Telegram Web Link
#7ቱ #የሙዝ #ጥቅሞች #ለውበታችን
********
በዚህ ምድር ላይ ወደ አ
ንድ ሺ የሚጠጉ የሙዝ አይነቶች አሉ፡፡ በአለማችን ብዙ ሙዝን በመጠቀም አንደኛ የሆነችው አገር ኡጋንዳ ናት፡፡ ሙዝ ከምግብነት በተጨማሪ ለውበታችን ብዙ ጥቅም ይሰጠናል፡፡ በቀላሉ እና በተመጣጣኝ ዋጋ ልናገኘው ስለምንችል እና ተፈጥሯዊም ስለሆነ ለውበታችን ብንጠቀምበት ጥሩ ነው፡፡

1. ሙዝ ደረቅ የፊት ቆዳን ወዝ እንዲኖረው ያደርጋል

ሙዝ ቫይታሚን ኤ ስላለው የፊታችን ቆዳ ወዝ እንዲኖረው ያደርጋል፡፡እንዲሁም በድርቀት የተጎዳን ቆዳ ይጠግናል፡፡
👉አንድ የበሰለ ሙዝ መፍጨት
👉አንድ የሾርባ ማንኪያ ማር ሙዙ ላይ መጨመር እና በደንብ መቀላቀል
👉ውህዱን ንፁህ ፊት ላይ መቀባት እና ለ 30 ደቂቃ መጠበቅ
👉 ከ30 ደቂቃ በኋላ ፊታችንን ለብ ባለ ውሃ ብቻ መታጠብ

2. ሙዝ የተሰነጣጠቀ ተረከዘን ያስተካክላል

👉መጀመሪያ እግራችንን ሞቅ ባለ ውሃ ውስጥ ለ10 ደቂቃ መዘፍዘፍ (ከተቻለ ሁለት የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ ጨምሮ እግራችንን መዘፍዘፍ)
👉ከዛ በኋላ እግራችንን ማድረቅ
👉ሁለት የበሰለ ሙዝ መፍጨት
👉 የተፈጨውን ሙዝ ንፁህ ተረከዝ ላይ መቀባት
👉 ሙዙ ተረከዛችን ላይ እንዲቆይ እግራችንን በላስቲክ መጠቅለል እንችላለን
👉ከ20 ደቂቃ በኋላ በቀዝቃዛ ውሃ እግራችንን መታጠብ

3. ሙዝ የፊታችን ቆዳ እንዳይሸበሸብ እና እንዳያረጅ ይረዳዋል

ሙዝ ቫይታሚን ኤ እና ኢ ስላለው ቆዳችን እንዳይሸበሸብ እና በቀላሉ መለጠጥ እንዲችል ይረዳዋል፡፡
👉አንድ የበሰለ ሙዝ መፍጨት
👉ሁለት የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ አቮካዶ ሙዙ ላይ መጨመር እና በደንብ መቀላቀል
👉 ውህዱን ንፁህ ፊት ላይ መቀባት እና ለ 30 ደቂቃ መጠበቅ
👉ከ30 ደቂቃ በኋላ ፊታችንን ለብ ባለ ውሃ ብቻ መታጠብ

4. ሙዝ የተጎዳ እና የተሰባባረን ፀጉር ይጠግናል

👉አንድ የበሰለ ሙዝ መፍጨት (ሙዝ ለፀጉር ስንጠቀም በደንብ ላም ብሎ መፈጨት አለበት)
👉ሶስት የሾርባ ማንኪያ አቮካዶ እና ግማሽ ኩባያ እርጎ ከሙዙ ጋር በደንብ ማቀላቀል
👉ውህዱን ፀጉራችንን ላይ መቀባት እና ለ 30 ደቂቃ መተው
👉 ከሰላሳ ደቂቃ በኋላ ፀጉራችንን ለብ ባለ ውሃ እና በሳሙና/በሻምፖ በደንብ መታጠብ

ለውበት የሚጠቅሙ ፅሁፎችን ለማንበብ ገፃችን ላይክ ያድረጉ፡፡
ለአንቺ

5. ሙዝ ብጉርን ያጠፋል

👉 አንድ የበሰለ ሙዝ መፍጨት
👉 አንድ የሾርባ ማንኪያ ማር፤ አንድ የሻይ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ ሙዙ ላይ መጨመር እና በደንብ መቀላቀል
👉ውህዱን ንፁህ ፊት ላይ መቀባት እና ለ 30 ደቂቃ መጠበቅ
👉ከ30 ደቂቃ በኋላ ፊታችንን በቀዝቃዛ ውሃ ብቻ መታጠብ

ሌላው መንገድ ደግሞ የሙዝ ልጣጩን በውስጠኛው በኩል አድርገን ብጉር የሚወጣበትን አካባቢ ላይ መለጠፍ ወይም ማሸት (ቀስ ብለን ብጉሩን ሳናፈርጠው ነው መቀባት ያለብን) እና ከ 20 ደቂቃ በኋላ ፊታችንን በቀዝቃዛ ውሃ መታጠብ፡፡

6. ሙዝ ጥሩ እንቅልፍ እንድንተኛ ያስችለናል

ውበታችንን ለመጠበቅ ከሚያስፈልጉን ነገሮች አንዱ እና ዋነኛው በቂ እንቅልፍ ማግኘት ነው፡፡ሙዝ ጥሩ እንቅልፍ እንድንተኛ ይረዳናል፡፡

👉 አንድ ሙዝ መቆራረጥ
👉 ሙዙን በአንድ ስኒ ውሃ አድርጎ እሳት ላይ መጣድ
👉 ግማሽ የቡና ማንኪያ ቀረፋ መጨመር (ቀረፋው በጣም ትንሽ ነው መሆን ያለበት) እና ከ 5 ደቂቃ በኋላ ማውጣት
👉 ውህዱን መብላት
👉ይሄንን የምናደርገው ወደ አልጋ ከመሄዳችን ከ 30 ደቂቃ በፊት ቢሆን ይመረጣል፡፡

7. ሙዝ ፀጉራችን ጥሩ ወዘና እንዲኖረው ያደርጋል

👉አንድ የበሰለ ሙዝ መፍጨት (ሙዝ ለፀጉር ስንጠቀም በደንብ ላም ብሎ መፈጨት አለበት)
👉 ሁለት የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት እና አንድ የእንቁላል ነጩን ክፍል ብቻ ከሙዙ ጋር በደንብ መቀላቀል
👉ውህዱን ፀጉራችንን ላይ መቀባት እና ለ 30 ደቂቃ መተው
👉ከሰላሳ ደቂቃ በኋላ ፀጉራችንን በቀዝቃዛ ውሃ እና በሳሙና/በሻምፖ በደንብ መታጠብ

ለውበት የሚጠቅሙ ፅሁፎችን ለማንበብ ገፃችን ላይክ ያድረጉ፡፡
***
#7ቱ #የሙዝ #ጥቅሞች #ለውበታችን
********
በዚህ ምድር ላይ ወደ አ
ንድ ሺ የሚጠጉ የሙዝ አይነቶች አሉ፡፡ በአለማችን ብዙ ሙዝን በመጠቀም አንደኛ የሆነችው አገር ኡጋንዳ ናት፡፡ ሙዝ ከምግብነት በተጨማሪ ለውበታችን ብዙ ጥቅም ይሰጠናል፡፡ በቀላሉ እና በተመጣጣኝ ዋጋ ልናገኘው ስለምንችል እና ተፈጥሯዊም ስለሆነ ለውበታችን ብንጠቀምበት ጥሩ ነው፡፡

1. ሙዝ ደረቅ የፊት ቆዳን ወዝ እንዲኖረው ያደርጋል

ሙዝ ቫይታሚን ኤ ስላለው የፊታችን ቆዳ ወዝ እንዲኖረው ያደርጋል፡፡እንዲሁም በድርቀት የተጎዳን ቆዳ ይጠግናል፡፡
👉አንድ የበሰለ ሙዝ መፍጨት
👉አንድ የሾርባ ማንኪያ ማር ሙዙ ላይ መጨመር እና በደንብ መቀላቀል
👉ውህዱን ንፁህ ፊት ላይ መቀባት እና ለ 30 ደቂቃ መጠበቅ
👉 ከ30 ደቂቃ በኋላ ፊታችንን ለብ ባለ ውሃ ብቻ መታጠብ

2. ሙዝ የተሰነጣጠቀ ተረከዘን ያስተካክላል

👉መጀመሪያ እግራችንን ሞቅ ባለ ውሃ ውስጥ ለ10 ደቂቃ መዘፍዘፍ (ከተቻለ ሁለት የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ ጨምሮ እግራችንን መዘፍዘፍ)
👉ከዛ በኋላ እግራችንን ማድረቅ
👉ሁለት የበሰለ ሙዝ መፍጨት
👉 የተፈጨውን ሙዝ ንፁህ ተረከዝ ላይ መቀባት
👉 ሙዙ ተረከዛችን ላይ እንዲቆይ እግራችንን በላስቲክ መጠቅለል እንችላለን
👉ከ20 ደቂቃ በኋላ በቀዝቃዛ ውሃ እግራችንን መታጠብ

3. ሙዝ የፊታችን ቆዳ እንዳይሸበሸብ እና እንዳያረጅ ይረዳዋል

ሙዝ ቫይታሚን ኤ እና ኢ ስላለው ቆዳችን እንዳይሸበሸብ እና በቀላሉ መለጠጥ እንዲችል ይረዳዋል፡፡
👉አንድ የበሰለ ሙዝ መፍጨት
👉ሁለት የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ አቮካዶ ሙዙ ላይ መጨመር እና በደንብ መቀላቀል
👉 ውህዱን ንፁህ ፊት ላይ መቀባት እና ለ 30 ደቂቃ መጠበቅ
👉ከ30 ደቂቃ በኋላ ፊታችንን ለብ ባለ ውሃ ብቻ መታጠብ

4. ሙዝ የተጎዳ እና የተሰባባረን ፀጉር ይጠግናል

👉አንድ የበሰለ ሙዝ መፍጨት (ሙዝ ለፀጉር ስንጠቀም በደንብ ላም ብሎ መፈጨት አለበት)
👉ሶስት የሾርባ ማንኪያ አቮካዶ እና ግማሽ ኩባያ እርጎ ከሙዙ ጋር በደንብ ማቀላቀል
👉ውህዱን ፀጉራችንን ላይ መቀባት እና ለ 30 ደቂቃ መተው
👉 ከሰላሳ ደቂቃ በኋላ ፀጉራችንን ለብ ባለ ውሃ እና በሳሙና/በሻምፖ በደንብ መታጠብ

ለውበት የሚጠቅሙ ፅሁፎችን ለማንበብ ገፃችን ላይክ ያድረጉ፡፡
ለአንቺ

5. ሙዝ ብጉርን ያጠፋል

👉 አንድ የበሰለ ሙዝ መፍጨት
👉 አንድ የሾርባ ማንኪያ ማር፤ አንድ የሻይ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ ሙዙ ላይ መጨመር እና በደንብ መቀላቀል
👉ውህዱን ንፁህ ፊት ላይ መቀባት እና ለ 30 ደቂቃ መጠበቅ
👉ከ30 ደቂቃ በኋላ ፊታችንን በቀዝቃዛ ውሃ ብቻ መታጠብ

ሌላው መንገድ ደግሞ የሙዝ ልጣጩን በውስጠኛው በኩል አድርገን ብጉር የሚወጣበትን አካባቢ ላይ መለጠፍ ወይም ማሸት (ቀስ ብለን ብጉሩን ሳናፈርጠው ነው መቀባት ያለብን) እና ከ 20 ደቂቃ በኋላ ፊታችንን በቀዝቃዛ ውሃ መታጠብ፡፡

6. ሙዝ ጥሩ እንቅልፍ እንድንተኛ ያስችለናል

ውበታችንን ለመጠበቅ ከሚያስፈልጉን ነገሮች አንዱ እና ዋነኛው በቂ እንቅልፍ ማግኘት ነው፡፡ሙዝ ጥሩ እንቅልፍ እንድንተኛ ይረዳናል፡፡

👉 አንድ ሙዝ መቆራረጥ
👉 ሙዙን በአንድ ስኒ ውሃ አድርጎ እሳት ላይ መጣድ
👉 ግማሽ የቡና ማንኪያ ቀረፋ መጨመር (ቀረፋው በጣም ትንሽ ነው መሆን ያለበት) እና ከ 5 ደቂቃ በኋላ ማውጣት
👉 ውህዱን መብላት
👉ይሄንን የምናደርገው ወደ አልጋ ከመሄዳችን ከ 30 ደቂቃ በፊት ቢሆን ይመረጣል፡፡

7. ሙዝ ፀጉራችን ጥሩ ወዘና እንዲኖረው ያደርጋል

👉አንድ የበሰለ ሙዝ መፍጨት (ሙዝ ለፀጉር ስንጠቀም በደንብ ላም ብሎ መፈጨት አለበት)
👉 ሁለት የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት እና አንድ የእንቁላል ነጩን ክፍል ብቻ ከሙዙ ጋር በደንብ መቀላቀል
👉ውህዱን ፀጉራችንን ላይ መቀባት እና ለ 30 ደቂቃ መተው
👉ከሰላሳ ደቂቃ በኋላ ፀጉራችንን በቀዝቃዛ ውሃ እና በሳሙና/በሻምፖ በደንብ መታጠብ

ለውበት የሚጠቅሙ ፅሁፎችን ለማንበብ ገፃችን ላይክ ያድረጉ፡፡
***
#የጥቁር #አዝሙድ #የጤና #ጥቅሞች

🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹

#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

👉👉 ዉድ የዶክተር አለ ተከታታዮች ለዛሬ ስለ ጥቁር አዝሙድ ጥቅሞች ልንነግራችሁ ወደድን ተከታተሉን
ጥቁር አዝሙድ ከመቶ በላይ ጠቃሚ ንጥረ ነገሮችን ይይዛል ከነዚህ መካከል ፕሮቲን ፣ካርቦሃይድሬት፣የስብ አሲዶች ፣ካልሲየም ፣ፖታሲየም ፣ብረት ፣ዚንክ፣ማግኒዥየም ፣ቫይታሚን ኤ፣ቢ፣ሲ በዋናነት ይይዛል፡፡
#ጥቅሞች

📌 ለመተንፈሻ አካላት ኢንፌክሽን
በዘይቱ ደረትንና ጀርባን ማሸት፤ በቀን ሦስት የሾርባ ማንኪያ መጠጣት እንዲሁም ሁለት ማንኪያ በፈላ ውኃ ውስጥ ጨምሮ
በእንፋሎቱን ቤትን ማጠን

📌 ለራስ ምታት
በጥቁር አዝሙድ ዘይት ግንባርንና በጆሮ አካባቢ ያለውን አካል ማሸት ፤ለሦስት ተከታታይ ቀናት አንድ ሻይ ማንኪያ የጥቁር
አዝሙድ ዘይት በባዶ ሆድ መጠጣት

📌 ለጀርባ ሕመም
የተወሰነ የጥቁር አዝሙድ ዘይት በጥቂቱ በማሞቅ የታመመውን አካል አጥንትን ዘልቆ እስኪሰማ ድረስ በዘይቱ በደንብ መታሸት
በቀን ሦስት ጊዜ አንድ የሾርባ ማንኪያ ዘይት መጠጣት

📌 ለልብ ሕመም
የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከትኩስ መጠጥ ጋር በተከታታይ መውሰድ ስብን ለማሟሟትና የደም ሥሮችን ለማስፋት
ይረዳል

📌 ለደም ብዛት
ትኩስ መጠጥ ባሰኘው መጠን ጥቂት የጥቁር አዝሙድ ዘይት ጠብታዎችን ጨምሮ መጠጣት፡፡ በተጨማሪም ገላውን ጥቁር
አዝሙድ በመቀባት ቢያንስ በየሳምንቱ አንድ ጊዜ የፀሐይ ሙቀት ማግኘት

📌 ለጨጓራና ለአሲድ
አንድ ኩባያ ወተት የአንድ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት በቀን ሦስት ጊዜ መውሰድ

📌 ለኩላሊት ኢንፌክሽን
አንድ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ በየቀኑ በባዶ ሆድ ለአንድ ሳምንት ጥሬውን መቃም፤ ጥቁር አዝሙድን በሚገባ መፍጨትና ከማር ጋር ቀይጦ በሚገባ ማዋሀድ ከዚያም ሁለት ማንኪያ ከቅይጡ ቀንሶ በአንድ ብርጭቆ የሞቀ ውኃ ውስጥ ጨምሮ በባዶ ሆድ መጠጣት

📌 ለሐሞት ከረጢት
አንድ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዱቄት፣ ሩብ ማንኪያ የተፈጨ እሬት፣ አንድ ኩባያ ማር ጋር መለወስና ጧትና ማታ መብላት

