"እንደኔ ሀሳብ ዋትኪንስ ለዩናይትድ የሚሆን ተጫዋች አይደለም ምክንያቱም ሁለተኛ ራሽፎርድን ወደ ክለቡ መጨመር ነው።"
🎙 ኤፍሬም የማነ
" SHARE " | @DREAM_SPORT
" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Cope
" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከ 2022 ጀምሮ ቼልሲዎች ለብራይተን የከፈሉት:-
▪️ ማርክ ኩኩሬላ ($66.5ሚ)
▪️ ግራሃም ፖተር ($29.3ሚ)
▪️ ሮበርት ሳንቼዝ ($31.7ሚ)
▪️ ሞይስ ካይሴዶ (146 ሚሊዮን ዶላር)
▪️ ጆአዎ ፔድሮ (82 ሚሊዮን ዶላር)
ብራይተን ቼልሲዎች ሲደውሉ 🤑
" SHARE " | @DREAM_SPORT
▪️ ማርክ ኩኩሬላ ($66.5ሚ)
▪️ ግራሃም ፖተር ($29.3ሚ)
▪️ ሮበርት ሳንቼዝ ($31.7ሚ)
▪️ ሞይስ ካይሴዶ (146 ሚሊዮን ዶላር)
▪️ ጆአዎ ፔድሮ (82 ሚሊዮን ዶላር)
ብራይተን ቼልሲዎች ሲደውሉ 🤑
" SHARE " | @DREAM_SPORT
ኒኮ ኮቫች (የዶርትመንድ አሰልጣኝ)፡
"ሪያል ማድሪድ በዓለም ላይ ካሉ ምርጥ ቡድኖች አንዱ ነው፣ ቀጣይ ትልቅ ፈተና ይሆንብናል።"
" SHARE " | @DREAM_SPORT
"ሪያል ማድሪድ በዓለም ላይ ካሉ ምርጥ ቡድኖች አንዱ ነው፣ ቀጣይ ትልቅ ፈተና ይሆንብናል።"
" SHARE " | @DREAM_SPORT
ቶተንሃሞች ክርስትያን ሮሜሮን ለመሸጥ €70M ይፈልጋሉ።
አትሌቲኮ ማድሪድ ለአርጀንቲናዊው ተከላካይ €55M እና €15M ቦነስ ለመክፈል ተዘጋጅቷል።
- diarioas
" SHARE " | @DREAM_SPORT
አትሌቲኮ ማድሪድ ለአርጀንቲናዊው ተከላካይ €55M እና €15M ቦነስ ለመክፈል ተዘጋጅቷል።
- diarioas
" SHARE " | @DREAM_SPORT
አሁን ባለው ሁኔታ ራስመስ ሆይላንድ በዚህ ክረምት ከመቆየት ይልቅ ማንቸስተር ዩናይትድን የመልቀቅ ዕድሉ ሰፊ ነው።
- lauriewhitwell
" SHARE " | @DREAM_SPORT
- lauriewhitwell
" SHARE " | @DREAM_SPORT
- ፊል ፎደን ለማንቸስተር ሲቲ 100 ጎሎችን ሲያስቆጥር ከነዚያ ጎሎች ውስጥ አንድም በፔናሊቲ የተገኘ ጎል የለም!
baller 🔥
" SHARE " | @DREAM_SPORT
baller 🔥
" SHARE " | @DREAM_SPORT
በምስሉ ላይ ከምትመለከቷቸው ዘጠኝ ድንቅ አማካኞች መሀከል በዘንድሮው የውድድር ዘመን ባሳዩት አቋም ፣ ሶስቱን ቋሚ ፣ ሶስቱን ተቀያሪ ፣ ሶስቱን ሽጧቸው ብትባሉ እንዴት ታደርጋላችሁ ?
አስታውሱ በዘንድሮው የውድድር ዘመን ባሳዩት አቋም ነው የተባላችሁት !!!
" SHARE " | @DREAM_SPORT
አስታውሱ በዘንድሮው የውድድር ዘመን ባሳዩት አቋም ነው የተባላችሁት !!!
" SHARE " | @DREAM_SPORT