቀን ቢያንስ 5-6 ሽንት ይሸናል
✔️ በቀን ቢያንስ 3-4 ካካ ይኖረዋል
(የመጨረሻው ለሁሉም ህፃናት ላይሰራ ይቺላል)
#ጥያቄ 7: ልጄ ሳጠባ ጡቴ ማቀየር ያለብኝ መቼ ነው❓️
🔹 ልጅሽ አንደኛውን ጡትሽን እየጠባ ሳይጨርስ ቶሎ ወደ ሁለተኛው ጡት መቀየር የለብሽም❗️
🔹 ምክንያቱም መጀመርያ የሚያገኘው ወተት(foremilk) አብዛኛው ዉሃማ ሲሆን ለ ሰውነቱ እድገት ዋና የሆነውን ምግብ (ቅባት እና ፕሮቲን) የሚያገኘው እስከ መጨረሻው ሲጠባ እና መጨረሻ ያለውን ወተት(hindmilk) ሲያገኝ ነው::
#ጥያቄ 8: ልጄ ለምንድነው ሌሊት ቶሎ ቶሎ እየነቃ የምያለቅሰዉ❓️
✔️ አንዳንድ ህፃናት በጣም በተደጋጋሚ እና ለ ረጅም ሰአት ጡት የሚፈልጉበት ሰአት አላቸው ይህ ባህሪ "cluster feeding " ይባላል::
✔️ በነዚህ ሰዓት ላይ ልጅሽ ነጭናጫ እና ወተቱ ያለበቃው ይመስላል ግን አይደለም‼️ ዝም ብለሽ በትዕግስት አጥቢው
✔️ ሌላው ጨቅላ ጨጓራ እና አንጀታቸው ትንሽ ስለሆነች ትንሽ ትንሽ ነው መጥባት የሚችሉት ስለዚህ ያቺ ትንሽ ወተት ወደ ታችኛው የአንጀት ክፍል ስታልፍ ይርባቸዋል ስለዚህ ቶሎ ቶሎ ይነቃሉ ያለቅሳሉም ::
#ጥያቄ 9: የጡት ወተቴን አልቤ ማስቀመጥ እና ከተወሰነ ሰአት በዋላ ማጥባት እችላለሁ ❓️
🔹 አዎ ትቺያለሽ❗️ በተለይ ወደ ስራ ቶሎ የምትገቢ ከሆነ ቀድመሽ ጡትሽን እያለብሽ ማስቀመጥ ልምድ ይኑርሽ::
🔹 የጡትሽን ወተት የምታልቢበት እና የሚታስቀምጭበት ዕቃ ንፁህናው በደንብ የተጠበቀ መሆን ይኖርበታል‼️
#ጥያቄ 10 አንዴ የታለበ ወተት ለምን ያህል ጊዜ መጠቀም ይቻላል❓️
💎 ከ ፍሪጅ ዉጭ 4-6 ሰአት መቆየት ይቺላል
💎 አንዴ ጠብቶ የተረፈውን በ 2 ሰአት ዉስጥ መጠቀም
💎 በ ፍሪጅ ዉስጥ (በኔጌትቭ 4 c)ከተቀመጠ እስከ 4 ቀን
💎 በበረዶ ቤት (በኔጌትቭ 18 c) ከተቀመጠ 6 ወር
#አጠቃቀሙም: ⚠️⚠️
🥛🥛ወተቱን ከፍርጅ ከወጣነው በዋላ ወተቱ ያለበትን ጡጦ/ኩባያ ሞቅ ያለ ዉሃ ዉስጥ በማስቀመጥ ሙቀቱን ለመለካት በክንድ ላይ ጠብ አርጎ የማያቃጥል መሆኑን ካየን በዋላ መስጠት ይቻላል::
#ጥያቄ 11: #ጡቴ ጫፍ የለውም ለልጄም ሊያዝለት አልቻለም መፍትሄው ምንድነው❓️
✔️ እናቶች ጡታቸውን ማየት እና ማስተካከል ያለባቸው ከወለዱ በዋላ ሳይሆን ቀድመው በእርግዝና ወቅት ነው
✔️ እርግዝና ወቅት የሚከታተልሽን ሀኪምሽ አማክረሽ በተለያዩ ዘዴዎች ጫፉ እንዲወጣ እና እንዲስተካከል ማድረግ አለብሽ
✔️ ከወለድሽ በዋላ ደሞ ጫፉ እስኪወጣ ድረስ ጡትሽን በማለቢያ እያለብሽ ወተቱን ለልጅሽ በጡጦ/ኩባያ መስጠት ይኖርብሻል ::
✔️ የጤና ባለሙያዎችን አማክሮ በተለያዩ ዘዴዎች ጫፉ እንዲወጣ መሳብ ለምሳሌ በ ተገለበጠ ሲሪንጅ
ዶ/ር ፋሲል መንበረ
የህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪም
9102 ok ብለዉ በእጅ ስልክዎ በመላክ አጭር መልእክቶቻችንን በቀላሉ መከታተል ይችላሉ።
👉 በሚከተሉት የማህበረሰብ ትስስር ድህረ ገጾች ይከታተሉን:-
👉የዶክተር አለ የቴሌግራም ቻናል
https://www.tg-me.com/Doctoralle8809
👉 የዶክተር አለ የዩቱብ ቻነል Subscribe ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCg8YTjuR_i3pUeQ0Jexa5yQ
👉 የዶክተር አለ የዶክተር አለ 8809 የቲክቶክ ገፅ Follow ያድርጉ
tiktok.com/@doctoralle8809
👉 የዶክተር አለ የአጭር መልእክት:-
👉👉👉 9102 OK
Telegram
Doctor Alle 8809/ዶክተር አለ 8809
ጤናዎን ያብዛሎ
8809 ዶክተር አለ
መተኪያ ስለሌለው ጤናዎ የሀኪም መፍትሄ የሚያገኙበት የጥሪ ማዕከል 8809 ዶክተር አለ
- አካላዎ ህመም -
- የውስጥ ደዌ
- የስነልቦና ችግር
- እንዲሁም የሚያስፈልግዎ ህክምና የት ሆስፒታል እንደሚሰጥ እንጠቁምዎታለን፡፡
- የውጪ ሀገር ህክምና ለሚያስፈልጋቸው ባለን ዓለምአቀፍ ኔትዎርክ ሁሉን ያሟላ
8809 ዶክተር አለ
መተኪያ ስለሌለው ጤናዎ የሀኪም መፍትሄ የሚያገኙበት የጥሪ ማዕከል 8809 ዶክተር አለ
- አካላዎ ህመም -
- የውስጥ ደዌ
- የስነልቦና ችግር
- እንዲሁም የሚያስፈልግዎ ህክምና የት ሆስፒታል እንደሚሰጥ እንጠቁምዎታለን፡፡
- የውጪ ሀገር ህክምና ለሚያስፈልጋቸው ባለን ዓለምአቀፍ ኔትዎርክ ሁሉን ያሟላ
✍ #አፕል #በመመገብ #የምናገኘው #ጥቅም !
🔺 መጥፎ ኮሌስትሮልን(Cholesterol) ይቀንሳል
🔺 የአልዛይመር(Alzheimer) በሽታን ይከላከላል
🔺 በስኳር በሽታ የመያዝ እድላችንን ይቀንሳል
🔺 የሰውነት ጥንካሬና ብቃትን ይጨምራል
🔺 የትልቅ አንጀት ካንሰርን ይከላከላል
🔺 በሽታ የመከላከል አቅምን ይጨምራል
🔺 ካታራክት የአይን በሽታን ይከላከላል
🔺 የሚያንፀባርቅና የሚያምር ቆዳ እንዲኖረን ያደርጋል
🔺 የልብ ችግርን ይከላከላል
🔺 ነጭ እና ጤናማ ጥርስ ይሰጠናል/እንዲኖረን ያደርጋል
🔺 በአስም በሽታ የመያዝ እድልን ይቀንሳል
🔺 የፓርኪንሰንስ (Parkinsense) በሽታን ይከላከላል
🔺 ከፍተኛ የደም ግፊትን ይቆጣጠራል
🔺 ክብደት ለመቀነስ ይረዳል
🔺 በውስጡ የያዘው ፍላቮኖይድ ካንሰርን ለመዋጋት ይረዳል
🔺 አጥንትን ከመሳሳት ይከላከላል
🔺 ለአእምሮ በጣም ጥሩ/ጠቃሚ ነው
🔺 የሐሞት ጠጠርን ይከላከላል
🔺 ጨጓራችን ሲያቃጥለን ያስታግሳል
🔺 ለደም ማነስ ህክምና
🔺 መጥፎ ኮሌስትሮልን(Cholesterol) ይቀንሳል
🔺 የአልዛይመር(Alzheimer) በሽታን ይከላከላል
🔺 በስኳር በሽታ የመያዝ እድላችንን ይቀንሳል
🔺 የሰውነት ጥንካሬና ብቃትን ይጨምራል
🔺 የትልቅ አንጀት ካንሰርን ይከላከላል
🔺 በሽታ የመከላከል አቅምን ይጨምራል
🔺 ካታራክት የአይን በሽታን ይከላከላል
🔺 የሚያንፀባርቅና የሚያምር ቆዳ እንዲኖረን ያደርጋል
🔺 የልብ ችግርን ይከላከላል
🔺 ነጭ እና ጤናማ ጥርስ ይሰጠናል/እንዲኖረን ያደርጋል
🔺 በአስም በሽታ የመያዝ እድልን ይቀንሳል
🔺 የፓርኪንሰንስ (Parkinsense) በሽታን ይከላከላል
🔺 ከፍተኛ የደም ግፊትን ይቆጣጠራል
🔺 ክብደት ለመቀነስ ይረዳል
🔺 በውስጡ የያዘው ፍላቮኖይድ ካንሰርን ለመዋጋት ይረዳል
🔺 አጥንትን ከመሳሳት ይከላከላል
🔺 ለአእምሮ በጣም ጥሩ/ጠቃሚ ነው
🔺 የሐሞት ጠጠርን ይከላከላል
🔺 ጨጓራችን ሲያቃጥለን ያስታግሳል
🔺 ለደም ማነስ ህክምና
✍️ #ለመጥፎ #አፍ #ጠረን #የቤት #ውስጥ #መፍትሄዎች
⏩ #ብዙ ሰዎችን ሠላም ሲነሳና በእለት ተእለት ኑሯቸዉ ላይ ጉልህ ተፅኖ ሲያሳድር ስለሚስተዋለዉ መጥፎ የአፍ ጠረን ችግር ይህን ለማለት ወደድን !!!
⏩ #በተለምዶ መጥፎ የአፍ ጠረን ይምንለው ብሽታ ሃሊቶሲስ በመባል ይታወቃል። በሰዎች መሃል መሸማቅቀን የሚያስከትል ሲሆን በራስ መተማመናችን ላይ ጉዳት አለው። መጥፎ ሽታ ብዙ መንስኤዎች አሉት። ጠረን ያላቸው ምግቦች መመገብ፣ ማጨስ፣ የአፍ መድረቅ፣ የድድ በሽታ፣ የሳይነስ በሽታ እና ሌሎች በሽታዎች የአፍ ጠረን ሊያመጡ ይችላሉ።
⏩ #ዋናው የመጥፎ አፍ ጠረን መነሻ አፋችን ጀርባ ወይም በጥርሶቻችን መሃል የሚገኝ የባክቴሪያ ክምችት ነው። ሽታን ለመከላከል የአፍ ጤንነትን መጠበቅ ይኖርብናል። ጥርስን በየግዜው መቦረሽ ያስፈልጋል።
⏩ #በቀን ውስጥ በቂ ውሃ መጠጣት ሌላኛው መፍትሄ ሲሆን ምግብ ከተመገቡ በኋላ አፋችንን መጉመጥመጥ በጥርሳችን መሃል ያሉ የምግብ ፓርቲክሎችን ለማስወገድ ይረዳል። ሌሎች ለአፍ ጠረን ልናውላቸው የምንችላቸው የቤት ውስጥ መፍትሄዎች ይከተላሉ።
⏩ #ቀረፋ
🔺ቀረፋ በውስጡ ሲናሚክ አልዲሃይድ አሲድ የያዘ ሲሆን ይህ ዘይት መጥፎ ሽታን ከመሸፈን አልፎ አፋችን ውስጥ ያለውን የባክቴሪያ መጠን በመቀነስ ይታወቃል። መጥፎ የአፍ ጠረንን ለመቀነስ እንደሚከተለው ማድረግ ይችላሉ፦
🔺 አንድ የሻይ ማንኪያ የቀረፋ ዱቄት አንድ ብርጭቆ ውሃ ውስጥ አድርገው ያፍሉ
ውሃውን አጥልለው ይጉመጥመጡበት
⏩ #የፓርስሊ #ቅጠል
🔺ፓርስሊ ውስጥ ያለው ክሎሮፊል መጥፎ የአፍ ሽታን ለመቀነስ ይረዳል። ፓርስሊ ቅጠል አቸቶ ውስጥ ነክረው ማላመጥ እንደ ሌላ አማራጭ የፓርስሊ ቅጠሉን ፈጭተው ጁሱን ቀስ ብለው መጠጣት
⏩#የሎሚ #ጭማቂ
🔺የሎሚ አሲዳማ ይዘት ጥርስዎ ውስጥ የባክቴርያ እድገት እንዲገታ ይረዳል። የሎሚ ሽታም እራሱ የአፍዎን ጠረን ለመደበቅ ይረዳል።
🔺1 ሻይ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ ውሃ ውስጥ ጨምቀው አማስለው ይጉመጥመጡበት። ጨው ጨምረውም ማጉመጥመጥ ይችላሉ። ይህ መፍትሄ የአፍዎን ድርቀት በመቀነስ በአፍ ድርቀት የሚመጣን ሽታ ለመቀነስ ይረዳል።
⏩#አፕል #ሲደር #ቪኔጋር
🔺 ይህ አቸቶ የፒኤች መጠን ማመጣጠን ባህሪው ለመጥፎ የአፍ ጠረን መፍትሄ እንዲሆን ያደርገዋል። ከሁለት አንዱ ምፍትሄዎች መሞከር ይችላሉ፦
🔺አንድ ሻይ ማንኪያ ፖም አቸቶ ከአንድ ብርጭቆ ውሃ ጋር አቀላቅለው ከምግብ በፊት ይጠጡ።
🔺አቸቶው ጨጓራዎን ለመፍጨትም ያግዘዋል።አቸቶውን ከውሃ ጋር አቀላቅለው በጉሮሮዎ ያስረቅርቁ
⏩#የመጋገርያ #እርሾ
🔺የመጋገርያ እርሾ መጥፎ ሽታ በማስወገድ ይታወቃል። መጥፎ ጠረን የሚያስከስተውን የአሲድ አለመመጣጠን በመሻሻል የአፍ ጠረናችንን ይቀንሳል። የአፍ ውስጥ ባክቴሪያ በመዋጋት መጥፎ ሽታን ያስቀራል።
🔺ግማሽ ሻይ ማንኪያ እርሾ አንድ ብርጭቆ ውሃ ውስጥ አቀላቅለው በቀን አንዴ ይጉመጥመጡ
🔺ጥርስዎን በእርሾ መቦረሽ ያፍዎን አሲዲቲ ይቀንሳል። ባክቴሪያ እንዳያድግም ይከላከላል
⏩#ሻይ
🔺ኖርማልም ሆነ የቅጠላ ቅጠል ሻይ የአፍ ጠረን ለመከላከል ይጠቅማሉ። አረንጓዴ ሻይ ውስጥ ያለው አንቲኦክሲዳንት ፖሊፌኖልስ ባክቴርያ አፋችን ውስጥ እናዳይድግ ይከላከላል።
⏩ #እነዚህን መፍትሄዎች ሞክረውም የአፍ ጠረንዎ ካልተሻሻለ የህመሙ መንሴ የሆነ ሌላ በሽታ ስለሚኖር ዶክተር ቢያማክሩ ጥሩ ነው።

✍️ #በባዶ #ሆዳችን #ልንመገባቸው #የማይገቡ #ምግቦች #ምን #እንደሆኑ #ያውቃሉ?
🔹 ብርቱካን እና ሎሚ፡- ከልክ ያለፈ የአሲድ መመንጨት ያስከትላል
🔹 ጣፋጭ ምግቦች (ቸኮሌት፣ ከረሜላ…)፡- ለስኳር በሽታ ይዳርጋሉ
🔹 ቲመቲም፡- የጨጓራ ቁስለትን ይፈጥራል
🔹 ዝኩኒ፡- የሆድ መነፋት፣ ቃር፣ የሆድ ጋዝ መብዛት ያስከትላል
🔹 እርጎ፡- በሆዳችን ውስጥ የሚገኙ ጠቃሚ ባክቴሪያዎችን ይገላል
🔹 ሙዝ፡- የልብ ችግር ያስከትላል
🔹 ለስላሳ መጠጦች፡- ስርአተ-ልመትን ያዛባል፡፡
✍ 9102 ok ብለዉ በእጅ ስልክዎ በመላክ አጭር መልእክቶቻችንን በቀላሉ መከታተል ይችላሉ።

#ጤናማ_ፀጉር_እና_አመጋገብ
🎯ፀጉር ቀጣይነት ያለው እድገት የሚያሳይ በየቀኑ የሚታደስ የአካል ክፍል ነው። ጤናማ ፀጉር በወር 1cm የሚያድግ ሲሆን በቀን ደግሞ ከ 50-100 ፀጉር ይነቀላል።
🎯ፀጉር የሚሰራው ኬራቲን ከሚባል ፕሮቲን ሲሆን የሚያድገውም ፎሊክልስ ከሚባሉ የቆዳ ክፍሎች ነው። የእነዚህ ፎሊክልስ የታችኛው ክፍል ህይወት ካላቸው ህዋሳት የተሰራ ሲሆን ባላቸው የደም ቧንቧ ለፀጉር እድገት የሚያስፈልገውን ንጥረ-ነገር ይቀበላሉ።
🎯በየቀኑ የምንመገበው ምግብ ለፀጉር እርዝመት፣ ብዛት እና እድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደርጋል። በንጥረ ነገር የበለፀገ ምግብ መመገብ ጤናማ የሆነ ፀጉር እንዲኖር ያግዛል።
🎯ጤናማ ያልሆነ ፀጉር መለያ ባህሪያት መሳሳት፣ መነቃቀል፣ የእድገት ውስንነት፣ እንዲሁም ያለጊዜው መመለጥን ይጨምራል። የእነዚህ ምልክቶች ምክንያት ብዙ ቢሆንም ለፀጉር የሚያስፈልጉ ምግቦችን አለመመገብ በዋናነት ይጠቀሳል።
🎯ጤናማ የሆነ ፀጉር እንዲኖረን የሚረዱ የምግብ አይነቶች የሚከተሉት ናቸው::
✅ እንቁላል: በውስጡ ባዮቲን የሚባል ንጥረ ነገርን ሰለሚይዝ የፀጉር እድገትን ለመደገፍ ይረዳል።
✅ አቮካዶ: ለፀጉር እድገት አስፈላጊ የሆነውን ባዮቲን እንዲሁም ጤናማ የሆነ ቅባት በመያዙ የፀጉር እድገትን ለመጨመር ተመራጭ ያደርገዋል።
✅ አረንጓዴ ቅጠል ያላቸው አትክልቶች: በአይረን የበለፀጉ በመሆናቸው ፀጉር እንዳይነቃቀል ያግዛሉ።
✅ የ ቫይታሚን ዲ ምንጮች፦ጉበት፣ አይብ፣ እርጎ ፣ ብርቱካን፣ እንጉዳይ ወዘተን መመገብ ለፀጉር እድገት ከፍተኛ እርዳታ ያደርጋል።
✅ አይረን እና ዚንክ የያዙ ምግቦች፦ ስጋ፣ አሳ ፣ጥራጥሬ እና የእህል ዘሮች እንደ ጤፍ፣ ምስር፣ አኩሪ አተር መመገብ ፀጉር እንዳይነቃቀል እና እንዳይሳሳ ያግዛል።

ቫሪኮስ ቬን (varicose veine)
ይህ አይነቱ ችግር የደም ስር (የደም መለስ) እብጠት ወይም መወጠር ምክንያት የሚፈጥረው ችግር ነው ። ማንኛውም የደም ስር ላይ መፈጠር ይችላል ።
ነገር ግን አብዛኛውን ጊዜ የሚከሰተው /የሚፈጠረው እግር አካባቢ ነው። ለዚህም እንደ ምክንያትነት የሚጠቀሰው ለረጅም ጊዜ መቆም እና መራመድ በታችኛው የሰውነት ክፍል ላይ ጫና መፍጠሩ ነው።
መንስኤዎቹ
እድሜ
እርግዝና
የትራፊክ አደጋ
ረጅም ሰዕት መቆም
ምልክቶች
የደም ስር ላይ ጠቆር ያለ ምልክት መያዝ
የተወጠረ እና ያበጠ ደም ስር መታየት በእግር አካባቢ
እየባሰ ሲመጣ እግር አካባቢ ህመም መሰማት እና የመክበድ ስሜት
የማቃጠል ፣የመርገብገብ ፣የጡንቻ መኮማተር እና ማበጥ በእግር አካባቢ
ከተቀመጥን በኋላ ወይም ከተቀመጥንበት ስንነሳ ከፍተኛ የህመም ስሜት
ደምስር አካባቢ የማሳከክ ስሜት
መፍትሄዎች
በቤት ውስጥ እንቅስቃሴ ማድረግ ፣የሰውነት ክብደትን ማስተካከል ፣የሚያጨናንቁንን ልብሶች አለመጠቀም ፣እግርን ከፍ አድርጎ መቀመጥ እና እረጅም ጊዜ መቆም ወይም መቀመጥን መቀነስ ችግሩ እና የህክምና ክትትል ማድረግ ።