📌ለጉሮሮ ሕመም
የጥቁር አዝሙድ አፍልቶ መጉመጥመጥና  አንድ ማንኪያ አዘጋጅቶ ለብ ባለ ውኃ ውስጥ ጨምሮ መጠጣትና በዘይቱም የጉሮሮን ውጫዊ አካል መቀባት በውስጥ ደግሞ መንጋጋን መቀባት

📌 ለቆዳ ውበት
አንድ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ ዘይት አንድ ማንኪያ የወይራ ዘይት ጋር አዋሕዶ ፊትን መቀባት አንድ ሰዓት ቆይቶ በውኃና በሳሙና
መታጠብ

📌 የማስታወስ ችሎታንና ፈጣን የግንዛቤ አቅምን ለመጨመር
አንድ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት፣ 100 ሚሊ ሊትር የፈላ ናና ተክል ጋር ተቀላቅሎ ለአሥር ተከታታይ
ቀናት መውሰድ

📌 ለጭንቀት
አንድ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት በባዶ ሆድ መውሰድ ሰዉነትን ያረጋጋል አንድ ትልቅ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት አንድ ሲኒ ቡና ውስጥ ጨምሮ መጠጣት የአእምሮ ጭንቀትን አስወግዶ መረጋጋትን ያስገኛል
እነዚህን 10 የሰውነት ምልክቶች ካስተዋሉ ችላ አይበሏቸው!

🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹

🔵#ሰውነታችን እያንዳንዱ ክፍል ተግባሩን የሚያከናውንበት የራሱ ሂደት አለው፡፡እነዚህ ሂደቶች በሚታወኩ ጊዜ ሰውነታችን እንድናውቅ የሚረዱ ምልክቶችን ይልካል፤ ስለሆነም እነዚህን ምልክቶች ማወቅ እና በቶሎ እርምጃ መውሰድ ተባብሰው የሚያስከትሉትን የከፋ ችግር መግታት ያስችላል፡፡

1. #የድድ መድማት፡- ይህ የቫይታሚን ሲ (Vitamin C) እጥረት ነው ስለዚህ ሻይ ይጠጡ፣ ነጭ ሽንኩርት፣ አትክልት እና ፍራፍሬ ይመገቡ፡፡

2. #የቆዳ መድረቅ፡- የቫይታሚን ኢ (Vitamin E) እጥረት ሲሆን የአሳ ዘይት፣ ለውዝ እና የአትክልት ዘይት ይመገቡ፡፡

3. #ጨው የበዛበት ምግብ አብዝቶ ለመጠቀም መፈለግ፡- ይህ የሰውነት መጉረብረብ (መመረዝ) ወይም የመራቢያ አካል ኢንፌክሽን አመላካች ሊሆን ይችላል፡፡

4. #ጣፋጭ ነገሮችን መውደድ ወይም መፈለግ፡- ይህ የሚያሳየው መጨነቅ (ስጋት) እና ድካም ነው፡፡ ስለዚህ ግሉኮስ ፈጣን እረፍት ይሰጠናል ብለን እናስባለን ነገር ግን በምትኩ ማር እና ደረቅ ቸኮሌት ይውሰዱ፡፡

5. #የእንቅልፍ ችግር፣ የሀሃፍረት ስሜት እና ግልፍተኝነት፡- ይህ ምልክት ማለት የማግኒዢየም እና ፖታሲየም እጥረት በሰውነታችን ውስጥ ተከስቷል ማለት ነው፡፡ ለማግኒዚም እጥረት ለውዝ፣ ሱፍ እና ተልባ ይመገቡ ለፖታሲየም ደግሞ ሙዝ፣ ስኳር ድንች፣ አረንጓዴ እና ቅጠል ያላቸው አትክልቶች፣ ስፒናች ጎመን፣ የስዊዝ ቆስጣ ይመገቡ።

6. #ጥሬ ምግቦችን መውደድ/ መፈለግ፡- ከጨጓራ ወይም ከየጉበት ጋር የተያያዘ ሲሆን ጥሬ ምግቦች የሆድ መነፋት እና ቁርጠትን ያስታግሳሉ፡፡

7. #የክርን ቆዳ መድረቅ፡- የቫይታሚን ኤ እና ሲ (Vitamin A & C) እጥረት ሲሆን ካሮት፣ ብርቱካን፣ አትክልትና ፍራፍሬ ይመገቡ፡፡

8. #የባህር ውስጥ ምግቦችን በጉጉት መፈለግ፡- የባህር ውስጥ ምግቦችን ለመመገብ በጣም የሚጓጉ ከሆነ የአዮዲን እጥረት እንዳለ ያመላክትዎታል።

9. #ለመራራ ምግቦች ከፍ ያለ ጉጉት መኖር፡- መራራ ምግቦችን ለጉበት እና የሃሞት ከረጢት ተግባር/ ሥራ ያስፈልገናል ስለዚህ ሎሚና ክሬይንቤሪ ይመገቡ፡፡

10. #የፀጉር እና ጥፍር መሰባበር፡- ሰውነትዎ የካልሲየም እና ቫይታሚን ቢ (Calcium & Vitamin b) እጥረት አለ ማለት ነው ስለዚህ ወተት፣ ድንች፣ ጥራጥሬ፣ ባቄላ፣ አተር፣ ሽንብራ እና ስንዴ ይመገቡ፡፡
✍️ #እረፍትና #ጤንነት
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
♥️♥️#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥️♥️
✍️ # በቂ እረፍትና እንቅልፍ አለማገኘት ለበርካታ በሽታወች ይዳርገናል፡፡
🔺 ለ ደም ግፊት
🔺 ለ ልብ ድካም
🔺 ለ ስኳር
🔺 ለ ካንሰር በሽታወች ይዳርጋል
✍️ #  ከዚሁም በተጨማሪም
🔺 መፍዘዝ
🔺 የሰውነት በሽታ መከላከል አቅም እንዲዳከም ያደርጋል
ብዙ እንቅልፍ የማያገኝ ሰው መኪና እና ሞተር ሳይክል በሚነዳበት ጊዜ ለአደጋ ተጋላጭነቱ ከፍተኛ ነው፡፡
ብቁ እንቅልፍ ባልወሰድክበት ሁኔታ አደጋ በሚያደርሱ መሳሪያወች ተጠቅመህ በምትሰራበት ጊዜ ለ አደጋ ያለ ተጋላጭነት ከፍተኛ ነው፡፡
✍️ # ስለዚህ ለጤነኛ አእምሮና አካል በ አማካይ በቀን 8 ሰአት መተኛት አለብን፡፡በተለይ ህጻናት ቢያንስ እስከ 10 ሰአት መተኛት አለባቸው፡፡ ማታ የምንተኛበት እና ጥዋት የምንነሳበት ሰዐት መደበኛ መሆን አለበት፡፡ማታ ቡና ወይም ሻይ ፡ኮካ፣ አልኮል አለመውሰድ ጥሩ እንቅልፍ እንዲኖረን ያደርጋል፡፡
ጠዋት ሲነሱ ሊያሰተውሏቸው የሚገቡ የጤና ሁኔታዎች

ጠዋት ሲነሱ ሊያሰተውሏቸው የሚገቡ የጤና ሁኔታዎች እነሆ ፡-

👉 የዓይን ቀለም መቀየር

የዓይን ቀለም መቀየር የጤናዎን ሁኔታዎች ይናገራል። የአይን ቢጫቀለም መያዝ ከቢጫ ወባ ጋር ይያያዛልየዓይን ቀለም የሚቀይረው የጉበት በሽታ ብቻ አይደለም የዓይን መቅላትም ከአይን ነርቭ ጉዳት ጋር ሊገናኝ ይችላል ከመጠን በላይ ያለፈ የፀሃይ ብርሃን መጋለጥም ዋነኛ ምክንያት ነው።

👉 ምላስ ፡-
ምላስ የጤና ሁኔታዎን ይናገራል. ምላስ ምግብን ለማጣጣም የሚረዳን ህዋስ ሲሆን የተለያዩ ምግቦቸን እና መጠጦችን ቀለም ለትንሽ ደቂቃ ይዞ የመቆየት በሃሪ አለው ነገር ግን በጠዋት ተነስተን የምላሳችን ቀለም ስናይ ቢጫ፣ ነጭ ወይም ብርቱካናማ ነገር ተጋግሮበት ሲያዩ የሆነ የውሰጥ ችግር እንዳለ ያመለክታል.የሚከሰተውም የጨጓራ አሲድ ወደ ላይኛው የመተንፈሻ አካል ወይም ወደ ምግብ ቧንቧ እና ወደ ምላስ በመምጣት ይጋገራል. ጠዋትም ላይ ጥሩ ያልሆነ የአፍ ሽታ እነዲኖር ያደርጋሉ።

👉 ጥፍር ፡-
በጥፍር ላይ ቢጫ፣ቡናማ ወይም ነጫጭ ስትራይፕ ወይም ሰረዞችን ስናይ ተራ ምልክቶች እንዳሎኑ ይረዱ እነዚህ ምልክቶች የቆዳ ካንሰር እየመጣ መሆኑን ያመለክታል.ምልክቶቹ በተከሰቱ ጊዜ በአፋጣኝ ወደ ጤና
ተቋም መሄድ ይኖርቦታል።ይኖርቦታል።

👉 የፀጉር ምሳሳት ና ፎሮፎር
ፀጉሮን በጠዋት ተነስተው ሲያበጥሩ ከማበጠሪያው ጋር አብሮ የሚወድቀው የፀጉር ብዛት እየጨመረ ከመጣ
ፀጉሩ እየሳሳ መርገፍ የሆርሞን መዛባት ችግር ነው። ነገርግን የፀጉር መሳሳትና መስባበር ሌላ ከቆዳ ጋር
የተያያዘ ምክንያቶች ሊሆኑ ይችላሉ. በተጨማሪ ፎሮፎር ከማበጠሪያ አልፎ መራገፍ እና የመታየት ደረጋ
ከደረሰ አሳሳቢደረጋ ደርሱዋል ማለት ነው። ለዚህም ምክንያቱ ከመጠን ያለፈ መጨናነቅ እና ውጥረት
የበሽታ የመከላከል አቅምነ ከማዳከም አልፎ የራስ ቅልን ወዝ የመምጠጥ እና የማድረቅ ተፀዕኖም እንለው ተደርሶበታል።
"የገንዘብ ትልቁ ኀይሉ የኪስን ድህነት ማጥፋቱ ሳይሆን የአእምሮን ራቁትነት ማጋለጡ ላይ ነው።"

     
ራሳችሁን በማን እና በምን ከብባችሁ እንደምትውሉ ልብ ብላችሁ ታውቃላችሁ? እስኪ 5 ነገሮችን ወይም 5 ሰዎችን ዘርዝሩና ለሆነ ጊዜ ያህል ከነዚህ ሰዎች ለመራቅ ሞክሩ፡፡ ወይም በሌላ ጠቃሚ ነገሮች ተኳቸው፡፡ በእርግጠኝነት ለውጡን ታዩታላችሁ፡፡ ምርጫው የእናንተ ብቻ ነው፡፡
#የራስ #ምታት #ምንድን #ነው?
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን
👉👉 #የራስ ምታት ማለት በየትኛውም የራስ ክፍል ላይ የሚሰማ ህመም ነው፡፡ ህመሙ ሙሉ የራስ ቅልን፣ ከፍሎ ወይም አንድ ቦታ ላያ ብቻ ሊሰማ ይችላል፡፡ ተያይዞም ከአንዱ ወደ ሌላ ሊሄድም ይችላል፡፡ራስ ምታት የሚወጋ፣ የሚጠዘጥዝ ወይም የሚከብድ አይነት አሉት፡፡ ይህም ለሰዓታት ወይም ለቀናት አልፎም እድሜ ልክ ሊቀጥል ይችላል፡፡
👉👉 #የራስ #ምታት #በምን #ምክንያት #ይመጣል?
ያሎት ምልክቶች የራስ ምታቱን ምክንያት ለማወቅ ይረዳል፡፡ አብዛኛውን ጊዜ ግን አስጊ አይሆንም አንዳንዴ ግን በጣም ከባድ የሆኑ ምክንያቶች ይኖሩታል፡፡ የመጀሪያው የራስ ቅል ችግር ጋር የተያያዘ ሲሆን ሁለተኛው አይነት ደግሞ ከሌሎች በሽታዎች ምልክት ሆኖ ይከሰታል፡፡
👉👉 #ሃኪሞትን #መቼ #ማማከር #ይገባዎታል?
ከላይ እንዳየነው የራስ ምታት ለህይወት አስጊ የሆኑ ሁኔታዎች ምልክት ሊሆን ስለሚችል ቸል ሊባል አይገባም፡፡ከራስ ምታት ጋር የሚከተሉት ምልክቶች ካለቦት ሃኪሞትን ጋር መማከር አልያም መሄድ ይገባዎታል:-
ትኩሳት (37.5 በላይ ከሆነ)
ህመም ማስታገሻ ቢወስዱም ካልተሸሎት ወይም ከባሰ
የሰውነት አለመታዘዝ እና መደንዘዝ
የአንገት ህመም
ለማየት፣ ለመናገር መቸገር
ለመራመድ መቸገር
ማቅለሽለሽ ወይም ማስመለስ
ከበፊቱ የበዛ ወይም የጠነከረ ከሆነ
ራስን መሳት
👉👉 #እንዴት #መከላከል #እንችላለን?
በቂ እንቅልፍ ማግኘት
ጤናማ አመጋገብ መከተል
በቂ እና እለታዊ አካላዊ እንቅስቃሴ ማድረግ
ጭንቀትን መቀነስ
የሚመች ትራስ መምረጥ
ፈሳሽ ነገሮችን አብዝቶ መውሰድ
የአልኮል መጠጥ ማስወገድ
ጥሩ እንቅልፍ ማግኘት
ካፊን ያላቸውን መጠጦች ማስወገድ
የዮጋ ስፖርት ለመስራት መሞከር
#አንድ_አባት_እንዲህ_አሉ
ልጄ ሆይ፥
“..... ባጭሩ......

#ችኮላ ☞የትዕግስት ጠላት የጠብ አባት ነው።

#ምኞት ☞የቁም ህልም ነው።

#ማስተዋል ☞የራቀን ለማቅረብ የቀረበን ለማራቅ የሚያገለግል የልብ መነፅር
ነው።
#ህልም ☞ በሀሳብ ተቀርፆ በቅዠት የሚወለድ ነው።

#መከራ ☞ የፀባይ ማረምያ የስራ ማነቃቂያ የጥበብ ማቋቋሚያ ነው።

#ትግስት ☞ተደብቆ ቆይቶ ድል ማድረጊያ መሳርያ ነው።

#ፍቅር ☞ መያዣ የሌለውን የሰውን ልብ አስሮ ለመያዝ የሚያገለግል የሰላም
ገመድ ነው።

እወቅበት፣------
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አደራችሁ🙏

• ደስታህን የምትወደዉ ሰዉ ጋር የምትፈልግ ከሆነ ተሳስተሃል፡፡ የፍቅር ግንኙነት ከመመስረትህ በፊት በራስህ ደስተኛ ካልሆንክ ‘ከሆነ ሰዉ ጋር ስሆን እደሰታለሁ’ ብለህ ማሰቡ ሞኝነት ነዉ

  • ሰዎች ጋር እርዱኝ ከማለትህ በፊት የራስህን ችግሮች በራስህ ለመቅረፍ ሞክር፡፡ የሌሎችን ችግር፣ ደስታ፣ ያለባቸዉን ተግዳሮት ዉስጥ ከመግባትህ በፊት እራስህ ላይ አተኩር፡፡ እንዴት የተሻለ ሰዉ መሆን እንዳለብህና ነገሮችን አመጣጥነህ ማስኬድ እንዳለብህ ተረዳ

  • ለራስህ የምትሰጠዉን ዋጋ ፍቅረኛህ በምታወጣልህ ልክ አትመዝነዉ፡፡ እራስህን ተንከባከብ..በጣም!

  •  አንተ አንተነህ፡፡ ፍቅረኛህ 'አንተኮ ከእንዲህ ማንነት የበለጠ ነገር የለህም' ካለችህ እራስህን የአእምሮ እስር ቤት ዉስጥ አትክተት፡፡ ሰዉ የፈለገዉን ሊል ይችላል ወይም ዉስጡ የተሰማዉን ነገር ሊልህ ይችላል ግን ጊዜ ወስደህ ለራስህ ዋጋ ስጥ

  • ከፍቅረኛህ ማግኘት የምትፈልገዉ እንዳለ ሁሉ ያም ሰዉ ካንተ ማግኘት የሚፈልገዉ ነገር ይኖራል ስለዚህ የሌላኛዉን ሰዉ ፍላጎት ማድመጥ ወሳኝ ነገር ነዉ!
2025/07/09 10:20:09
Back to Top
HTML Embed Code: