✍️ #የወር #አበባ #መቅረት #ምክንያቶች
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
♥️♥️#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥️♥️
👉 👉 #የወር አበባ መቅረት ወይም ቀን አሳልፎ መምጣት ስንል አንድ ሴት ትክክለኛ የወር አበባ መምጣት ከነበረበት 21-35 ቀን ውስጥ ሳይመጣ ሲቀር ማለት ነው። አንዲት ሴት ለተወሰነ ጊዜ የወር አበባ ማየት ባለባት ጊዜ ካላየች እርግዝና ከተፈጠረ ወይም በአንዳንድ የመውለድ ሥርዓትን የሚያዛቡ የጤና ሁኔታዎች ምክንያት ሊሆን ይችላል።
👉 👉 #ምክንያቶች
🔵 እርግዝና
🔵 ጭንቀት
🔵 ያለ እድሜ ማረጥ (Early menopause)
🔵 ከመጠን በላይ የፕሮላክቲን ሆርሞን መኖር
🔵 ከመጠን በላይ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማዘውተር
🔵 አንዳንድ ሆርሞን ያላቸው የወሊድ መቆጣጠሪያ ዘዴዎች የሚጠቅሙ ሴቶች
🔵 ፓሊሲስቲክ ኦቫሪያን ሲንድሮም (polycystic ovary syndrome)
🔵 የሰውነት ክብደት በጣም መቀነስ ወይም ከበቂ በላይ የሰውነት የስብ ክምችት መኖር
👉 ?? #የወር #አበባ #መቅረት #ወይም #ቀን #አሳልፎ #መምጣት #እንዴት #ይታከማል?
🔵 ጭንቀት መቀነስ
🔵 ክብደትን መቆጣጠር
🔵 የአመጋገብ እና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ሁኔታዎች መቀየር
🔵 የወር አበባን ሊያስተካክሉ የሚችሉ መዳኒቶች መውሰድ
🔵 የማርገዝ ችግር ካጋጠምዎት እንዲያረግዙ የሚረዱ መድሃኒቶች በሃኪሞት የሚታዘዝ ይሆናል፡፡

Doctor Alle 8809/ዶክተር አለ 8809
✍️ #የኩላለት# ህመም #ምልክቶች ⏩ #የሽንት ስርዓት መዛባት/መቀየር የመጀመሪያው የኩላሊት በሽታ ምልክት የሽንት ሥርዓት መለወጥ ነው፡፡ መለወጥ ስንል የሽንት መጠን እና ሽንትዎን የሚሸኑበት የጊዜ ልዩነት ነው፡፡እንዲሁም ሌሎች ለውጦች የሚከተሉትን ያጠቃልላል፦ 🔹 ሌሊት ሽንት ለመሽናት ደጋግመው መነሳት 🔹 ለመሽናት መቸኮል 🔹 ከተለመደው ጠቆር ያለ ሽንት 🔹 አረፋ ያለው ሽንት 🔹 ደም የተቀላቀለበት…
✍️#እውነተኛ #አደጋ #ወይም #ግልፅ #ምክንያት #በሌለበት #ከፍተኛ #ፍርሃት #ይሰማዎታል?
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
♥️♥️#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥️♥️
♥️♥️ ውድ የዶክተር አለ 8809 ቤተሰቦች ለሁላችሁም ባላችሁበት ጤና፣ ፍቅር ፣ ሰላምና እና ደስታን ተመኘንላችሁ፡፡ በዛሬው ስለ ፓኒክ አታክ ዙሪያ ያዘጋጀውትን መልዕክት እንሆ፡-
🔹እርሶ ወይም በዙሪያዎ ያለ ሰው ይህ ስሜት ይስተዋልበታል እንግዲያውስ በአፋጣኝ የስነ ልቦና ምክክር ያግኙ።ስነ-ልቦና ባለሙያ ማማከር ከፈለጉ ዶክተር አለ 8809 ላይ እየደወሉመፍትሄውን እንመካከር፡፡ሚስጥሮ 100% የተጠበቀ ነው!!!
🔹ፓኒክ አታክ ምንም እውነተኛ አደጋ ወይም ግልጽ ምክንያት በሌለበት ጊዜ ከባድ የአካል ምላሽን የሚያስከትል ድንገተኛ ከፍተኛ የፍርሃት ክስተት ነው። ፓኒክ አታክ በጣም አስፈሪ ሊሆን ይችላል፤የድንጋጤ ጥቃቶች/ፓኒክ አታክ በሚከሰቱበት ጊዜ መቆጣጠር የማይቻል የሚመስል የልብ ድካም ወይም ሞት እንደሆነ ሊያስብ ይችላሉ።
🔹ብዙ ሰዎች በሕይወታቸው ውስጥ አንድ ወይም ሁለት ጊዜ ፓኒክ አታክ ያጋጥሟቸዋል፤ ምናልባትም አስጨናቂ ሁኔታ ሲያበቃ ፓኒክ አታኩ ይጠፋል፤ ነገር ግን ተደጋጋሚ ያልተጠበቁ የድንጋጤ ጥቃቶች/ፓኒክ አታክ ካጋጠሙት እና በማያቋርጥ ፍራቻ ለረጅም ጊዜ ካሳለፉ ፓኒክ ዲስኦርደር የሚባል በሽታ ሊኖርብዎት ይችላል።
📌 ምልክቶቹ
🔸ፓኒክ አታክ /የድንጋጤ ጥቃቶች ብዙውን ጊዜ ያለ ማስጠንቀቂያ በድንገት ይጀምራሉ። በማንኛውም ጊዜ ሊከስት ይችላሉ፤ መኪና ሲነዱ፣ የገበያ ማዕከሉ ፣ ጥሩ እንቅልፍ ሲወስዱ ወይም በስብሰባ መሃል ላይ ሊከስት ይችላል። አልፎ አልፎ ፓኒክ አታክ ሊያጋጥምዎት ይችላል ወይም በተደጋጋሚ ሊከሰቱ ይችላሉ፡፡
📌 ፓኒክ አታክ ብዙውን ጊዜ እነዚህ ምልክቶች ያካትታሉ፡-
🔸 ላብ
🔸 ራስ ምታት
🔸 ማቅለሽለሽ
🔸 መንቀጥቀጥ
🔸 የሆድ ቁርጠት
🔸 የደረት ህመም
🔸 የመደንዘዝ ስሜት
🔸 ብርድ ብርድ ማለት
🔸 ትኩስ ብልጭታዎች
🔸 ፈጣን የልብ ምት መምታት
🔸 መፍዘዝ ወይም ራስ ምታት
🔸 እየመጣ ያለው ጥቃት ወይም አደጋ ስሜት
🔸 ከእውነታው የራቀ ወይም የመገለል ስሜት
🔸 በጉሮሮ ውስጥ የትንፋሽ እጥረት ወይም የመተንፈስ ችግር
📌 በድንጋጤ ጥቃቶች ውስጥ ካሉት በጣም መጥፎ ነገሮች አንዱ አንድ ነገር ይደርስብኛል የሚለው ከፍተኛ ፍርሃት ነው። ፓኒክ አታክ በጣም ከመፍራት የተነሳ ሊከሰቱ ስለሚችሉ አንዳንድ ሁኔታዎችን ያስወግዳ፡፡ ብዙውን ጊዜ ያለ ማስጠንቀቂያ በድንገት ይጀምራል በማንኛውም ጊዜ ሊከስት ይችላሉ ፤ መኪና ሲነዱ፣ የገበያ ማዕከል ውስጥ ፣ ጥሩ እንቅልፍ ሲወስዱ ወይም በስብሰባ መሃል ሊከሰት ይችላል።
📌 እርሶ ወይም በዙሪያዎ ያለ ሰው ይህ ስሜት ይስተዋልበታል እንግዲያውስ በአፋጣኝ የስነ ልቦና ምክክር ያግኙ።ስነ-ልቦና ባለሙያ ማማከር ከፈለጉ ዶክተር አለ 8809 ላይ እየደወሉመፍትሄውን እንመካከር፡፡ሚስጥሮ 100% የተጠበቀ ነው!!!
✍️ 9102 ok ብለዉ በእጅ ስልክዎ በመላክ አጭር መልእክቶቻችንን በቀላሉ መከታተል ይችላሉ።

እግር ተረከዝ መሰነጣጠቅን ለመቅረፍ የሚረዱን ዘዴዎች
የእግር ተረከዝ የመሰነጣጠቅ ችግርን ለመቅረፍ የሚረዱ የጤና ምከሮችን እናካፍሎዎ።
1. ሎሚ፣ ጨው እና ግሪስሊን አንድ ላይ በመደባለቅ መጠቀም፣
ለብ ባለ ውሃ ውስጥ ሎሚ፣ ጨውና ግሪስሊን በመጨመር እግራችንን ከ15 እስክ 20 ደቂቃ መዘፍዘፍ፣ የተሰነጣጠቀውን የእግራችን ክፍል ማሸት፣ አንድ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂና ግሪስሊን በማድረግ አንድ ላይ በማደባለቅ የተሰነጣጠቀው ቦታ ላይ በመቀባት ካልሲ አድርጎ መተኛት፣ ጠዋት ስንንሳ እግራችንን መታጠብ።
ይህንን በተደጋጋሚ በመሞከር ለስላሳና ውብ እግር እንዲኖረን ማድረግ እንችላለን።
2. የምግብ ዘይት
የምግብ ዘይት ቆዳችን እንዳይደርቅና እንዳይሰነጣጠቅ እንደሚያደርግ ጥናቶቸ ያመለክታሉ።
እግራችንን በድንብ ከታጠብንና ካጸዳን በኋላ የአትክልት ወይም የምግብ ዘይት በተሰነጣጠቀው ተረከዝ ላይ መቀባት፣ ከዚያም እግራችን ላይ ካልሲ በማድረግ መተኛት፣ ጠዋት ላይ መታጠብ።
ለተወሰኑ ቀናት እየደጋገምን በመጠቀም እግራችንን ከመሰነጣጠቅ በመጠበቅ ለስላሳ እግር እንዲኖረን ማድረግ እንችላለን።
3. ሙዝና አቮካዶ ደባልቆ መቀባት
ግማሽ ሙዝና አቮካዶ በመቀላቀል በተሰነጣጠቀው ቦታ ላይ በመቀባተ ለ10 ደቂቃ ያክል መተው፣ ከዛ በኋላ እገራችንን መታጠብ።
4. ቫዝሊን እና ሎሚ
እገራችንን ከታጠብን በኋላ የሎሚ ጭማቂና ቫዝሊን በመደባልቅ የተሰነጣጠቀው ቦታ ላይ በመቀባት እገራችንን በካልሲ ሸፍኖ ማደር።
ጠዋት ላይ እግራችንን መታጠብ፣ ይህንንም ደጋግመን በመጠቀም ለስላሳና ያማረ እግር እንዲኖረን ያደርጋል።
5. ማር
ማር በውስጡ ጸረ ባከቴሪያ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን የያዘ ሲሆን፥ ቆዳን የማለስለስ አቅም እንዳለው ጥናቶች ይጠቁማሉ።
አንድ ኩባያ ማር ለብ ባለ ውሃ ውስጥ በመቀላቀል እግራችንን እዚያ ውስጥ ከ15 እስከ 20 ደቂቃ መዘፍዘፍ።
እግራችንን በማሸት ለስላሳ እግር እንዲኖረን ያደርጋል።

✍ #አካላዊ #ገጽታዎት #ላይ #የተጋነነ #ችግር # ያለ #መስሎ # ይሰማዎታል ?
⏩#ብዙዎች ስለራሳቸው መጥፎ ግምት እንዲሰጡ ከሚያደርጉ የስነ ልቦና ችግሮች መሃከል ቦዲ ዳይስሞረፊክ_ዲሰአርደር /Body Dysmorphic Disorder/ ዋናው ነው ።
⏩#ቦዲ ዲስሞርፊክ_ዲስኦርደር ምንድነው ?
🔹 የቦዲ ዳይስሞርፊክ ችግር ያለበቸው ሰዎች በአካላዊ ገፅታቸው የሆነ የተጋነነ ችግር እንዳለ በማሰብ የሚብሰለሰሉና የሚጨናነቁ ሲሆኑ ምንም እንኳን ለሰዎች ማራኪ ገፅታ እንዳላቸው ቢታወቅም እራሳቸውን የሚገነዘቡት አስቀያሚና አስፈሪ ገፅታ እንዳላቸው ነው፡፡
🔹 ሴቶች ቆዳቸውን፣ ዳሌቸውን፣ ጡቶቻቸውን እና እግራቸው ላይ ትኩረት የሚያደርጉ ሲሆን ወንዶች ደግሞ ቁመታቸወን የብልት መጠን እና የሰዉነት ፀጉር በተለይ የደረት ፀጉር ላይ ትኩረት በማድረግ ይጨናነቃሉ፡፡
🔹 አንዳንድ የዚህ ችግር ያለባቸው ሰዎች መስታወት ላይ አካላዊ ምስላቸው በመመልከት ችግሩ መኖር አለመኖሩን ለማረጋገጥ በቀን ለብዙ ሰዓታትን ሊያሳልፉ ይችላሉ፡፡ ሌሎች ደግሞ የሚያስቡትን አካላዊ ችግር ያሳየኛል ስለሚሉ መስታወት አጠገባቸው እንዲኖር አይፈልጉም አሊያም ችግሩን ይሸፍናል ብለው የሚስቡትን አልባሳት መልበስ ሊያዘወትሩ ይችላሉ፡፡ ጥቂቶችም የሚያስቡት ችግርን ሰዎች ያዩብኛል ስለሚሉ ዉጭ ከመውጣት ተቆጥበው በቤት ወስጥ ተወስነው ሊቀመጡ ይችላሉ፡፡
🔹 በዚህ የስነልቦና ችግር ላይ ጥናት ያደረጉ ሙህራን በጥናታቸውን እንዳረጋገጡት ለህመምተኞች የህመማቸው ምልክቶች በጣም የሚያስጨንቅና የሚያሳዝን ስለሚሆን ከብዙዎች ጥቂቶች እራስን ስለማጥፋት አስበው እንደሚያውቁና፣ ሌሎች ደግሞ ቀላል የፕላስቲክ ቀዶ ጥገና እንዳካሄዱ ተናግረዋል፡፡ የፕላሲት ቀዶ ጥገናው ክፋቱ ችግሩን ሙሉ በሙሉ መቅረፍ አለማቻሉ ነው፡፡
🔹 በዚህ የስነልቦና ህመም ግለሰቦች ተጠቅተዋል ለማለት የሚከተሉት ሁለት መስፈርቶች ከግምት ውስጥ ማስገባት ያስፈልጋል፡፡
🔹 ከሚገባው በላይ በአካላቸው ገፅታ ላይ ለሚገኝ ትንሽ ጉድፍ በጣም በመጨናነቅ ወይም በሌለ ችግር በአእምሮቸው ችግሩ እንዳለባቸው በማሰብ የሚብሰለሰሉ ከሆነ
🔹 የሚበሰለሰሉበት ጉዳይ በሌላ የስነልቦና ችግር ለምሳሌ በአመጋገብ ችግር በሚመጣ የሰውነት መጎሳቆል ምክንያት የማይገለፅ ከሆነ

✍ #የዲስክ #መንሸራተት
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥
👉👉 የጀርባ አጥንት የ26 አጥንቶች ስብስብ ነው። የጀርባ አጥንት መሃከል የሚገኙ ርብራብ መሰል ክፍሎች የጀርባ አጥንት ዲስኮች ይባላሉ። እነዚህ ዲስኮች የጀርባ አጥንትን ባለበት ደግፈው ይይዛሉ። ሰውነት ከባድ ሃይል ሲያስተናግድ ሃይሉን የሚቋቋሙ ክፍሎች ናቸው።ዲስክ ጠንካራ ሽፋን ያለው ሲሆን በውስጡ ግን ለስላሳ የሆነ ፈሳሽ አለው ።
👉የዲስክ መንሸራተት የሚባለው በዲስክ ግድግዳ ላይ የሚፈጠር ቀዳዳ ምክንያት የሚፈጠር የውስጥ ፈሳሽ መውጣት ነው። ይህ ወፍራም ፈሳሽ ነርቮችን የሚረብሽ ንጥረ ነገር በውስጡ የያዘ ነው።ይህ መረበሽ ከፍተኛ ህመም ሊፈጥር ይችላል።
👉አንዳንድ ግዜ በእጅ ላይ የመደንዘዝ እና የድካም ስሜት ይፈጠራል። አንዳንድ ሰዎች ላይ ደግሞ በተቃራኒው ምንም ስሜት አይኖረውም። የተንሸራተተው ዲስክ የነካው ነርቭ ከሌለ የህመም ስሜት አይሰማንም።
👉#መንስኤዎች
🔺 የዲስክ መንሸራተት ዋነኛ መንስኤ ከጊዜ ጋር የሚፈጠር የጀርባ እንቅስቃሴ ውጤት ነው። ዲስክ ከእድሜ ጋር ውሃማ ይዘቱን ያጣል። ይህ የፈሳሽ መቀነስ በዲስክ ላይ ክፍተት እንዲፈጠር ምክንያት ይሆናል::
የዲስክ መንሸራተት መቼ እንደተፈጠረ ማወቅ ያስቸግራል ነገር ግን የሚከተሉት እንደ መንስኤ ይገለጻሉ፡፡
ቁርጭምጭሚታችንን ሳናጥፍ ከባድ እቃ ለማንሳት ስንሞክር
ከባድ እቃ ይዘን ከጀርባችን ስንታጠፍ ነው።
👉#ተጋላጭነት #የሚጨምሩ #ነገሮች
🔺 ከመጠንያለፈ የሰውነት ክብደት
🔺 እድሜ
🔺 ከባድ ስራ መስራት
🔺 በዘር ተመሳሳይ ችግር ካለ
👉#ምልክቶች
🔺 የታችኛው ጀርባ ህመም
🔺 በትከሻዎ ፤ በጀርባዎ ፣ በእጆችዎ ወይም በእግሮችዎ ላይ የመደንዘዝ ስሜት።
🔺 የአንገት ህመም
🔺 ጀርባዎን ማጠፍ ወይም ለማስተካከል ሲጥሩ ህመም
🔺 የጡንቻ ድክመት
🔺 ከወገብ በታች የዳሌ ህመም
👉#ውስብስብ #ችግሮች
🔺 ህመም መደንዘዝ ወይም ድክመት የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎን እስከሚያደናቅፉ ድረስ ሊጨምር ይችላል
🔺 የፊኛ ወይም የአንጀት ችግር
👉#መከላከያ #መንገዶች
🔺 ትክክለኛ የሰዉነት አቋም እንዲኖር ማድረግ
🔺 ከባድ እቃ በሚያነሱበት ወቅት ጫናዉን/ክብደትዎን ከጀርባዎ ይልቅ በእግሮችዎ ላይ ማድረግ
🔺 የአካል ብቃት እንቅስቃሴ
🔺 ለረጅም ጊዜ የሚቀመጡ ከሆነ ቀጥ ብለዉ ለመቀመጥ መሞከር
🔺 የሚተኙበትን ሁኔታ ምቹ ማድረግ
🔺 ክብደትዎን በትክከል መጠበቅ
👉#ህክምና
🔺 ሙቅ ነገር መያዝ ህመምን ለማስታገስ ይረዳል
🔺 ከመጠን ያለፈ እረፍት ማስወገድ/ መጠነኛ እንቃስቃሴ ማድረግ
🔺 የህመም ማስታገሻ መድሐኒቶች
🔺 ጡንቻን የሚያፍታቱ መድሐኒቶች መጠቀም
🔺 በባለሙያ የታገዘ የፊዚዮቴራፒ ህክምና
🔺 በቀዶ ህክምና እንዲስተካከል ይደረጋል
👉👉 #የዲስክ መንሸራተት ችግር ሲከሰት ሕመሙ በሚያስሉበት፣ በሚያስነጥሱበት ወቅት፣ሰገራ ሲጠቀሙ በሚያምጡበት ወቅት ወይም ወደ ተወሰነ አቅጣጫ የጀርባ አጥንቶችን በሚያንቀሳቅሱበት ወቅት ሊባባስ ይችላል፡፡

✍️#የትኛው #የደባቴ (#depression) #አይነት #ያጠቃዎታል?
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
🔹ሜጀር ዲፕሬሲቭ ዲስኦርደር (ኤምዲዲ)/Major depressive disorder(MDD) ፡- ከፍተኛ የመንፈስ ጭንቀት ሲሆን (ክሊኒካዊ ዲፕሬሽን) ይባላል፡፡ ከሁለት ሳምንት በላይ የሚቆዩ ኃይለኛ ወይም አስጨናቂ ምልክቶች አሉት። እነዚህ ምልክቶች በዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ ጣልቃ ይገባሉ፡፡
🔹ባይፖላር ዲፕሬሽን/ Bipolar depression፡- ባይፖላር ዲስኦርደር ያለባቸው ሰዎች ተለዋዋጭ የዝቅተኛ ስሜት እና እጅግ በጣም ከፍተኛ ሃይል (ማኒክ) ወቅቶች አላቸው። በዝቅተኛ ጊዜ ውስጥ፣ እንደ ሀዘን ወይም ተስፋ መቁረጥ ወይም ጉልበት ማጣት ያሉ የመንፈስ ጭንቀት/ዲፕሬሽን ምልክቶች ሊኖራቸው ይችላል።
🔸 የፐርናታል እና የድህረ ወሊድ ጭንቀት/ Perinatal and postpartum depression ፡- “Perinatal” ማለት በወሊድ አካባቢ ማለት ነው። ብዙ ሰዎች ይህንን አይነት ዲፕሬሽን ከወሊድ በኋላ የመንፈስ ጭንቀት ብለው ይጠሩታል። የወሊድ ጭንቀት በእርግዝና ወቅት እና ልጅ ከተወለዱ በኋላ እስከ አንድ አመት ድረስ ሊከሰት ይችላል፡፡ ምልክቶቹ ሀዘን፣ ጭንቀት ወይም መረበሽን ያካትታሉ።
🔸 የማያቋርጥ ዲፕሬሲቭ ዲስኦርደር/ Persistent depressive disorder (PDD)፡- ፒዲዲ ዲስቲሚያ / dysthymia ተብሎም ይታወቃል። የ PDD ምልክቶች ከከባድ የመንፈስ ጭንቀት ያነሱ ናቸው፤ ነገር ግን PDD ያለባቸው ሰዎች ከሁለት አመታት ወይም ከዚያ በላይ የፒዲዲ ምልክቶችን ያሳያሉ፡፡
🔹 ከወር አበባ በፊት የሚመጣ ዲስፎሪክ ዲስኦርደር/ Premenstrual dysphoric disorder (PMDD)፡ ከወር አበባ በፊት የሚመጣ ዲስፎሪክ ዲስኦርደር በጣም ከባድ የሆነ የቅድመ የወር አበባ መታወክ (PMS) ነው። ከወር አበባቸው በፊት ባሉት ቀናት ወይም ሳምንታት ውስጥ ሴቶችን ያውካል፡፡
🔹 ሳይኮቲክ ዲፕሬሽን /Psychotic depression ፡- ሳይኮቲክ የመንፈስ ጭንቀት ያለባቸው ሰዎች ከባድ የጭንቀት ምልክቶች እና ውዥንብር ወይም ቅዠቶች አሉባቸው። ቅዠቶች በእውነታ ላይ ያልተመሠረቱ ነገሮች ማመንን ጨምሮ ማየትን፣ መስማትን ወይም በእውነታው የሌሉ ነገሮች መነካትን ያካትታሉ::
🔸 ወቅታዊ አፌክቲቭ ዲስኦርደር/ Seasonal affective disorder (SAD)፡ ወቅታዊ የመንፈስ ጭንቀት፣ ወይም ሴሶናል አፌክቲቭ ዲስኦርደር፣ ብዙውን ጊዜ የሚጀምረው በ ክረምት መጨረሻ እና በክረምት መጀመሪያ ወቅታ ላይ ነው። ብዙውን ጊዜ በፀደይ እና በበጋ ወቅት ይጠፋል::
🔸ዲፕሬሽን ጋር በተያያዘ የሥነ ልቦና ባለሙያ ማማከር ከፈለጉ የዶክተር አለ 8809 ሀኪሞች ላይ እየደወሉ የየዕለቱን የሥነ ልቦና ላይ ለውጦችዎን በማማከር ነገ ከሚከሰት የሥነ ልቦና ችግር አስቀድመው ራስዎንና ቤተሰብዎን ይጠብቁ ይንከባከቡ፡፡

✍ #ጨቅላ #ህጻናት #ላይ #የሚፈጠሩ #የጤና #ችግሮች
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥
👉 #የሰውነት #ቢጫ #መሆን ፡- በዋናነት ከሚጠቀሱ ችግሮች አንደኛው ሲሆን መጠኑ የበዛ የባይልሩቢን ክምችት ሲከሰት ይፈጠራል፤ ይህም የሰውነት ቀለም ለውጥን ያስከትላል ።
🔹 የሰውነት ቢጫ መሆን ብዙ ጊዜ 2-3 ሳምንት በኋላ ይጠፋል። ነገር ግን ከ 3 ሳምንት በላይ ከቆየ ህክምና ማግኝት ተገቢ ነው።
👉 #ቁርጠት፡-ወላጆች ለመቋቋም ሚያቅታቸው ችግር ነው ፣ ይህ ነው የተባለ ምክንያት ሳይኖር ካለቀሱ ቁርጠት ሊሆን እንደሚችል ማሰብ አስፈላጊ ነው። ግልጽ የሆነ ምክንያት ባይኖረውም ጋዝ፣ የሆድ ህመም የሚያመጡ ሆርሞኖች ፣የስርአተ ልመት እድገት ፣ የቅባት አለመቻቻል እንደ አጋላጭ ይታያሉ።
👉 #የሆድ #መወጠር (Abdominal Distention) ፡- በህጻናት ላይ የሆድ መወጠር (Distention) ወተት ሲስቡ አላስፈላጊ አየር በሚያስገቡበት ወቅት ይፈጠራል።
🔹 አዲስ የተወለዱ ህጻናት ሆዳቸው ወጣ ያለ እና ለስላሳ ነው፤ ነገር ግን ጠንከር ካለ አላስፈላጊ ጋዝ/ድርቀት እንዳለ ያመላክታል። ይህ ችግር በጥቂት ጊዜ ውስጥ ካልጠፋ ከበድ ያለ የሆድ ላይ ችግር እንዳለ ያሳያል።
👉 #የሰውነት #ቆዳ #ሰማያዊ #መሆን እና #ለጥቂት #ሴኮንድ #የትንፋሽ #መቋረጥ (Bluish Skin and Apnea) ፡- በህጻናት አፍ አካባቢ የከለር ለውጥ ካስተዋልን እና ቆየት ካለባቸው የመተንፈስ ችግር ካጋጠማቸው የልብ /የሳንባ ላይ ችግር እንዳጋጠማቸው ይጠቁመናል። እንዲሁም ትንፋሽ 15-20 ሴኮንድ ከተቋረጠ እና የከለር ወደ ሰማያዊ ለውጥ ካሳየ ህክምና የሚሻ የልብ ችግር መኖሩን መረዳት አለብን።
👉 #ማስመለስ ፡- በልጆ ላይ ማስመለስ ካለ በሚያስመልስበት ጊዜ ከለሩ አረንጓዴ ከሆነ የእናት ጡት አለመስመማማት / ላከቶስ አለመስማማት ስለሚሆን በተገቢው ልጆቹን ማከም ይኖርበብናል። በተጨማሪም የምግብ አለመፈጨት እንዳለም ይጠቁማል።
👉#ሳል፡- ጡት በሚጠቡበት ጊዜ ወተቱ ፍጥነት ካለው ሳል ሊያጋጥማቸው ይችላል ፤ ነገር ግን ቋሚ ሳል ከታየባቸው እና ካቃሰቱ የመተነፈሻ ችግር አልያም የስርአተ ልመት ችግር መኖሩን ይጠቁመናል።
🔹 ማታ ማታ በተደጋጋሚ ሳል የሚያስሉ ከሆነ ትክትክ ሊሆንም ይችላል ።
👉#የደም #ማነስ (Anaemia)፡- ይህ ችግር የሄሞግሎቢን እጥረት ሲኖር የሚያጋጥም ሲሆን በደማቸው ላይ የኦክስጅነን መጠን ማነስ እና የደም መወፈርን ያሳየናል ስለሆነም ህክምና ማግኘት አስፈላጊ ነው ፤ ካልታከመ እስከ ሞት ያደርሳል።
👉 #ትኩሳት ፡- ትኩሳት ሰውነት ኢንፈክሽንን እየታገለ እነደሆነ ማሳያ ነው። ቢሆንም ከ38.5 በላይ ሲሆን በልጆች ላይ ማንቀጠጥቀጥ ስለሚያመጣ ማብረድ ይኖርብናል ከፍ ሲልም ህክምና ተቋም መውሰድ የተሻለ ነው።
👉 #ማስቀመጥ፡- በኢንፌክሽን አልያም በሌሎች የአንጀት መቆጣቶች አማካኝነት ሊፈጠር ይችላል ፤ ታዲያ ችላ መባል ከሌለበት የህመም ሁኔታም መሃከል ነው ። ምክንያቱም ልጆች ንጥረ ነገሮችንና የሰውነት ፈሳሽን እንዲያጡ ያደርጋል። ለዚህም ፈሳሽ እንዲወስዱ ማድረግና ህክምና እንዲያገኙ ማድረግ ይኖርብናል።