✍️ #የሚጥል #በሽታ (#epilepsy)
👉👉የሚጥል በሽታ (epilepsy) የአእምሮአችን ህዋሳት ከትክክለኛው ስርአት በተለየና በበዛ መልኩ ሲነቃቁ የሚከሰት በሽታ ነው። አንድ ሰው የሚጥል በሽታ አለበት ለማለት ምልክቶቹ ቢያንስ ሁለት ጊዜ መከሰት ይኖርባቸዋል።
👉👉#ምልክቶቹ
📌 በብዛት የሚታየው የበሽታው አይነት ጠቅላላ ሰውነትን የሚያንዘፈዝፍ ሲሆን በዚህ ጊዜ ታማሚዎች ራሳቸውን ይስታሉ። ታማሚው ከዚህም በተጨማሪ አይን ወደላይ ሲሰቅል እና አረፋ ሲደፍቅ ይታያል። በአንዳንድ የበሽታው አይነቶች ላይ ምልክቱ ከመታየቱ በፊት ራስ ምታት፣ የልብ ቶሎ ቶሎ የመምታት ስሜት፣ የእይታ ብዥታ ሊታዩት ይችላሉ። ይህም ከ 1-2 ደቂቃ ሊቆይ ይችላል።
📌 ታማሚዎቹ ከነቁ በኋላ የሁነውን ነገር ለማወቅ እና ለማስታወስ ይሳናቸዋል። ለተከታይ ደቂቃዎችም ሽንትና ሰገራቸውን መቆጣጠር ሊሳናቸው ይችላል።
👉👉 #መንሴዎች
የማንቀጥቀጥ መንሴዎች ብዙ ናቸው በእድሜ ሊለያይ ይችላል፡፡
📌 #ከአንድ ወር እድሜ በታች ላሉ
• በእናት የእርግዝና ወራት የተከሰቱ ችግሮች
• ሲወለዱ መታፈን
• ሲወለዱ የሚፈጠር ጉዳት ምሣሌ ጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ
• የማጅራት ገትር
• የደም ውስጥ ስኳር ወይም ግሊኮስ ማነስ
• በደም ውስጥ የንጥረ ነገሮች ማነስ
📌 #ከአንድ ወር እስከ 12 ዓመት
• ከፍተኛ ትኩሣትን ተከትሎ የሚመጣ ማንቀጥቀጥ
• ማጅራት ገትር
• የአንጐል ነፌክሽን
• በተፈጥሮ የአንጐል ስራ መዛባት
• የጭንቅላት ጉዳት
• ምክንያቱ ላይታወቅ ይችላል
📌 #ከ12-18 አመት
• የጭንቅላት ጉዳት
• ማጅራት ገትር፣ የአንጐል ኢንፌክሽን
• አልፎ አልፎ የጭንቅላት እጢዎች
• መንሴው ያልቃወቁ
📌 #ከ18-35 ዓመት
• የጭንቅላት ጉዳት
• በድንገት አልኮል መጠጥ ማቆም /ይሔ አልኮል ለብዙ ጊዜ የሚጠጡትን ይመለከታል/
• የጭንቅላት /አንጐል/ እጢዎች
• መንሴው ያልታወቁ (idiopathic)
• የአንጐል ኢንፌክሽን ወዘተ
📌 #ከ35 ዓመት በላይ
• ድንገተኛ የጭንቅላት ደም ዝውውር መሠናከል (stroke)
• የጭንቅላት እጢዎች
• የንጥረ ነገሮች መዛባት (metabolic disorder)
• ምሣሌ፡- የኩላሊት ችግር፣ የጉበት ችግር ወዘተ
• መንሴው ያልታወቀ (Idiopathic)
👉👉 #መደረግ #ያለባቸው #ጥንቃቄዎች
📌 መድሃኒት መውሰድ ከጀመርክ የመድሃኒቱን ስራ ከሚያስትጓጉሉ ነገሮች እና ለአደጋ ከሚያጋልጡ ባህሪዎች መጠበቅ አስፈላጊ ነው ። እነዚህም፡-
• አልኮል መጠጥ
• አደንዛዥ ዕጽ ለምሣሌ፦ ጫት
• ከፍተኛ ቦታዎች…..
ሰስለጤናዎ ለመማከር
📌 #ህክምናው እንደመንሴው ይለያያል፡፡
👉 በሚከተሉት የማህበረሰብ ትስስር ድህረ ገጾች ይከታተሉን:-
👉የዶክተር አለ የቴሌግራም ቻናል
https://www.tg-me.com/Doctoralle8809
👉 የዶክተር አለ የዩቱብ ቻነል Subscribe ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCg8YTjuR_i3pUeQ0Jexa5yQ
👉 የዶክተር አለ የዶክተር አለ 8809 የቲክቶክ ገፅ Follow ያድርጉ
tiktok.com/@doctoralle8809
👉 የዶክተር አለ የአጭር መልእክት:-
👉👉👉 9102

Telegram
Doctor Alle 8809/ዶክተር አለ 8809
ጤናዎን ያብዛሎ
8809 ዶክተር አለ
መተኪያ ስለሌለው ጤናዎ የሀኪም መፍትሄ የሚያገኙበት የጥሪ ማዕከል 8809 ዶክተር አለ
- አካላዎ ህመም -
- የውስጥ ደዌ
- የስነልቦና ችግር
- እንዲሁም የሚያስፈልግዎ ህክምና የት ሆስፒታል እንደሚሰጥ እንጠቁምዎታለን፡፡
- የውጪ ሀገር ህክምና ለሚያስፈልጋቸው ባለን ዓለምአቀፍ ኔትዎርክ ሁሉን ያሟላ

✍️ #ሰውነቶ #ላይ #እነዚህን #ምልክቶች #ችላ #አይበሉ!
1. ምክንያቱ ያልታወቀ የክብደት መቀነስ
2. ቶሎ የማይጠፋ ወይም ከባድ ትኩሳት
3. የትንፋሽ ማጠር
4. ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ የመጸዳጃ ሰአት መለወጥ
5. ቅዠት
6. ድንገተኛ የሆነ ራስ ምታት
7. አይን ላይ የብርሃን ብልጭታ መታየት
8. በቂ የማይባል/ ትንሽ ተመግበው የመጥገብ ስሜት መሰማት
9. የመገጣጠሚያ ላይ እብጠት የማቃጠል ስሜት፣ ወይም ማበጥ ካለ
10. ድንገት የሚከሰት የድካም ስሜት/ መናገር ማቃት/የሰውነት አለመታዘዝ

🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት ዋላችሁ🙏
አስተሳሰብህ ከ አለባበስህ የበለጠ ሲያምር ፣
መልካምነትህ ከምትቀባው ሽቶ የበለጠ ሲያውድ፤
ስነ-ምግባርህ ከመልክህ የበለጠ ሲማርክ፤ የዝነጣ ጣሪያ ላይ ደርሰሃል ማለት ነው። ከምር!!
ምን ግዜም በጎ በጎውን አስብ ።
ቃላቶችህም በጎ ይሁኑ፤ ምክንያቱም በጎ
ቃላት ወደ በጎ ባህሪ ይመራሀል።
በጎ ባህሪ ካለህ ወደ ጥሩ ልምድ
ይለወጣል ። ጥሩ ልምድ ደግሞ ህይወትህን ወደ መልካም ጎዳና ይመራዋል።
🙌መልካም ምሽት የነገ ሰው ይበለን🙌

✍ #የማህጸን #ኢንፌክሽን (PID)
⏩ #የማህጸን ኢንፌክሽን በሴት የመራቢያ ስርዓት (ማህፀን፣ እንቁላልን ላይ እንዲሁም የማህጸን ቱቦዎች ላይ ተጽእኖ የሚያሳድር በሽታ ነው። ፒ. አይ. ዲ በአብዛኛው ጊዜ የሚከሰተው በወሲብ ወቅት ከሚተላለፍ ኢንፌክሽን ነው። ፒ.አይ.ዲ የሚያመጡ በጣም የተለመዱ በሽታዎች (ክላሚዲያ) እና ጨብጥ (gornorhea) ናቸው። ፒአይዲ ቀጣይነት ላላው የማህጸን ህመም(chronic pelvic pain) መንስኤ ሊሆን ይቻላል። በተጨማሪም ፒአይዲ በፋሎፒያን ቱቦዎች ላይ ጠባሳ ሊፈጠር ስለሚችል የመሃንነት እና የከማህጸን በላይ እርግዝና መንስኤ ሊሆን ይችላል።
⏩ #ምልክቶቹ #ምንድ #ናቸው?
⏩ #የህመም ምልክት ሳይኖረው በሴት የመራቢያ አካላት ላይ ጉዳት ሲያስከትል ይስተዋላል። የህመም ምልክት ካሳየ ግን አብዛኛውን ጊዜ በታችኛው ሆድ ክፍል ህመም ይኖራል። በአንዳንድ ሴቶች ላይ ይህ ህመም በወሲብ ወቅት ይብሳል። ሌሎች ምልክቶች ፡-
🔹 ትኩሳት
🔹ብርድ ብርድ ማለት
🔹 ፈሳሽ( የሴት ብልት ፈሳሽ )
🔹 ከሴት ብልት ደም መድማት
🔹በማህጸን ምርመራ ወቅት ህመም
⏩ #የሚሰሩ #ምርመራዎች
⏩ #ማህጸን ኢንፌክሽን መኖሩ ወይም አለመኖሩ በቀላሉ ማወቅ አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል። ነግርግን መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉትን ለማወቅ የሚረዱ ጥቂት ምርመራዎች ይደረጋሉ። እነዚህም
🔹 የማህጸን ምርመራ
🔹 የሽንት ፣ የደም እና የማህጸን ፈሳሽ ምርመራ
🔹 አልትራሳውንድ
⏩ #እንዴት #ይታከማል?
🔹 #በአንቲባዮቲክ መድሃኒት ይታከማል።አንቲባዮቲክ መድኃኒቶች በተለያየ መንገድ ሊሰጡ ይችላሉ። እናም ሁሉም ሰው በተመሳሳይ መንገድ አይወስዳቸውም። አንዳንድ ሰዎች በመርፌ መልክ ከተሰጣቸው በኋላ ክኒን እንዲውጡ ይደረጋል። አንዳንድ በሽታው የጠናባቸው ሰዎች ደግም በሆስፒታል ውስጥ ተኝተው አንቲባዮቲክ መድኃኒቶችን በክንድ ስር ከተሰጣቸው በኋላ ወደ ቤት ሲሄዱ ክኒን እንዲወስዱ
ይደረጋል።የትኛው ህክምና ለእርስዎ እንደሚሻል በሃኪም ይወሰናል።
🔹 #መድኃኒት ወስደው ከመጨረስዎ በፊት ጥሩ ስሜት ቢያሰማዎት እንኳን ሁሉንም መድሃኒቶች መጨረስ በጣም አስፈላጊ ነው። ሁሉንም ክኒኖች ካልወሰዱ ኢንፌክሽኑ ተመልሶ ሊመጣ ይችላል።
🔹 #ፒአይድ (PID) ካለብዎት የቅርብ ጊዜ የወሲብ ጓደኛዎ ሐኪም ማየትና ህክምና እንዲያገኙ ማድረግ ያስፈልጋል። ይህ የበሽታው ምልክት ከመጀመሩ በፊት ባሉት ሁለት ወራት ውስጥ ወሲብ የተሳተፉትን ሁሉ ይጨምራል። የወሲብ ተጓዳኞችዎ የማይታከሙ ከሆነ እንደገና ሊያስተላልፉብዎ ይችላሉ።
⏩ #ፒአይዲ #መከላከል #ይቻላል?
• አብዛኛውን ጊዜ ፒአይዲ በጾታዊ ግንኙነትዎ ውስጥ በሚተላለፉ የጀርም በሽታ ምክንያት የሚከሰት ስለሆነ የሚከተሉትን በማድረግ ፒአይዲን መከላከል ይችላሉ።
🔹 ወሲብ በሚያደርጉበት በማንኛውም ጊዜ የላቴክስ ኮንዶም መጠቀም
🔹 የአባላዘር በሽታ ምልክቶች ካለው ሰው ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት አለመፈጸም
🔹 ወሲብ ላለመፈጸም(መታቀብ)
⏩ #ለማርገዝ #ብፈልግስ?
🔹 ፒአይዲ ይዞት ከነበረ ለማርገዝ ሊቸገሩ ይችላሉ ። ምክንያቱም ፒአይዲ በፋሎፕያን ቱቦዎች ላይ ጠባሳ ሊያስከትል ስለሚችል ነው።ፒአይዲ ይዞት ከነበረ እርግዝና እንኳን ቢፈጠር ከማህጸን ውጪ የመሆን እድሉ ሰፊ ነው። በመሆኑም ለማርገዝ በሚሞክሩበት ግዜ ፒአይዲ እንደነበርዎት ለሃኪሞ መንገር አይዘንጉ።
🔹 የፒአይዲ ምልክቶች ከታዮ ባፋጣኝ ሃኪም ጋር በመቅረብና አስፈላጊውን ህክምና በማድረግ በመራቢያ አካልዎ ላይ ሊፈጠር የሚችለውን ጉዳት መቀነስ ይቻላል፡፡
👉 በሚከተሉት የማህበረሰብ ትስስር ድህረ ገጾች ይከታተሉን:-
👉የዶክተር አለ የቴሌግራም ቻናል
https://www.tg-me.com/Doctoralle8809
👉 የዶክተር አለ የዩቱብ ቻነል Subscribe ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCg8YTjuR_i3pUeQ0Jexa5yQ
👉 የዶክተር አለ የዶክተር አለ 8809 የቲክቶክ ገፅ Follow ያድርጉ
tiktok.com/@doctoralle8809
👉 የዶክተር አለ የአጭር መልእክት:-
👉👉👉 9102
⏩ #የማህጸን ኢንፌክሽን በሴት የመራቢያ ስርዓት (ማህፀን፣ እንቁላልን ላይ እንዲሁም የማህጸን ቱቦዎች ላይ ተጽእኖ የሚያሳድር በሽታ ነው። ፒ. አይ. ዲ በአብዛኛው ጊዜ የሚከሰተው በወሲብ ወቅት ከሚተላለፍ ኢንፌክሽን ነው። ፒ.አይ.ዲ የሚያመጡ በጣም የተለመዱ በሽታዎች (ክላሚዲያ) እና ጨብጥ (gornorhea) ናቸው። ፒአይዲ ቀጣይነት ላላው የማህጸን ህመም(chronic pelvic pain) መንስኤ ሊሆን ይቻላል። በተጨማሪም ፒአይዲ በፋሎፒያን ቱቦዎች ላይ ጠባሳ ሊፈጠር ስለሚችል የመሃንነት እና የከማህጸን በላይ እርግዝና መንስኤ ሊሆን ይችላል።
⏩ #ምልክቶቹ #ምንድ #ናቸው?
⏩ #የህመም ምልክት ሳይኖረው በሴት የመራቢያ አካላት ላይ ጉዳት ሲያስከትል ይስተዋላል። የህመም ምልክት ካሳየ ግን አብዛኛውን ጊዜ በታችኛው ሆድ ክፍል ህመም ይኖራል። በአንዳንድ ሴቶች ላይ ይህ ህመም በወሲብ ወቅት ይብሳል። ሌሎች ምልክቶች ፡-
🔹 ትኩሳት
🔹ብርድ ብርድ ማለት
🔹 ፈሳሽ( የሴት ብልት ፈሳሽ )
🔹 ከሴት ብልት ደም መድማት
🔹በማህጸን ምርመራ ወቅት ህመም
⏩ #የሚሰሩ #ምርመራዎች
⏩ #ማህጸን ኢንፌክሽን መኖሩ ወይም አለመኖሩ በቀላሉ ማወቅ አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል። ነግርግን መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉትን ለማወቅ የሚረዱ ጥቂት ምርመራዎች ይደረጋሉ። እነዚህም
🔹 የማህጸን ምርመራ
🔹 የሽንት ፣ የደም እና የማህጸን ፈሳሽ ምርመራ
🔹 አልትራሳውንድ
⏩ #እንዴት #ይታከማል?
🔹 #በአንቲባዮቲክ መድሃኒት ይታከማል።አንቲባዮቲክ መድኃኒቶች በተለያየ መንገድ ሊሰጡ ይችላሉ። እናም ሁሉም ሰው በተመሳሳይ መንገድ አይወስዳቸውም። አንዳንድ ሰዎች በመርፌ መልክ ከተሰጣቸው በኋላ ክኒን እንዲውጡ ይደረጋል። አንዳንድ በሽታው የጠናባቸው ሰዎች ደግም በሆስፒታል ውስጥ ተኝተው አንቲባዮቲክ መድኃኒቶችን በክንድ ስር ከተሰጣቸው በኋላ ወደ ቤት ሲሄዱ ክኒን እንዲወስዱ
ይደረጋል።የትኛው ህክምና ለእርስዎ እንደሚሻል በሃኪም ይወሰናል።
🔹 #መድኃኒት ወስደው ከመጨረስዎ በፊት ጥሩ ስሜት ቢያሰማዎት እንኳን ሁሉንም መድሃኒቶች መጨረስ በጣም አስፈላጊ ነው። ሁሉንም ክኒኖች ካልወሰዱ ኢንፌክሽኑ ተመልሶ ሊመጣ ይችላል።
🔹 #ፒአይድ (PID) ካለብዎት የቅርብ ጊዜ የወሲብ ጓደኛዎ ሐኪም ማየትና ህክምና እንዲያገኙ ማድረግ ያስፈልጋል። ይህ የበሽታው ምልክት ከመጀመሩ በፊት ባሉት ሁለት ወራት ውስጥ ወሲብ የተሳተፉትን ሁሉ ይጨምራል። የወሲብ ተጓዳኞችዎ የማይታከሙ ከሆነ እንደገና ሊያስተላልፉብዎ ይችላሉ።
⏩ #ፒአይዲ #መከላከል #ይቻላል?
• አብዛኛውን ጊዜ ፒአይዲ በጾታዊ ግንኙነትዎ ውስጥ በሚተላለፉ የጀርም በሽታ ምክንያት የሚከሰት ስለሆነ የሚከተሉትን በማድረግ ፒአይዲን መከላከል ይችላሉ።
🔹 ወሲብ በሚያደርጉበት በማንኛውም ጊዜ የላቴክስ ኮንዶም መጠቀም
🔹 የአባላዘር በሽታ ምልክቶች ካለው ሰው ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት አለመፈጸም
🔹 ወሲብ ላለመፈጸም(መታቀብ)
⏩ #ለማርገዝ #ብፈልግስ?
🔹 ፒአይዲ ይዞት ከነበረ ለማርገዝ ሊቸገሩ ይችላሉ ። ምክንያቱም ፒአይዲ በፋሎፕያን ቱቦዎች ላይ ጠባሳ ሊያስከትል ስለሚችል ነው።ፒአይዲ ይዞት ከነበረ እርግዝና እንኳን ቢፈጠር ከማህጸን ውጪ የመሆን እድሉ ሰፊ ነው። በመሆኑም ለማርገዝ በሚሞክሩበት ግዜ ፒአይዲ እንደነበርዎት ለሃኪሞ መንገር አይዘንጉ።
🔹 የፒአይዲ ምልክቶች ከታዮ ባፋጣኝ ሃኪም ጋር በመቅረብና አስፈላጊውን ህክምና በማድረግ በመራቢያ አካልዎ ላይ ሊፈጠር የሚችለውን ጉዳት መቀነስ ይቻላል፡፡
👉 በሚከተሉት የማህበረሰብ ትስስር ድህረ ገጾች ይከታተሉን:-
👉የዶክተር አለ የቴሌግራም ቻናል
https://www.tg-me.com/Doctoralle8809
👉 የዶክተር አለ የዩቱብ ቻነል Subscribe ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCg8YTjuR_i3pUeQ0Jexa5yQ
👉 የዶክተር አለ የዶክተር አለ 8809 የቲክቶክ ገፅ Follow ያድርጉ
tiktok.com/@doctoralle8809
👉 የዶክተር አለ የአጭር መልእክት:-
👉👉👉 9102
Telegram
Doctor Alle 8809/ዶክተር አለ 8809
ጤናዎን ያብዛሎ
8809 ዶክተር አለ
መተኪያ ስለሌለው ጤናዎ የሀኪም መፍትሄ የሚያገኙበት የጥሪ ማዕከል 8809 ዶክተር አለ
- አካላዎ ህመም -
- የውስጥ ደዌ
- የስነልቦና ችግር
- እንዲሁም የሚያስፈልግዎ ህክምና የት ሆስፒታል እንደሚሰጥ እንጠቁምዎታለን፡፡
- የውጪ ሀገር ህክምና ለሚያስፈልጋቸው ባለን ዓለምአቀፍ ኔትዎርክ ሁሉን ያሟላ
8809 ዶክተር አለ
መተኪያ ስለሌለው ጤናዎ የሀኪም መፍትሄ የሚያገኙበት የጥሪ ማዕከል 8809 ዶክተር አለ
- አካላዎ ህመም -
- የውስጥ ደዌ
- የስነልቦና ችግር
- እንዲሁም የሚያስፈልግዎ ህክምና የት ሆስፒታል እንደሚሰጥ እንጠቁምዎታለን፡፡
- የውጪ ሀገር ህክምና ለሚያስፈልጋቸው ባለን ዓለምአቀፍ ኔትዎርክ ሁሉን ያሟላ
#በመኝታ #ሰዓት #ቀይ #ሽንኩርት #በውስጠኛው #የእግር #ክፍል #ቢያስቀምጡ #ምን #ይፈጠራል?
📌 በርካቶች ቀይ ሽንኩርት አይናቸውን በማቃጠል እንዲያነቡ ስለሚያደርጋቸው እምብዛም አይወዱትም። ይሁን እንጅ ቀይ ሽንኩርት በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች ያሉት አስፈላጊው ስለመሆኑ ይነገራል።
📌 በቪታሚን ቢ6፣ ሲ፣ በማንጋነኒዝና በአሰር የበለጸገው ቀይ ሽንኩርት እጅግ ጠቃሚው አትክልትም ይባላል።
ቀይ ሽንኩርትን በእግር የውስጠኛው ክፍል፣ በጫማ እና በካልሲ በማስቀመጥም በዘልማድ ፈንገስን ለመከላከል በሚል በበርካቶች ዘንድ ግልጋሎት ላይ ሲውል ይታያል።
ለዚህ ዘልማዳዊ ምክንያት ቢያቀርቡም በአሜሪካ የዘርፉ ባለሙያዎች ግን ይህን ማድረጉ ያለውን ጠቀሜታ ይናገራሉ። እንደ ባለሙያዎቹ ገለጻ ቀይ ሽንኩርት በሰውነት ውስጥ ያሉና ሰውነትን የሚመርዙ እና አላስፈላጊ ነገሮችን በማውጣት ንጹህ ደም እንዲኖር ያደርጋል።
📌 እርስዎ ቀይ ሽንኩርትን ካልሲ ውስጥ ቢያስቀምጡ፥ በውስጡ የሚገኙ ባክቴሪያ እና ጀርሞችን በመግደል የእግር ጠረን እንዳይቀየር ያደርጋል። በውስጡ ያለው ፎስፎሪክ አሲድም በደም ውስጥ በመግባት እና ደምን በማጽዳት በሰውነት ውስጥ የሚገኙ ባክቴሪያና ጀርሞችን የመግደል አቅም አለው። ለዚህ ደግሞ ቀይ ሽንኩርቱን በእግርዎ የታችኛው ክፍል አልያም ካልሲዎ ወስጥ ማስቀመጥ።
📌 በመጀመሪያ ቀይ ሽንኩርቱን መላጥና ተለቅ ባለ መጠን በአግድሞሽ በመቁረጥ ማዘጋጀት፤ ከዚያም የታችኛው የእግር ክፍል ላይ ማስቀመጥና እንዳይወድቅ ካልሲ አድርጎ መተኛት። ጠዋት ሲነቁ አውልቆ መታጠብ።
ይህን በማድረግዎ ጀርምና ባክቴሪያዎችን ይገድላሉ፤
ደምን ማጽዳት ያስችልዎታል (የታችኛው የእግር ክፍል ከእግር ተነስቶ በጉልበት በማድረግ ወደ ሌሎች የሰውነት ክፍሎች መድረሻ መስመር ነው)። ከዚህ አንጻርም ይህን የእግር ክፍል ሲያክሙት መላ ሰውነትን ያዳርሳል።
📌 ባክቴሪያና ጀርሞችን በመግደል መጥፎ የእግር ጠረንን ያስወግዳሉ፤ በሌላ በኩልም ደምን በማጽዳት መርዛማ ነገሮችን ከሰውነት ማስወገድ ይችላሉ። የታፈነውንና የታመቀውን አየር በማጽዳት ጫማም ሆነ እግር እንዳይሸት ያስችላል።
📌 ሌሎች የጤና ጠቀሜታዎች፥ በሽታ የመከላከል አቅምን ማሳደግ፣ በደም ውስጥ የሚገኝ የስኳር መጠንን ማስተካከል፣ ቁስልን ለማከምና ኢንፌክሽንን ለማስወገድ እና መመርቀዝን ለመከላከልም ይረዳል።
📌 ጥሬውን ሲመገቡ ደግሞ ሰውነት ውስጥ አላስፈላጊ የኮሊስትሮል ክምችትን ማስወገድ ያስችልዎታል።
ካንሰርን መከላከል፣ በነብሳት ንክሻ የሚመጣን ቁስለት ማስወገድ እና መከላከል፣ የጨጓራ ህመምን መከላከልም ሌላው የጤና አበርክቶወቹ ናቸው። አረንጓዴው የዚህ አትክልት ዘር ደግሞ በቪታሚን ኤ የበለጸገ ስለመሆኑም ነው የሚነገረው።

#አስበውት ያውቃሉ?
ጨርሰው ሳያነብቡ እንዳያቋርጡት፡፡ እንዲሁም ለሚወዱት ሰው ሁሉ ሼር ያድርጉት::
የማናስተውላቸው ልምዶቻችን አንዳንዶቹ ለከፋ የጤና ችግር እንደሚዳርጉ አስበውት ያውቃሉ? ለጥንቃቄ ይቺን ጽሁፍ እነሆ ብለናል፡፡
☞ መድኃኒት በቀዝቃዛ ውሃ አይውሰዱ፡፡
☞ ውሃ ጠዋት አብዝተው ማታ ግን በጥቂቱ ይጠጡ፡፡
☞ መድኃኒት ከወሰዱ ወይም ከተመገቡ በኋላ ወዲያው አይተኙ፡፡
☞ፕላስቲክ 'React' ስለሚያደርግ ሻይ በፕላስቲክ ዕቃ አይጠጡ ምግብንም በPolythene ወረቀት ላይ አይመገቡ፡፡
☞ የስልክዎ ባትሪ መጠን እጅግ ዝቅተኛ ከሆነ ስልክ አያንሱ፡፡ ምክንያቱም በዚህ ሰዓት 'ራዴሽኑ' በ1000 እጥፍ ይጠነክራል፡፡
☞ የሞባይል ካርድ ሲገዙ በጥፍርዎ አይፋቁት፡፡ ምክንያቱም ቁጥሩ የተሸፈነው በሲሊቨር ናይትሮ ኦክሳይድ ስለሆነ ለቆዳ ካንሰር ተጋላጭ ያደርጎታል፡፡
☞ ሞባይሎትን በፍጹም ቻርጅ ላይ አድርገው አይጠቀሙ
☞ በሞባይል ስልክ ሲነጋገሩ በግራ ጆሮዎ ብቻ ይነጋገሩ፡፡
☞ የተሻለ የእንቅልፍ ሰዓት የሚባለው ከምሽቱ 4:00 ሰዓት እስከ 10:00 ያለው ነው፡፡
☞ ከቀኑ 11:00 ሰዓት በኋላ ከበድ ያለ ምግብ አይውሰዱ፡፡
☞እንዲሁም አንድ ነገር በፍፁም አይዘንጉ - ይሄንን መረጃ ሼር ማድረግዎ፡፡

✍️ #ስለ #ማር #ማወቅ #ያለብዎ #ነገሮች
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
♥️♥️#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥️♥️
⏩ ንቦች እንዴት ነው ማር የሚሰሩት?
🔺 አጀማመሩ ንብ ከአበባ ኔክታር ስትመጥ ነው። ኔክታሩን ሃኒኮምብ ወደሚባል ክፍል ወስዳ ታጠራቅማለች። እዛው በተቀመጠበት ዙሪያ ሌሎች ንቦች ሲበሩ የሚፈጥሩት የመርገብገብ ነፋስ ኔክታሩን በማድረቅ ወደ ማር ይቀይረዋል። ኔክታሩ ወደ ማር እንደተቀየረ የተቀመጠበት ሴል በሰም ይደፈናል። ንቦች አንድ ፓውንድ ማር ለማምረት 2ሚልየን አበባ መቅሰም አለባቸው።
⏩ ማር ወይስ ስኳር?
🔺 ማር ይሻላል ወይስ ስኳር አከራካሪ ርእስ ነው። ነገር ግን ማር ከስኳር የሚሻልባቸው ገጽታዎች አሉት። ማር በውስጡ ጸረኦክሲዳንቶች፣ አሚኖ አሲዶች እና ቫይታሚኖችን ይይዛል። አንድ የሻይ ማንኪያ ማር 21 ካሎሪ ሲኖረው አንድ ሻይ ማንኪያ ስኳር 16 ካሎሪ ይይዛል።
⏩ማር ሳይበላሽ ምን ያህል ግዜ ይቆያል?
🔺 ማር ረጅም ህይወት አለው። ሳይንቲስቶች ቢበላ ችግር የማያመጣ ለሺህ አመታት የተቀመጠ ማር ማግኘት ችለዋል። ማር በተዘጋ እቃ ውስጥ ከተቀመጠ በቀላሉ አይበላሽም። ማር በተፈጥሮ እርጥበቱ ዝቅተኛ ነው፣ ጠንካራ አሲዳማ ይዘት አለው፣ እንዲሁም ጸረ ባክቴሪያ ንጥረነገሮችን የያዘ ነው። በተዘጋ እቃ ደረቅ ቦታ ውስጥ በማስቀመጥ ከመበላሸት መከላከል ይቻላል።
⏩ ማር ምን ምን የጤና ጥቅሞች አሉት?
🔺 የብርድ ስሜትን ያጠፋል፡- የተለያዩ ጥናቶች እንደሚናገሩት ማር የብርድ ስሜትን ለመከላከል እንደሚጠቅም ነው። በልጆች ላይ ሳል ለመቀነስ እንዲሁም የተሻለ እንቅልፍ እንዲያገኙ ይረዳል።
🔺 ቁስልን ያድናል:- ማርን ቁስል እና ቃጠሎ ላይ መቀባት የተለያዩ ቦታዎች እንደ ባህላዊ መድሃኒት ይቆጠራል። ጥንትዊ ግብጽ ውስጥ እንደ መድሃኒት ይውል ነበር። ማር ውስጡ ባክቴሪያ የሚዋጉ፣ ቁስል የሚያድኑ፣ ኢንፌክሽን የሚከላከሉ እና እብጠትን የሚቀንሱ ንጥረነገሮችን የያዘ ነው። ነገር ግን ለጥንቃቄ ሲባል በመድሃኒት መልክ የተዘጋጀ ማርን ገዝቶ መጠቀም ይመከራል። ቁስሉ ከባድ ከሆነ ዶክተርን ማማከር ይመከራል።
🔺 የንብ መነደፍ ሲያጋጥም፡- ህመሙን ለመቀነስ እና እብጠቱን ለመቀነስ ይረዳል፡፡
🔺 የልብን ጤንነት ይጠብቃል፡- አንዳንድ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ማር የደም ግፊትን እና የደም ቅባትን መጠንን ይቀንሳል፤ የልብ ምትን ይቆጣጠራል፤ የጤነኛ ሴሎችን ሞት ይከላከላል፡፡
🔺 በህፃናት ላይ የሚከሰት ሳልን ይቀንሳል፡- ከ 1 አመት በላይ ለሆኑ ህጻናት ማር እንደ ተፈጥሯዊ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የሳል ህክምና ሊያገለግል ይችላል፡፡
🔺 በቀላሉ በአመጋገብ ስርአታችን ውስጥ መጨመር ይቻላል፡- ማርን በመጠቀም እርጎን ወይም መጠጦችን ለማጣፈጫነት በመጠቀም፣ በብዙ የምግብ አዘገጃጀት ውስጥ እንደ አንድ ንጥረ ነገር በመጨመር፣ ከሻይ ጋር በመጠጣት እና እንዲሁም ብቻውን በመዋጥ መጠቀም ይቻላል፡፡
⏩ አንድ አመት ያልሞላቸው ልጆች ማር መመገብ የለባቸውም። ማር በውስጡ ህጻናትን የሚያሳምም ቦቱሊዝም የተባለ ንጥረነገር ሊይዝ ይችላል፡፡
⏩ ማር ዘርፈ ብዙ የጤና ጥቅሞች ቢኖሩትም የስኳር አይነት መሆኑን ግን አስታውሱ፤ ስለዚህ እሱን መጠቀም የደምዎን የስኳር መጠን እንዲጨምር ያደርጋል፡፡
⏩ በተጨማሪም ከፍተኛ መጠን ያለው ማር ለረጅም ጊዜ ያለማቋረጥ መመገብ ለክብደት መጨመር አስተዋጽኦ ያደርጋል፡፡ እንደ ዓይነት 2 የስኳር በሽታ ወይም የልብ ሕመም ያሉ በሽታዎችን ይጨምራል። ስለዚህ, ከዝቅተኛ እስከ መካከለኛ አወሳሰድ ይጠቀሙ፡፡

✍️#የማዲያት #ማጥፊያ #ተፈጥሮአዊ #መንገዶች
🔹🔹🔹🔹🔹 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
👉👉 ማዲያት በተለያዩ ምክንያቶች በፊታችን ላይ ሊከሰት ይችላል። ከምክንያቶች መካከል ለብርቱ የፀሀይ ብርሀን መጋለጥ፣የሆርሞን መለዋወጥ፣ የፊት ቅባት፣ የወሊድ መከላከያ፣ የተለያዩ የፊት መዋቢያዎች (ኮስሞቲክስ)ከፍተኛ ሙቀት ወዘተ ይገኙበታል።
በመሆኑም ተፈጥሮአዊ መላዎችን ማወቅና መጠቀም ተገቢ ይሆናል። ከዚህ በመቀጠል በተፈጥሮ ከሚገኙ ነገሮች እንዴት ማድያትን ማጥፋት እንደምንችል እንመለከታለን።
📌 1. የሎሚ ጭማቂ
ሎሚ ማድያትን ለማጥፋት ምርጡ መንገድ ነው፡፡ የሎሚን ጭማቂ ፊትን ቀብቶ ለ2 ደቂቃ ማሸት ለትንሽ ለ20 ደቂቃ ካቆዩ በኋላ መታጠብ
※ የሎሚ ጭማቂ እና ማርን በእኩል መጠን መቀላቀል እና ፊትን መቀባት ከዛም በሞቀ ፎጣ ለ 15 ደቂቃ ሸፍኖ ማቆየትና መታጠብ የሎሚን ጭማቂ ከእርድ ዱቄት ጋር በመደባለቅ መቀባት ጥሩ ውጤት ሊሰጥ ይችላል፡፡
📌2- አጃ
የተፈጨውን የአጃ ዱቄት ከማር ጋር መለወስ ከዛም በማድያቱ ላይ መቀባት እና ለግማሽ ሰአት አቆይቶ በሙቅ ውሀ መታጠብ፡፡ የሞቱትን ሴሎች ከቆዳችን ላይ ያነሳልናል፡፡
📌3. የፖም ኮምጣጤ
አንድ ማንኪያ የፖም ኮምጣጤ ከ አንድ ማንኪያ ውሀ ጋር በመደባለቅ በየቀኑ መቀባት
📌4. እርድ
አንድ የሻይ ማንኪያ የተፈጨ እርድ ከ 2-3 የሻይ ማንኪያ ወተት ጋር በመደባልቅ ማዋሀድ እና 1 የሻይ ማንኪያ የባቄላ ወይም የሽንብራ ዱቄት ጋር ደባልቆ መቀባት ለ 20 ደቂቃ አቆይቶ መታጠብ ይህን ውህድ በየቀኑ መቀባት ማዲያቱ እስኪጠፋ መቀባት
📌5. የሽንኩርት ጭማቂ
ከ 2-3 የሚሆኑ ሽንኩርትን በመፍጨት ወይም በመቀጥቀጥ የሽንኩርቱም ውሀ በጥጥ መቀባት እና ለ 20 ደቂቃ አቆይቶ ለብ ባለ ውሀ መታጥብ በየቀኑ ለተወሰኑ ሳምንታት መቀባት ይመከራል።
📌6. እሬት
አንድ የእሬት ቅጠል በመውሰድ እንደጄል ያለውን ፈሳሽ ተቀብቶ ለ 2 ደቂቃ ማሸት ከ 15-20 ደቂቃ አቆይቶ ለብ ባለ ውሀ መታጠብ ይህን ውህድ በየቀኑ መቀባት ማዲያቱ እስኪጠፋ
📌7. ፓፓያ
ግማሽ የሻይ ሲኒ የበሰለ ፓፓያ መፍጨት ከ 2 ማንኪያ ማር ጋር ደባልቆ መቀባት ለ 20 ደቂቃ አቆይቶ ለብ ባለ ውሀ መታጠብ።
መልካም ጤንነት!!