🙂ደስተኛ መሆን ከፈለክ
☞ከሰው አትጠብቅ!
☞ያለህን አካፍል!
☞ቂም አትያዝ!
☞ከልብህ አፍቅር!
☞የውስጥህን ሰላም ከሚነሱ ነገሮች ወይም ሰዎች ራቅ!
☞ለበደሉህ ይቅርታ አድራጊ እና ለበደልካቸው ይቅርታ ጠያቂ ሁን!
☞ሰው ሁሉ እንዳንተ አያስብም እና እኔ ብሆን ብለህ አትፍረድ!
☞ደስታህን ከፈጣሪ እንጂ ከፍጡር አትጠብቅ!
☞ሁሌም ፈገግ በል!
☞ከሀጢያት ራቅ!
☞ያኔ እኮ እያልክ ነገን አታበላሽ!
☞ሀይማኖትህን አጥብቅ!
መልካም ቀን ይሁንልን

✍️ #በሽታ #የመከላከል #አቅም #ማለት #ምን #ማለት #ነው?
🔹🔹🔹🔹🔹 🔹🔹🔹🔹🔹🔹
♥️♥️#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥️♥️
✅ የበሽታ መከላከል አቅም የሰውነትን በበሽታ አምጪ ተህዋስያን ወረራን ለመከላከል ያለውን ችሎታ ያመለክታል፡፡ በሽታ አምጪ ተህዋሲያን እንደ ባክቴሪያ እና ቫይረሶች ያሉ የውጭ በሽታ አምጪ ቁሶች ሲሆኑ ሰዎች በየቀኑ ለእነርሱ ተጋላጭ ናቸው፡፡
✅ በሽታ ተከላካይ ክፍሎች የተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ በመሳተፍ እና ከውጪ በመጡ ተዋሲያን ጥቃት ከደረሰባቸው የሰውነታችን ክፍል በራሱ እነዚህን የሞቱ የበሽታ ተከላካይ ህዋሶችን ያስወግዳቸዋል፡፡
✅ የሰውነት በሽታ መከላከያ ስርአቶች ሰውነት በሽታን እንዲዋጋ እና እራሱን ከአዳዲስ በሽታዎች እንዲከላከል የሚያደርገው ስርአት በመሆኑ የተጠናከረ የሰውነት በሽታ መከላከል አቅም ሲኖር ከብዙ በሽታዎች ይጠበቃሉ፤ ቢያዙ እንኳን በቀላሉ ለማገገም ይቻላል፡፡
✅ አንድ ሰው የሰውነት በሽታ የመከላከል አቅሙ ሙሉ በሙሉ መሥራት በማይችልበት ጊዜ የሰውነትን በሽታ የመከላከል ችግር እንዳለበት ይነገረዋል፡፡
✅ በሽታ ተከላካይ ህዋሶች ለሰው ልጅ በህይወት ለመኖር በጣም አስፈላጊ ናቸው፡፡ ያለ በሽታ መከላከያ ሰውነት በቀላሉ ለባክቴሪያ ፣ለቫይረስ እንዲሁም ለጥገኛ ተዋሲያን የመጋለጥ እድሉ የሰፋ ነው፡፡ በዋነኝነት በሽታ ተከላካይ የሚባሉት ደግሞ የሚከተሉት ናቸው፡፡
📌 ነጭ የደም ህዋስ
📌 በደም ውስጥ የሚፈጠሩ
ፀረ-ባክቴሪያዎች (Antibodies)
📌 በሰውነት ውስጥ ፀረ-ባክቴሪያዎች እና ተዋሲያን ለመግደል የሚያገለግሉ ስርአቶች (Complement System)
📌 የደም ህዋሶች (Lymphatic System)
📌 ጣፊያ (Spleen)
📌 መቅኔ (Bone marrow)
📌 ደረት ላይ የሚገኙ ዕጢዎች (thyms
👉 የተዳከመ የበሽታ መከላከልን አቅምን የሚፈጥሩ ሁኔታዎች
📌 ኤድስ
📌 ካንሰር
📌 ራስን ጤንነት የሚያጠቃ በሽታ (Autoimmuni disease)
📌 መድሃኒቶች እንደ (Corticosteroids) ያሉ መድሀኒቶች በተደጋጋሚ መውሰድ
📌 ሥር የሰደደ በሽታዎች: -የስኳር በሽታ፣
የኩላሊት በሽታ፣ ሄፓታይተስ እና የአልኮል ሱሰኝነት የበሽታ መከላከያ ስርዓቱን ይገታሉ ይችላል፡፡
📌 የልብ ሕመም -በተወለዱ ጊዜ የሚከሰቱ አንዳንድ ያልተጠበቁ ችግሮች በሽታን የመከላከል አቅምን የሚያስተጓጉሉ ከመሆኑም በላይ በሽታ የመከላከል አቅምን ሊያሳጡ ይችላሉ፡፡
📌 እርጅና -ዕድሜ እየጨመር በሄደ መጠን ትንንሽ ህዋሶች፣ ማይክሮፋይሎች እና የተሟሟቱ ፕሮቲኖችን ያመርታሉ፡፡
👉 #በሽታ #የመከላከል #አቅምን #ለማሳደግ #የሚረዱ #ቀላል #ልማዶች
📌 የሰውነት ንፅህናን መጠበቅ፣ እጅን በተደጋጋሚ መታጠብ
📌 በርከት ያለ ውሃ መጠጣት
📌 ፍራፍሬዎችን (ሙዝ፣ ብርቱካን፣ ሎሚ፣ አናናስ)፣ ብሮኮሊ፣ ነጭ ሽንኩርት፣ ዝንጅብል፣ ስፒናች፣ እርጎ እና የለውዝ ፍሬዎችን ማዘውተር፡፡
📌 ጮክ ብሎ መሳቅ
📌 ፀሀይ መሞቅ
📌 አዎንታዊ አስተሳሰብ መላበስ፤ ተስፈኛ መሆን
📌 ቁርስ መመገብ
📌 ለራስ ጊዜ መስጠት (ተመስጦ)
📌 በየቀኑ የእግር ጉዞ ማድረግ
📌 የሚያነቃቁ እና የሚያወዛውዙ ሙዚቃዎችን መስማት
📌 የስኳር ፍጆታን መቀነስ
⏩ #ስለማንኛው የጤና ጉዳይ ላይ ለመወያየት ካሻዎ 8809 ይደውሉና ስለችግሮ ከጤና ባለሙያዎች ጋር ይማከሩ !!! ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!
👇 👇👇👇👇👇👇👇👇
✍️ 9102 ok ብለዉ በእጅ ስልክዎ በመላክ አጭር መልእክቶቻችንን በቀላሉ መከታተል ይችላሉ።
🔺 በጤና፣ በግንኙነት፣ በስነ-ልቦና እና አመጋገብ ዙርያ ጠቃሚ መረጃ ለማግኘት 9102 Ok ብለዉ ይጠቀሙ።
🔺 ቅድመ-ጥንቃቄ ልናደርግላቸው የሚገቡ በሽታዎች የትኞቹ ናቸው? ብዙ ሰዎችን ከሚያጠቁ በሽታዎች እራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንችላለን?
🔺 ክብደታችንን ለመቆጣጠር አመጋገባችን እንዴት መሆን አለበት?
🔺 ከፍቅረኛ፣ ከቤተሰብ እና ከባልደረባ ጋር በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ የግንኙነት ችግሮችን እንዴት መፍታት እንችላለን?
በነዚህ ጉዳዮች ዙርያ የሚያውጠነጥኑ አጭር መልእክቶችን #በ9102 ማግኘት ይችላሉ።
♥️9102 OK ♥️♥️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 በሚከተሉት የማህበረሰብ ትስስር ድህረ ገጾች ይከታተሉን፡
✅ የዶክተር አለ 8809 የፌስቡክ ገፅ፦
👉👉👉 http://tiny.cc/gf606y
✅ የዶክተር አለ 8809 የቴሌግራም ገፅ ፦
👉👉👉 T.ME/DOCTORALLE8809
✅ የዶክተር አለ 8809 የዩቱብ ቻነል፦
👉👉👉
https://www.youtube.com/ / channel UCg8YTjuR_i3pUeQ0Jexa5yQ

Telegram
Doctor Alle 8809/ዶክተር አለ 8809
ጤናዎን ያብዛሎ
8809 ዶክተር አለ
መተኪያ ስለሌለው ጤናዎ የሀኪም መፍትሄ የሚያገኙበት የጥሪ ማዕከል 8809 ዶክተር አለ
- አካላዎ ህመም -
- የውስጥ ደዌ
- የስነልቦና ችግር
- እንዲሁም የሚያስፈልግዎ ህክምና የት ሆስፒታል እንደሚሰጥ እንጠቁምዎታለን፡፡
- የውጪ ሀገር ህክምና ለሚያስፈልጋቸው ባለን ዓለምአቀፍ ኔትዎርክ ሁሉን ያሟላ

#ተፈጥሯዊ – ብጉር ማጥፊያዎች
አንዳንድ ሴቶችም “ሳሙናውና ቅባቱ ፊታችንን አበላሸው፣ አዥጎረጎረን፣ ቡግር አወጣብን” ሲሉ በ እኛ የደረሰው እንዳይደርስ ምክራችንን አስተላልፉልን ብለውናል።
ሁልጊዜም ሰዎች ሳሙናም ሆነ ፊት የሚያጠራ ቅባት ከመቀባት በፊት ከቆዳ ሃኪም ጋር መነጋገር እንደሚያስፈልግ ስትመክር ቆይታለች።
የኤሲያኖች ቆዳ እና የሃበሾች ቆዳ አንድ አይነት አይደለም።
እነርሱን ስለጠቀማቸው ሃበሾችን ይጠቅማል ማለት አይደለም። በመሆኑም የዚህ ችግር ስለባዎች ወደ ሃኪም እንዲሄዱ በመምከር ተፈጥሯዊ የቡግር ማጥፊያዎችን እንጠቁማለን።
ይህንን ያዘጋጀነውም ለግንዛቤዎ እንዲጠቅም እንጂ ሁልጊዜም ቢሆን አንድ ነገር ከማድረግ በፊት ሃኪምዎን ማማከርዎን አይርሱ።
ቅባታማ ምርቶችን ያስወግዱ፡- ከፍተኛ የቅባትነት ይዘት ያላቸውን የፀጉር ቅባቶች ጨምሮ የፊት ማውዣዎች (moisturizers) እና ዘይታማ ማጽጃዎችን አይጠቀሙ፡፡
የፊትዎን ንፅህና ይጠብቁ፡- ፊትዎን የእጅዎ መዳፍ ላይ በፍፁም ማሳረፍ አሊያም በተደጋጋሚ ፊትዎን መዳሰስ አይኖርብዎትም፡፡
ፀጉርዎን አዘውትረው በሻምፖ ይታጠቡ፣ ነገር ግን ፊትዎን መንካት የለቦትም፡፡
የአካል እንቅስቃሴ ያዘውትሩ፡- በመካከለኛ ደረጃ የአካል እንቅስቃሴ ማዘውተርዎ የደም ዝውውርን ከማቀለጣጠፉም በላይ መርዛማ ንጥረ ነገሮች ከሰውነትዎ እንዲወገዱ ለማድረግ ይረዳል፡፡
ከጭንቀት ነፃ ይሁኑ፡- በርካታ ጥናቶች ጭንቀት ብጉርን ከማባባሱም በላይ የቆዳ ጤንነት ችግር ላይ እንዲወድቅ ያደርጋል ይላሉ፡፡
ጭንቀት ሲያድርብዎ ከወዳጆችዎ ጋር ይማከሩ፣ የሚወዱትን ሙዚቃ ያዳምጡ፣ አሊያም ዘና ለማለት ይሞክሩ፡፡ የእግር ጉዞ ማድረግዎ ዘና እንዲሉ ያደርጋል፡፡ እነዚህን ጨምሮ ሌሎች ከጭንቀት ነፃ እንዲሆኑ የሚረዱም ነገሮችንም ይከውኑ፡፡
በቂ የፀሐይ ብርሃንና ኦክስጅን፡- የሐይ ብርሃን ቫይታሚን ዲን ለሰውነታችን ይሰጣል፡፡
ይህ ቫይታሚን ለቆዳ ጤንነት በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ ንፁህ አየርና የፀሐይ ሙቀት ጭንቀትን በመቀነስ በቆዳ ውስጥ የኦክስጅን መጠን እንዲጨምር ያደርጋሉ፡፡
ይሁን እንጂ ፀሐይ ላይ ለረጅም ጊዜ በመቆየት ቆዳዎ እንዲቆጣ ማድረግ አይኖርብዎትም፡፡
ብጉርን ለመቀነስና ለማጥፋት ይረዳሉ ተብለው የሚመረቱ ዘመናዊ ባህላዊ ቅባቶችና ዘይቶች በርካታ ናቸው፡፡
ብዙዎቹ ለጊዜው ችግሩን ያጠፉ ቢመስሉም ቅባቱ ካለቀ በኋላ ግን ብጉሩ ተባብሶ ሊቀጥል የሚችልበት ዕድል ሰፊ ነው፡፡
ከባህላዊም ሆነ ዘመናዊ ህክምናዎች ባልተናነሰ ተፈጥሯዊ የሚባሉት ዘዴዎች ከፍተኛ የሆነ ጠቀሜታ ይሰጣሉ፡፡
ጥቂቶቹ የሚከተሉት ናቸው፡፡
ብጉሮችን በጣትዎ አይነካኩ፡- ፊትዎ ላይ የሚታዩትን ብጉሮች በጣትዎችዎ መጫን ወይም ማሸት አይገባም፡፡
እንዲህ በሚያደርጉበት ጊዜ የፈሳሹን (sebum ይሰኛል) መጠን እንዲጨምር ከማድረግዎም በላይ ከቆዳዎ ስር ያለው አካል (membrane) እንዲቀደድ ያደርጋሉ፡፡
ኢንፌክሽኑና ፈሳሹ በቆዳዎ ስር በመዛመት ሌሎች ብጉሮች እንዲፈጠሩም ምክንያት ይሆናል፡፡ ከሁሉም በላይ በፊትዎ ላይ የማይጠፉ ጠባሳዎች የመከሰት ዕድልን እንዲጨምር ሊያደርጉ ስለሚችሉ ፊትዎን በጣትዎችዎ ማሸትን ያስወግዱ፡፡
ፊትዎን በቀን ሁለት ጊዜ በሳሙና ይታጠቡ፡- ፊታቸው ላይ ብጉር የሚታይባቸው ሰዎች ከሰልፈር (sulfur) የተሰሩ ሳሙናዎችን እንዲጠቀሙ ይመከራል፡፡
ቆዳዎ በተፈጥሮው ባለ ወዝ (oily) ከሆነ benzoyl peroxide የተካተተበት ሳሙና ይጠቀሙ፡፡ ፊትዎን በስፖንጅና በሌሎችም ሻካራ ጨርቆችና ብሩሾች እየሞዠቁ እንዳያጥቡ፡፡
– ብጉሩን ያብሰዋል እንጂ አያጠፋውም፡፡
ፊትዎን ከሁለት ጊዜ በላይ ደጋግመው በማጠብ እንዳያደርቁት መጠንቀቅ ይኖርብዎታል፡፡
የቆዳ ዕጢዎች ፊትዎ የደረቀ ከመሰላቸው ብዙ sebum እንዲመረት በማድረግ ብጉሩ እንዲስፋፋ ምክንያት ይሆናሉ፡፡
ምግብና ብጉር፡- ለበርካታ ሰዎች የምግብ አለርጂ ለረጅም ጊዜ የማይጠፋ ብጉር እንዲፈጠርባቸው ሊያደርግ ይችላል፡፡
ብጉር ፊታቸው ላይ የሚታይባቸው ሰዎች ቅባትና ቅመማ ቅመም የበዛባቸው ምግቦች አብዝተው እንዲወስዱ ይመከራል፡፡
የቅርብ ጊዜ ጥናቶች በወተት ውስጥ የሚገኙ ሆርሞኖችና በባህር ምግቦች ውስጥ የሚገኘው ከፍተኛ የአዮዲን መጠን ብጉርን እንደሚያባብሱ ተደርሶበታል ይላሉ፡፡
ከተቻለ እነዚህ ምግቦች አይወሰዱ፡፡
ከእነዚህ በተጨማሪ ስኳር፣ የወተት ተዋፅኦዎች፣ ለረጅም ሰዓት ሲጠበሱ የቆዩ ምግቦች፣ ስጋ፣ የኦቾሎኒ ቅቤ እና የመሳሰሉት ቅባታማና ዘይታማ ምግቦችን ያስወግዱ፡፡
ከዚህ በተቃራኒው አረንጓዴ ተክሎች፣ የአትክልት ጭማቂና በዚንክ የበለፀጉ ምግቦች ብጉርን ለመቀነስ ይረዳሉ፡፡
ውሃ ይጠጡ፡- ሲባል በመጠኑ በርከት ያለ መሆን ይኖርበታል፡፡
ጄኒፈር ቶደን የተባሉ የብጉር ኤክስፐርት በቀን ስምንት ብርጭቆ ውሃ በመጠጣት ብጉርን መከላከል እንደሚቻል ይመክራሉ፡፡
ምክንያቱ ደግሞ ውሃ ቆሻሻን ከሰውነታችን ሲስተም ማስወገድ ስለሚችል ነው፡፡
ይህ ደግሞ ሰውነታችን ብጉርን እንዲከላከልና እንዲያድን ይረዳዋል፡፡
ሜክአፖችን አይጠቀሙ፡- የተለያዩ የሜክአፕ ምርቶች ብጉርን ሊያስከትሉ ስለሚችሉ በተቻለ መጠን ባይጠቀሟቸው ይመከራል፡፡
እነዚህ መኳኳያዎች ብጉር እንዲስፋፋ ያደርጋሉ፡፡ የግድ መጠቀም አለብኝ ካሉ ደግሞ መሰረታቸው ውሃ የሆነ (water based) ሜክአፖችን ምርጫዎ ያድርጉ፡፡
የሜክአፕ ብሩሾችዎን በቋሚነት ያጽዱ፤ እንዲሁም ወደ መኝታዎ ከመሄድዎ በፊት ፊትዎንና ሜክአፕ የነካውን አካል ይታጠቡ፡፡
9102 ok ብለዉ በእጅ ስልክዎ በመላክ አጭር መልእክቶቻችንን በቀላሉ መከታተል ይችላሉ።
👉 በሚከተሉት የማህበረሰብ ትስስር ድህረ ገጾች ይከታተሉን:-
👉የዶክተር አለ የቴሌግራም ቻናል
https://www.tg-me.com/Doctoralle8809
👉 የዶክተር አለ የዩቱብ ቻነል Subscribe ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCg8YTjuR_i3pUeQ0Jexa5yQ
👉 የዶክተር አለ የዶክተር አለ 8809 የቲክቶክ ገፅ Follow ያድርጉ
tiktok.com/@doctoralle8809
👉 የዶክተር አለ የአጭር መልእክት:-
👉👉👉 9102

✍#ህፃናት #ክትባት #ከተከተቡ #በኋላ #የሚገጥሟቸው #የጤና #ለውጦች
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥
👉👉 ክትባቶች ልጅዎን እንደ ፖሊዮ ኩፍኝ እና ትክትክ ካሉ ከባድ በሽታዎች ይከላከላሉ :: ግን እንደ ማንኛውም መድሃኒት አንዳንድ ጊዜ የጎንዮሽ ጉዳቶችን ይዘው ይመጣሉ አብዛኛውን ጊዜ እነዚህ ምልክቶች የተለመዱ እና ጉዳት የማያደርሱ ናቸው።
👉👉 ከክትባት በኋላ መለስተኛ ምልክቶች እየሰራ መሆኑን ያሳያሉ እነዚህ ምልክቶች የልጅዎ ሰውነት አዲስ ፀረ እንግዳ አካላትን እየሰራ መሆኑን የሚጠቁሙ ምልክቶች ናቸው ፡፡ በተለምዶ እነዚህ ምልክቶች በጥቂት ቀናት ጊዜ ውስጥ በራሳቸው ይጠፋሉ።
👉👉 #ምልክቶቹ
🔵 የተወጉበት ቦታ ላይ መቅላት እና የህመም ስሜት መኖር
🔵 የተወጉበት ቦታ ላይ አነስተኛ እብጠት መኖር
🔵 መጠነኛ ትኩሳት መኖር
🔵 ለመተኛት መቸገር፣ ማልቀስ ፣መነጫነጭ
🔵 አንዳንድ ጊዜ ማስመለስ እና የምግብ ፍላጎት መቀነስ
👉👉 #ምልክቶቹ #እንዳይባባሱ #ምን #ማድረግ #እችላለሁ?
🔵 ለማባበል እና በማጫወት ሃሳባቸውን ለመስረቅ መሞከር
🔵 የተወጉበት ቦታ እብጠት ካለው ቀዝቃዛ ውሃ በንፁህ ጨርቅ ቦታው ላይ መያዝ
🔵 የተወጉበትን ቦታ አለመንካት
🔵 ቶሎ ቶሎ ጡት ማጥባት/ትንሽ ትንሽ ቶሎ ቶሎ መመገብ
🔵 ልጅዎ የሚለብሰውን ተጨማሪ ልብስ ያውጡ
🔵 ትኩሳቱን በመለካት ከ37.5 °C በላይ ከሆነ ለማቀዝቀዝ መሞከር የማይቀንስ ከሆነ የትኩሳት ማብረጃ መድሃኒቶችን መስጠት
👉👉 #መቼ #ወደ #ህክምና #በመሄድ #ማማከር #አለብኝ?
🔵 የትኩሳት ማብረጃ መድሃኒት ወስዶም ትኩሳቱ የማይቀንስ ከሆነ/ከ37.5 በላይ ከሆነ
🔵 የቆዳ ከለር መቀየር ካለ/ነጭ የመሆን/
🔵 አቅም ማጣት፣ ማንቀጥቀጥ እና ለመተንፈስ መቸገር ካለ
🔵 የልብ ምታቸው ከጨመረ/ ጤናማ የሚባለው አዲስ ከተወለዱ-1 ወር በደቂቃ 70-190 የልብ ምት፣ ከ1 ወር-11 ወር ላሉ ልጆች በደቂቃ ከ80-160 የልብ ምት/ ከነዚህ በላይ ከሆነ መጨመር አለ ማለት ስለምንችል ሃኪም ማማከር ይኖርብናል፡፡
👉👉 #ስለ ማንኛውም ከጤና ጋር ተያይዞ ጥያቄ ካሎት ወደ ጥሪ ማዕከላችን በመደወል ከጤና ባለሙያ ጋር ይማከሩ! ለመማከር 8809 ላይ ይደውሉ! ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!
✍ 9102 ok ብለዉ በእጅ ስልክዎ በመላክ አጭር መልእክቶቻችንን በቀላሉ መከታተል ይችላሉ።

✍️ #ጭንቀት እና #ችግሮቹ
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
♥️♥️#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥️♥️
♥️♥️ውድ የዶክተር አለ ተከታታዮች ዛሬ ይዘን የቀረብነው ፁሁፍ ስለ ጭንቀት ሲሆን ማንም ሰው በህይወት ዘመኑ ሳይጨነቅ ሙሉ ህይወቱን ሊቀጥል አይችልም ፡፡ ጭንቀት የኑሮ አካል ነው፤ ነገር ግን ጭንቀት የበዛና ተደጋጋሚ ሲሆን ጤናን ወደሚያሰጋ ደረጃ ሊቀይር ይችላል። ከጭንቀት ጋር በተያያዘ ከስነ-ልቦና ባለሙያ ጋር ማማከር ከፈለጉ ዶክተር አለ 8809 ላይ እየደወሉ መፍትኤውን እንመካከር፡፡
🔵 በጭንቀት ምክንያት ስለችግሩ ማሰላሰል መፍትሄ ላይ እንድንደርስ ምክንያት ሊሆን ይችላል። ነገር ግን በጭንቀት ምክንያት ማከናወን የምንፈልጋቸውን ነገሮች መፈጸም እንኳ ስንቸገር ለጤና ችግር እንጋለጣለን።
🔵 #ጭንቀት #እና #ፍርሃት #የሚከተሉትን #ባህሪዎች #ሊያስስትሉ #ይችላል
🔹 በቂ እንቅልፍ አለማግኘት
🔹 ነጭናጫ መሆን (የባህሪ ለውጥ)
🔹 ስራን በአግባቡ አለመስራት
🔹 መጠጣት እና ማጨስ
🔹 የአመጋገብ ስርአት መዛባት
🔵 #በጭንቀት ግዜ የሰውነት ሲምፓታቲክ ነርቭ ስርአት ስራት ይጀምራል። ይህም የሚከተሉት
የሰውነት ለውጦች ያስከትትል ፡-
🔹 የልብ ምት መጨመር
🔹 በፍጥነት መተንፈስ
🔹 የትንፋሽ እጥረት
🔹 ማዞር
🔹 ራስ ምታት
🔹 ማቅለሽለሽ
🔹 የጡንቻ ውጥረት

ወድ የዶክተር አለ ቤተሰቦች ዛሬ ይዘንላቹ የቀረብነው በሆዳችን ክፍል ህመማችንን ለመለየት የሚረዳን ፅሁፍ ነው ተከታተኩን።
♦♦በሆድ ክፍል ህመምን የመለየት ዘዴ♦♦
👉 ዘጠኝ አይነት የሆድ ክፍሎች በእነሱ እንዴት ህመማችንን መለየት እንችላለን?
1. የቀኝ የላይኛው የሆድ ክፍል
• የጉበት ህመም
• የሆድ ቁስለት
• የሃሞት ጠጠር
• የቀኝ ኩላሊት ህመም
2. የላይኛው የመሃል የሆድ ክፍል
• የጨጓራ ህመም
• የምግብ አለመፈጨት
• የሆድ ቁስለት
• የጣፊያ ኢንፌክሽን
• የጉበት ህመም
3. የግራ የላይኛው የሆድ ክፍል
• የሆድ ቁስለት
• የአንጀት ቁስለት
• የግራ ኩላሊት ህመም
• የሃሞት በሽታ
• የጣፊያ ህመም
4. የቀኝ የጎን መሁለኛው የሆድ ክፍል
• የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን
• የሆድ ድርቀት
• የኩላሊት ጠጠር
5. የእንብርት አካባቢ የሆድ ክፍል(center)
• ትርፍ አንጀት
• የአንጀት መታወክ
• የእንብርት መቁሰል
• የጣፊያ ህመም
6. የግራ ጎን መሃለኛው የሆድ ክፍል
• የኩላሊት ጠጠር
• የአንጀት መታወክ
• የአንጀት ኢንፌክሽን
7. የቀኝ ጎን የታችኛው የሆድ ክፍል
• ትርፍ አንጀት
• የሆድ ድርቀት
• የማህጸን አካባቢ ህመም
• ትንሹን እና ትልቁን አንጀት የሚያገናኘው ህዋስ ህመም
8. የሆድ ታችኛው መሃለኛው ክፍል
• የፊኛ ኢንፌክሽን
• የማህጸን አካባቢ ህመም
• የትልቁ አንጀት ህመም
9. የግራ ጎን የታችኛው የሆድ ክፍል