🗣️ ራፊንሀ
" በ 5 አመት ጊዜ ውስጥ ቤቴ ቁጭ ብዬ ከልጆቼ ጋር እነዚህ ወጣቶች ኳስ ሲጫወቱ አያለኩ "
🗣️ ላሚን ያማል
" ከ 5 አመት ቡሀላ 22 አመት ይሞላኛል፣ ተበልቻለሁ "
" SHARE " | @DREAM_SPORT

OFFICIAL ✅ 🇬🇧
ቼልሲ ጆዋኦ ፔድሮን በ £60 ሚልየን ፓኬጅ በይፋ በ 7 አመት ኮንትራት ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል ።
" SHARE " | @DREAM_SPORT
ቼልሲ ጆዋኦ ፔድሮን በ £60 ሚልየን ፓኬጅ በይፋ በ 7 አመት ኮንትራት ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል ።
" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
OFFICIAL ✅ 🇪🇸
አትሌቲኮ ማድሪድ አሌክስ ባዬናን ከ ቪላሪያል በ €50 ሚልየን ዩሮ ፓኬጅ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።

🗣 ጆሽ አቼአምፖንግ ስለሱ የዝውውር ዜናዎች ጋር በተያያዘ ስለሚወጡ ወሬዎች ሲናገር:
"ለነዛ ግምቶች ምንም ትኩረት አልሰጥም ፤ ክለቡን እወዳለሁ ማሬስካም ያምነኛል።"
"ሁልጊዜም በቼልሲ መቆየት እና ምን ማድረግ እንደምችል ማሳየት እፈልጋለሁ" ሲል ለዴይሊ ሜይል ተናግሯል።
" SHARE " | @DREAM_SPORT
"ለነዛ ግምቶች ምንም ትኩረት አልሰጥም ፤ ክለቡን እወዳለሁ ማሬስካም ያምነኛል።"
"ሁልጊዜም በቼልሲ መቆየት እና ምን ማድረግ እንደምችል ማሳየት እፈልጋለሁ" ሲል ለዴይሊ ሜይል ተናግሯል።
" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨🔵 ኮሞ ጄይደን አዳይን ከAZ በ14 ሚሊየን ዩሮ ለመግዛት ስምምነት ላይ ደርሰዋል ፤ ተጫዋቹ ኮሞን ለመጎብኘት እና የመጨረሻ ውሳኔ ለመስጠት ወደ ጣሊያን ተጉዟል።
Fabrizio Romano
" SHARE " | @DREAM_SPORT
Fabrizio Romano
" SHARE " | @DREAM_SPORT
#OTD
ከዛሬ ከ15 አመት በፊት ሉዊስ ሱዋሬዝ በሃገሩ መረብ ላይ ጎል እንዳይገባ ጋና ላይ በእጁ ኳሷን ነካ!
ያ የእጅ ኳስ ጋና የአለም ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ላይ የደረሰች የመጀመሪያዋ አፍሪካዊት ሀገር ከመሆን ከልክሏታል።
ከጨዋታው በኋላ ሱዋሬዝ እንዲህ አለ፡ "በውድድሩ ምርጡን ግብ ጠባቂ እኔ ነኝ።" 🧤

“እኩል ሰርቀው በጊዜ የተደረሰበት ተጎድቶ በጊዜ ያልተደረሰበት ተጠቃሚ መሆን የለበትም”
🎙 || ኢሳይያስ ጂራ
ሙሉ መረጃውን በሰፊው እንመለስበታለን ይጠብቁን !
" SHARE " | @DREAM_SPORT
ሙሉ መረጃውን በሰፊው እንመለስበታለን ይጠብቁን !
" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
DREAM SPORT ™
“እኩል ሰርቀው በጊዜ የተደረሰበት ተጎድቶ በጊዜ ያልተደረሰበት ተጠቃሚ መሆን የለበትም” 🎙 || ኢሳይያስ ጂራ ሙሉ መረጃውን በሰፊው እንመለስበታለን ይጠብቁን ! " SHARE " | @DREAM_SPORT
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በትናንትናው ዕለት ያወጣውን ውሳኔ በተመለከተ ዝርዝር ማብራሪያ ሰቷል !
- የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ እና የፌዴሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ባህሩ ጥላሁን በወቅታዊ የኢትዮጵያ እግርኳስ ጉዳይ ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል !
በቅድሚያ መድረኩን የጀመሩት አቶ ኢሳያስ ጂራ ተከታዩን ማብራሪያ መስጠት ጀምረዋል:
“በመጀመሪያ ውሳኔዎቹ በፍትህ አካላት የተወሰኑ ናቸው። ይህ ውሳኔ ነው በመደበኛ ፍርድ ቤት እንዲቆም የተደረገው። የፋይናንስ ደንቡ ሲፀድቅ ከሊግ ካምፓኒው ጋር ተነጋግረን ነው። ማንም ሰው ከፍርድ ቤት ትዕዛዝ ውጪ መሆን አይችልም። እነሱ ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት ሲወስዱ እኛ ወደ ፊፋ ነው ጉዳዩን የወሰድነው። ፊፋም ጥያቄያችንን ተመልክቶ የፍርድ ቤት እገዳውን እንዲያስነሱ ውሳኔ ሰጠ።"
“ከሊግ ካምፓኒው ጋር በተደጋጋሚ አውርተን አራት ክለቦች ብቻ ናቸው የተያዙት። ስለዚህ ሌሎቹ ላይ ምርመራው እኩል አልሆነም። ከ18 ክለቦች 4 ክለቦች ብቻ ናቸው የተገኘባቸው። የ14 ክለቦች ገና ነው። ስለዚህ የፍትሀዊነት ጥያቄ አለ።"
“እገዳው እንዲነሳ ጠየቅን። ክለቦቹም እገዳውን አስነስተው አመጡ። ከዛ በኋላ ውሳኔውን አወጣን። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የፍትህ አካል የወሰነውን ነው እኛ ያየነው። እኛ እንደ አመራር ውሳኔው የሚያመጣው ነገር የመመርመር ሀላፊነት አለብን። ስለዚህ ውሳኔው ሌሎቹን 14 ክለቦች ያማካለ ስላልሆነ ይህንን ውሳኔ ወስነናል።
“የሊጉን ተሳታፊዎች ቁጥር የመወሰን ስልጣን ያለው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ስልጣን ነው። ይሄ ውሳኔ ያለውን ነገር ባላንስ ስለሚያረግ ነው ትናንት ያወጣነውን ውሳኔ ያወጣነው።"
"አሁን አስራ አራቱ ክለቦችን በተመለከተ ማጣራቱ እንዲፋጠን ከሚመለከተው አካል ጋር እየሰራን ነው። እኩል ሰርቀው በጊዜ የተደረሰበት ተጎድቶ በጊዜ ያልተደረሰበት ተጠቃሚ መሆን የለበትም።” ብለዋል።
ይቀጥላል .....

“ሊጉ በምን አይነት ፎርማት ይቀጥላል የሚለውን እየተነጋገርን ነው”
🎙 ኢሳይያስ ጂራ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ ቀጣይ የሊጉን አካሄድ በተመለከተ ተከታዩን ማብራሪያ ሰጥተዋል:
“በሀገራችን ያለውን የፋሲሊቲ ጉዳይ ልክ ነው እንረዳለን። አሁንም በሚከናወነው ሊግ የልምምድ ሜዳ ችግር እንዳለ እንሰማለን። ግን ደግሞ ነገሮችን ባላንስ አድርጎ መሄድ ያስፈልጋል።"
“ሊጉ በምን መልኩ (ፎርማት) ይቀጥላል የሚለውን እየተነጋገርን ነው። ይሄ አካሄድ ከኮቪድ በኋላ ነው የሆነው። ከዛ በኋላ ፎርማቱ በዛው ቆሟል። አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ በሜዳ እና ከሜዳ ውጪ የማታከናውንባቸው ሁኔታዎች አሉ። በቀጣይ በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬችን ስር የሚደረጉ ውድድሮች እንዳለፉት አመታት በአንድ ቦታ አይከናወኑም። ክለቦች የሚቀርባቸውን የተሻለ ሜዳ አስመዝግበው እየተመላለሱ የሚጫወቱበትን መንገድ እያመቻቸን ነው። ሊጉንም በተመለከተ ንግግር እያደረግን ነው።” በማለት የሊጉ ቅርፅ ለውጥ ሊደረግበት እንደሚችል ጥቆማ አድርገዋል።"
" በተያያዘ የሊጉ ክለቦች ቁጥር ከፍ በማለቱ ክለቦች ላይ የፋይናንስ ጫና በማምጣቱ ፌዴሬሽኑ የገንዘብ ድጎማ ሊያረግ ይችላል ወይስ የሚለውን ጥያቄ በተመለከተ የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ይሄንን አይነት ተግባር ፌዴሬሽኑ እንደማያከናውንና የተሰማራበት አላማ እንደማያስኬደው ተጠቁሟል።"

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጅራ ከመገናኛ ብዙሃን አባላት ለተነሳላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሲሰጡ ያነሷቸው አንኳር ሀሳቦች እንደሚከተለው አስቀምጠናል:
– ሁሉም ክለቦች ምን ያህል ንፁ እንደሆኑ ሲመረመሩ ነው የምናቀው።
– የፍርድ ቤት ጣልቃ ገብነት ከመጣ ለምን እኛ እንሰራም በሚል ነበር የፋይናንስ ስርዓቱን የሚያጣራው አካል ስራውን አቁሞ የነበረው።
– እነዚህ ክለቦች ነጥብ የተቀነሰባቸው አካሄዱን ጥሰው ወደ መደበኛ ፍርድ ቤት ስለሄዱ ነው። መቐለ 70 እንደርታ ነጥብ ያልተቀነሰበት ወደ መደበኛ ፍርድ ቤት ስላልሄደ ነው።
– የፋይናንስ ስርዓቱን በተመለከተ በዚሁ ዓመት ተጣርቶ ማለቅ ሲገባው አልሆነም።
– ይህ ደንብ የተወሰነ መሻሻል ያለበት ነገር አለ። መረሳት የሌለበት ይሄ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ደንብ ነው።
– የኢትዮጵያ ዋንጫን በተመለከተ አታስገባ ተብሎ ተጫዋች ባያስገባ ኖሮ እዚህ ጣጣ ውስጥ አይገባም ነበር።
– ማቻቻል ነው የተባለውን በተመለከተ ኢንዱስትሪውን ማየት ያስፈልጋል። አሁን የተገኘባቸውን አውርዶ ነገ ሌሎች ክለቦች ቢገኙ የሚፈጠረው ነገር ከባድ ነው።
– አልቀበልም ያለ ክለብ ሊጉን ትቶ መውጣት ይችላል ፤ መብቱ ነው።
– ለሚመጣው ነገር ተገዢ ነን። የጣስነው ህግ ካለ ለሚመጣው ነገር ምላሽ እንሰጣለን።
– መብቴን አስከብራለው ፤ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በድሎኛል የሚል አካል ካለ ወደሚመለከተው አካል መሄድ ይችላል።
ሙሉ ውይይቱ ይህን ይመስላል በጉዳዩ ላይ ያላችሁን ሀሳብ እና አስተያየት ኮመንት ላይ አስቀምጡልን በተረፈ መልካም ምሽት ❤️
" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
OLD GROUP 💸💸
ከዚ በፊት ከፍታችሁ ያስቀመጣችሁት GROUP ካለ እኛ ጋር መሸጥ ይችላሉ።
በነዚ ዓመተ ምህረት የተከፈተ
2023......... 💸
2022......... 💸
2021......... 💸
2020......... 💸
2019......... 💸
ማሳሰብያ ⚠️
1. OLD GROUP ሲያመጡ HISTORY CLEAR እንዳያደርጉ።
2. TWO STEP VERIFICATION ON ማድረጋችሁን CHECK አድርጉ የግድ ለመሸጥ TEO STEP VERIFICATION ON ካደረጋችሁ 7 ቀን ሊሞላው ይገባል።
PAYMENT METHOD
TELEBIRR ወይም CBE
መሸጥ የፈለጋችሁ በዚ USERNAME
አናግሩኝ @leulmesfin20