" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ባርዛጊሊ (የቀድሞ የጁቬንቱስ ተከላካይ):
ቤንዜማ ወይስ ድሮግባ? "ቤንዜማ"
ቤንዜማ ወይስ ሩኒ? "ቤንዜማ"
ቤንዜማ ወይስ ቫንፐርሲ? "ቤንዜማ"
ቤንዜማ ወይስ ሌዋንዶውስኪ? "ቤንዜማ"
ቤንዜማ ወይስ አጉዌሮ? "ቤንዜማ"
ቤንዜማ ወይስ ክርስቲያኖ? "ክርስቲያኖ"
" SHARE " | @DREAM_SPORT
ቤንዜማ ወይስ ድሮግባ? "ቤንዜማ"
ቤንዜማ ወይስ ሩኒ? "ቤንዜማ"
ቤንዜማ ወይስ ቫንፐርሲ? "ቤንዜማ"
ቤንዜማ ወይስ ሌዋንዶውስኪ? "ቤንዜማ"
ቤንዜማ ወይስ አጉዌሮ? "ቤንዜማ"
ቤንዜማ ወይስ ክርስቲያኖ? "ክርስቲያኖ"
" SHARE " | @DREAM_SPORT
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በዛሬው ዕለት ሰኔ 24/2017 ባደረገው ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል።
1) ክለቦች የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ክፍያ እንዲከፍሉ ተወስኗል። በዚህም መሠረት አዲስ የውጪ ዜጋ ተጫዋች በሚፈርምበት ወቅት 1500 የአሜሪካ ዶላር እንዲሁም ነባር የውጪ ዜጋ ተጫዋች ውል በሚያድስበት ወቅት 1000 የአሜሪካ ዶላር የሚከፍል ይሆናል። የአከፋፈል ሁኔታውም ውል በሚፈፀምበት ዕለት ባለ የውጪ ምንዛሪ ተመን ተሰልቶ በኢትዮጵያ ብር ሲሆን ከዚህ የሚገኘው ገቢ የታዳጊዎች እግር ኳስ ልማት ላይ እንዲውል ውሳኔ ተላልፏል።
2) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ ከመደረጉ አስቀድሞ የክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽኖች፣ ክለቦች እና ማኅበራት የራሳቸውን ጠቅላላ ጉባዔ እንዲያደርጉ ውሳኔ ተላልፏል። ጠቅላላ ጉባዔያቸውን በሚያደርጉበት ወቅትም የኢ/እ/ፌ ተወካይ በሥፍራው መገኘት እንደሚኖርበት ተገልጿል።
- EFF

አዲሱ የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋች የሆነው ዲዬጎ ሊዮን ወደ እንግሊዝ አቅንቷል !
ስለ ዝውውሩም የተናገረው :
"በርካቶች የሚያስቡት በውሰት እንደምለቅ ነው፣ እኔ ግን እንደዛ አይነት አሰተሳሰብ የለኝም።"
"በቅድመ ውድድር ዘመን ላይ በማደርጋቸው አንድ ወይም ሁለት ጨዋታዎች ማንነቴን አሳያለሁ፣ ከዚያም ከነርሱ ጋር አብሬ መጫወቴን እቀጥላለሁ::
ማንቸስትር ዩናይትድ ይህን ድንቅ ታዳጊ ያስፈረመው ከብዙ ታላላቅ ክለቦች ጋር ተፎካክሮ ነው!

የአርሰናል አዲሱ ዳይሬክተር አንድሪያ ቤርታ ቪክቶር ዮከርስ ከስፖርቲንግ ለማስፈረም ተስፋ አድርጓል እናም በዚህ ዝውውር ላይ እየገፋበት ይገኛል ።
- Lequipe
" SHARE " | @DREAM_SPORT
- Lequipe
" SHARE " | @DREAM_SPORT
ቪክቶር ዮኬሬሽ ከአርሰናል ጋር በቃል ደረጃ ከስምምነት ላይ ለመድረስ እጅጉን ተቃርቧል ።
(lequipe)
" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM