Telegram Web Link
🚨🔴 ባየር ሙኒክ ማርከስ ራሽፎርድ በአስቶንቪላ ያሳየው ብቃት እንዳስደነቃቸው እና እሱን ማስፈረም እንደሚፈልጉ ተገልጿል።

-ማንችስተር ዩናይትድም ተጫዋቹን በ 40 ሚልየን ፓውንድ ለመሸጥ ክፍት መሆናቸው ተዘግቧል።

🗯 𝚋𝚒𝚕𝚍

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨 ቶተንሀም በኤዜ ላይ ፍላጎት ቢኖረውም ነገር ግን ምንም አይነት እንቅስቃሴ እያደረገ አይደለም !

- David Orenstein

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አርሰናል ኖኒ ማዱዌኬ በዝውውር ዝርዝራቸው ውስጥ ቢገኝም ምንም አይነት ጥያቄ አላቀረቡም::

- FABRIZIO ROMANO

"SHARE" || @DREAM_SPORT
- አርሰናል የኤዜን ዝውውር ለመፈፀም እየሰሩ ሲሆን ከተጫዋቹ ወኪሎችም ጋር አዎንታዊ ንግግሮች ተደርገዋል!

- ማድዌኬም ሌላ የቀኝ መስመር አማራጫቸው ነው!

{JacobsBen}

"SHARE" || @DREAM_SPORT
🚨 ራፊንሀ በባላንዶር ደረጃ ላይ 7ተኛ ሆኖ እንደሚያጠናቀቅ ይጠበቃል !

oddschecker

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from DREAM SPORT
🥳 ወደ ሎሚ ጌምስ የደስታ ዓለም እንኳን ደህና መጡ!

🎉 አስደናቂ ጨዋታዎቻችን የማያቋርጥ መዝናኛ እና የማሸነፍ እድል ይዘን መጣን።

እየተዝናኑ፣ ፈታ እያሉ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ያሸንፉ! 🏆🏆🏆

🌟ለመመዝገብ

https://www.tg-me.com/LomiGamesBot?startapp

⬆️ይጫኑ!

🤩 ሲመዘገቡ ነጻ 10 ብር ቦነስ!

🌟🌟 ዕድል ዛሬ ናት! 🌟🌟
︎|| OFFICIAL

ሞናኮ አንሱ ፋቲን ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል ⚪️🔴

"SHARE" || @DREAM_SPORT
Forwarded from Ethio Bingo
💸ኢትዮ ቢንጎ በቦነስ እያንበሹ ቀጥለዋል
ሲመዘገቡ ተጨማሪ ቦነስ
ለወዳጆ ሲያጋሩ ሌላ ቦነስ
ከሌሎች የተለያዩ ቦነስና ሽልማቶች ጋር
🎁አሁኑኑ ፈጥነው ይቀላቀሉ ያተርፉበታል 👉 ዌብሳይት :https://www.ethiobingo.com 👉የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉን፦https://www.tg-me.com/ethiobingogame
የቀድሞ የቼልሲ ተጫዋች ቻርሊ ሙሶንዳ በ 28 አመቱ ራሱን ከእግር ኳስ አግልሏል

" SHARE " | @DREAM_SPORT
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት በቀን 24/10/2017 ዓ/ም ባካሄዱት ስብሰባ ላይ የተወሰኑ አበይት ጉዳዮች

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ሞናኮ በቀጣይ የውድድር አመት የአጥቂ መስመር ክፍሉ !😰

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ኬፓ ቼልሲን ተሰናብቷል !👋

" SHARE " | @DREAM_SPORT
︎|| OFFICIAL

አርሰናል ኬፓን ከቼልሲ ማስፈረሙን ይፋ አርጓል።

"SHARE" || @DREAM_SPORT
DREAM SPORT
︎|| OFFICIAL አርሰናል ኬፓን ከቼልሲ ማስፈረሙን ይፋ አርጓል። "SHARE" || @DREAM_SPORT
ኬፓ በአርሰናል ቤት 13 ቁጥር ማልያ የሚለብስ ይሆናል !✍️🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🎙ኬፓ አሪዛባላጋ :

"እዚህ በመገኘቴ በጣም ደስ ብሎኛል ፤ እናም የሚመጣውን ሁሉ በጉጉት እጠብቃለሁ።"

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Winball Betting
- የቱርክ የወደፊት ተስፋዎቿ ይልዲዝ እና አርዳ ዛሬ በጥሎ ማለፉ ይገናኛሉ!

- ማን ደምቆ ያመሻል?

" SHARE " | @DREAM_SPORT
2025/07/04 04:52:46
Back to Top
HTML Embed Code: