ዘመናይ ሾዉ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!!
ዘመናይ ሴት ማናት?፣ ደርባባስ? ዘመናይ ሴት፣ እናት፣ ሚስት፣ ልጅ፣ ለመሆን የሚያስችል ልዩ ሾዉ።
Subscribe our YouTube
https://youtu.be/USewbAe7WKs?si=H41jJWqrsI8a0wy1

YouTube
ዘመናይ ሾዉ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!!#Skilus adis#Seyfu show#Sheger info#Donny tube#
ዘመናይ ሴት ማናት?፣ ደርባባስ? ዘመናይ ሴት፣ እናት፣ ሚስት፣ ልጅ፣ ለመሆን የሚያስችል ልዩ ሾዉ።
✍️ #ማንኮራፋት
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥
⏩ #ማንኮራፋት የሚፈጠረው ላይኛው የመተንፈሻ አካሎቻችን ላይ በሚፈጠር መርገብገብ ነው።
⏩#ምክንያቶቹ #ምን #ይሆኑ?
🔹 የአየር ማስተላለፊያ ትቦ መደፈን /አለርጂ፣ ሳይነስ፣ጉንፋን ፣ ቶንሲል በሽታ ፣አፍንጫ ውስጥ የሚበቅል ትርፍ ስጋ../
🔹 የመተንፈሻ ትቦ መጥበብ
🔹 አፍ ከፍቶ መተኛት
🔹 የሰውነት ክብደት ከመጠን በላይ መጨመር
🔹 የእንጥል ማበጥ
🔹ከፍተኛ ድካም
🔹 አልኮል መጠጣት፣ ሲጋራ ማጨስ እና ጫት መቃም
🔹 በጀርባ መተኛት
🔹 በቂ ውሃ አለመጠጣት
🔹 አንዳንድ መድሃኒቶች
⏩#በቤት #ውስጥ #ምን #ማድረግ #አለብኝ?
🔹 በጎን በኩል መተኛት
🔹 ሲጋራ አለማጨስ እና አልኮል አለማዘውተር
🔹 ከፍያለ ትራስ መጠቀም (ትራስ አዘቅዝቀን በምንተኛበት ጊዜ የመተንፈሻ ትቦን ስለሚጫነው ለመተንፈስ እንድነቸገር እና እንድናኮራፋ ያደርገናል)
🔹 ውሃ በቀን ከ2.5 ሊትር በላይ መጠጣት (ጤናማ የሆነ የአተነፋፈስ ስርአት እንዲኖረን ያደርጋል)
🔹 የምንተኛበትን ክፍል ማፅዳት (ብዙውን ጊዜ የሽታ አለርጂ ካለ ማንኮራፋት እንዲመጣ ያደርጋል)
🔹 ውፍረት መቀነስ
🔹 ቅባትነት ያላቸውን ምግቦች አለማዘውተር
🔹 የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ

የራሴን ጡት በራሴ መመርመር እችላለሁ ?
✍️“የራስን ጡት በራስ መመርመር” ይህ ማለት አንዲት ሴት በቤትዋ ወይም ምቾት በሚሰማት ቦታ የራስዋን ጡት መመርመር ምትችልበት ዘዴ ነው።
✍️ ይህንን ምርመራ ማንኛዋም ሴት ለ አቅመ ሄዋን ከደረሰችበት ጊዜ ጀምሮ እንድታደርግ ይመከራል። ️
✍️አንዲት ሴት የወር አበባዋ በመጣ በ መጀመርያ ሳምንት እንድትሰራ ይመከራል።
✍️ባንጻሩ ግን በተለያዩ ምክንያቶች የወር አበባዋን ማታይ ከሆነ ለምሳሌ በ እርግዝና፣በወሊድ መቆጣጠሪያ መድሃኒቶች ወይም እድሜዋ ገፍቶ በማረጧ፣ በየወሩ ትቀራራቢ ቀን በመምረጥ ማድረግ ትችላለች።
♦️ጥቅሞቹ
✍🏼 ለመስራት ቀላል መሆኑ እና ምንም አይነት መሳሪያ አያስፈልግም፣
✍🏼 የራስዋን ጤና እራስዋ መወሰን እንድትችል ያደርጋል፣
✍🏼ምቾትን በማይነሳ መልኩ መስራት ይቻላል፣
✍🏼 የጡት ካንሰር ገና ሳይሰራጭ በመጀመሪያ ደረጃ ላይ እያለ ለማወቅ እና አስፈላጊውን ህክምና ለማድረግ ይጠቅማል፣
✍🏼 ከ 5 እስከ 10 ደቂቃ ይበቃል።
♦️የራሴን ጡት በራሴ ስመረምር ምን ምን ሂደቶችን ልከተል?
✍🏼 1. ካገኘን መስታወት ፊት አልያም ዝምብለን በምቆም፤ ክርኖቻችንን በማንቀሳቀስ እና ሁለቱንም ጡቶቻችንን በማወዳደር የተለየ ለውጥ ካለ መመልከት፣
✍🏼2. በጀርባችን ምርመራ በምናደርግበት ጎን ከታች ትራስ በማስገባት እንጋለልና የምንመረምረውን ጡት ተቃራኒ እጆች (ግራ ጡት ከሆነ ቀኝ እጃችንን፣ ቀኝ ጡት ከሆነ ግራ እጃችንን) ጣቶች በመጠቀም፤ ከዛ ጡታችንን በማክበብ ሁኔታ እየዳበስን ማንኛውንም አይነት የተለየ ነገር ወይም እባጭ መፈለግ ነው።
✍️በመጨረሻም የጡታችንን ጫፍ ጫን በማለት ሚወጣ ፈሳሽ ወይም ደም ካለ ማየት ይኖርብናል።
✍️ዪሄንን በምንሰራበት ወቅት ማንኛውም አይነት የሚያስፈራ ወይም እንግዳ ነገር ካገኛቹ፣ አቅራቢያቹ ወዳለ የጤና ተቋም በመሄድ መታየት ይኖርባቹሃል።