ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ዳግላስ ሉዊዝ፣ዱሳን ቭላሆቪች እና ቲም ዊሃ በጄደን ሳንቾ ጋር የመቀያየር ስምምነት ቀርቦላቸዋል።
- FabrizioRomano
" SHARE " | @DREAM_SPORT
- FabrizioRomano
" SHARE " | @DREAM_SPORT
አርሰናል ቪክቶር ጂዮከርስ ለማስፈረም ተቃርቧል። የ27 አመቱ ተጫዋች መድፈኞቹን መቀላቀል እንደሚፈልግ ለክለቡ ተናግሯል።
- LEquipe
" SHARE " | @DREAM_SPORT
- LEquipe
" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨🌕| BREAKING!
ባርሴሎና የኒኮ ዊልያምስ የውል ማፍረሻ አርብ ዕለት ለመክፈል ተዘጋጅተዋል ።
በክለቡ እና በኒኮ ካምፕ መካከል ተፈጥረው የነበሩ አለመግባባቶች ተፈተዋል ።
[ sport ] 🇪🇸🔥🔵🔴

ማንችስተር ሲቲዎች ከሩበን ዲያዝ ጋር ውሉን በማራዘም ጉዳዮች ላይ ንግግር ለማድረግ ወስነዋል።
[#Fabrizio_Romano]
" SHARE " | @DREAM_SPORT
[#Fabrizio_Romano]
" SHARE " | @DREAM_SPORT
▪︎|| ላሚን ያማል
"የዛሬ 5 አመት 22 አመት ይሆነኛል ባርሴሎና እና ሙሉ አለም ዝግጁ ሁኑ ማንም መቆጣጠር ማይችለኝ እሆናለሁ::"
"SHARE" || @DREAM_SPORT

ከሲዳማ ቡና ስፖርት ክለብ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ !
ተጫውተን አሸንፈናል!
የኢ/እ/ፌ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በዛሬው ቀን የሰጠው ተገቢነት የለሌው ውሳኔ እጅግ አሳዝኖናል።
ብርቅዬ የክለባችን ተጫዋቾች በጨዋታ ሜዳ የገጠሙትን ሁሉንም ከጨዋታ ብልጫ ጋር በማሸነፍ የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዋንጫ ማሸነፉ የአደባባይ ምስጢር ነዉ። ይሁን እንጂ የሊግ ካምፓኒ ያወጣውን የፋይናንስ ደንብ አላከበራችሁም በሚል በክለቡና በተጫዋቾች ላይ ቅጣት ተጥሎባቸዋል ቢባልም ክለቡ ያነሳዉ ዋንጫ የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ በ48 ክለቦች መካከል የተደረገው መሆኑ ዕሙን ነው።
ሲዳማ ቡና የታገዱ ተጫዋቾችን አሰልፎ ከሆነ በጥሎ ማለፉ ያሸነፋቸው ክለቦች በሙሉ ፎርፈ አግኝተው ጉዳያቸው እንደገና መታየት አለበት እንደ ማለትም ይሆናል ። ስለዚህ እርስ በርስ የሚጣረሱ ሀሳቦችን በማገናኘት ውጤቱን ለመቀማት መሞከር ተገቢና ህግን የተከተለ ውሳኔ ነው ብለን አናምንም።
ፌዴሬሽኑም ዉሳኔውን ከህግጋቱ ጋር በማገናዘብ እንደገና እንዲያጠነዉ ቅሬታችንን እናሰማለን። ጀግኖች ተጫዋቾቻችን የህዝባችን የሁልጊዜ ባለውለታዎቻችን ስለሆናችሁ አሁንም ህዝቡ የስፖርቱ ቤተሰብ ከጎናችሁ መሆኑን እንገልፃለን። ህዝባችን በፌዴሬሽኑ ውሳኔ የተከፋ ቢሆንም የአፊኒ ባህል ያለው ታላቅ ህዝብ ስለሆነ ክስተቶችን በመረጋጋት መርምሮ በተገቢው እንዲያጠነውና ሂደቱን በትዕግሥት እንዲጠባበቅ በአክብሮት እየጠየቅን የተነፈግነው ፍትህ እስኪረጋገጥ ድረስ ጉዳዩን እስከ ፊፋ ገላጋይ ፍርድ ቤት ድረስ በይግባኝ ወስደን ለጉዳዩ ተገቢው እልባት እስኪሰጥ ድረስ የክለቡ ቦርድ ቁርጠኛ መሆኑን እያረጋገጥን መላው ህዝባችን፣ የስፖርቱ ቤተሰቦችና አፍቃሪያን በትዕግሥት እንዲጠባበቅ እና ከክለቡ ጎን እንዲቆም የአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
ሲዳማ ቡና ስፖርት ክለብ

🥳 ወደ ሎሚ ጌምስ የደስታ ዓለም እንኳን ደህና መጡ!
🎉 አስደናቂ ጨዋታዎቻችን የማያቋርጥ መዝናኛ እና የማሸነፍ እድል ይዘን መጣን።
እየተዝናኑ፣ ፈታ እያሉ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ያሸንፉ! 🏆🏆🏆
🌟ለመመዝገብ
https://www.tg-me.com/LomiGamesBot?startapp
⬆️ይጫኑ!
🤩 ሲመዘገቡ ነጻ 10 ብር ቦነስ!
🌟🌟 ዕድል ዛሬ ናት! 🌟🌟

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Ethio Bingo
💸ኢትዮ ቢንጎ በቦነስ እያንበሹ ቀጥለዋል
✅ሲመዘገቡ ተጨማሪ ቦነስ
✅ለወዳጆ ሲያጋሩ ሌላ ቦነስ
✅ከሌሎች የተለያዩ ቦነስና ሽልማቶች ጋር
🎁አሁኑኑ ፈጥነው ይቀላቀሉ ያተርፉበታል 👉 ዌብሳይት :https://www.ethiobingo.com 👉የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉን፦https://www.tg-me.com/ethiobingogame