Telegram Web Link
🏆የፊፋ የአለም ክለቦች ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ይህንን ይመስላሉ ጨዋታዎች አርብ መደረግ የሚጀመሩ ይሆናል፡-

🇧🇷 ፓልሜራስ vs ቼልሲ🇬🇧

🇫🇷 ፒኤስጂ vs ባየር ሙኒክ 🇩🇪

🇧🇷 ፍሉሚንሴ vs አል-ሂላል 🇸🇦

🇩🇪 ዶርትሙንድ vs ሪያል ማድሪድ🇪🇸

'' SHARE '' @DREAM_SPROT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይህንን ያውቃሉ ?

➔ ኪልያን ምባፔ የምን ግዜም የአለም ዋንጫ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ለመሆን 5 ጎሎች ብቻ ይቀሩታል፣ እና ገና 26 አመቱ ነው። 😬

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ጂያኒ ኢንፋንቲኖ በየሁለት ዓመቱ የአለም ክለቦች ዋንጫን እንዲካሄድ ይፈልጋል።

- jpedrerol

" SHARE " | @DREAM_SPORT
አርሰናል ሮድሪጎን በ 70 ሚልየን ፓውንድ ከሪያል ማድሪድ ለማስፈረም የሚያደርጉትን ጥረት ቀጥለዋል

ሮድሪጎ በማድሪድ ዣቢ አሎንሶ ስር ቋሚ አሰላለፍ ቃል እንዳልተገባለት ተገልጿል ።

Mirror Football

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ባርሴሎና የዴንዝል ደምፍሪስ ፈላጊ ሆነው ቀርበዋል።

ደምፍሪስ €25 ሚልየን ዩሮ የውል ማፍረሻ አለው ።

Fabrizio Romano

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ዌስትሀሞች ለመሀመድ ኩዱስ ከቶተንሀም የቀረበላቸውን £50 ሚልየን ፓውንድ ውድቅ ማድረጋቸው ተዘግቧል ⚒️

talkSPORT

" SHARE " | @DREAM_SPORT
➺ ስፖቲፋይ ካምፕ-ኑ በላሊጋው የባርሴሎና ሜዳ ሆኖ ተመዝግቧል!

(ለእደሳ ተብሎ እስካሁን ሌላ ስታዲየም እየተጠቀሙ እንደነበር አይዘነጋም)

Back home 🏟️

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨ራክቲች ራሱን ከእግርኳስ አግሏል!🙌

Happy Retirement Ivan

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨BREAKING

የሊቨርፑል ተጨዋች ዲያጎ ጆታ እና ወንድሙ በስፔን በደረሰባቸው የመኪና አደጋ ከዚ አለም በሞት ተለይቷል ሲል የስፔን ሚዲያዎች እየዘገቡ ይገኛሉ

ሊቨርፑል እስካሁን ያረጋገጠው ነገር የለም::

"SHARE" || @DREAM_SPORT
አስደንጋጭ ዜና

ዲያጎ ጆታ በመኪና አደጋ ህይወቱ ማለፉ ተዘገበ 😭

" SHARE " | @DREAM_SPORT
DREAM SPORT
ዲያጎ ጆታ ተሞሽሯል! Happy marriage Diago!🤵👰 " SHARE " | @DREAM_SPORT
ከ 5 ቀናት በፊት እኮ ነው የተሞሸረው ማን ያምናል ይህን 😭😭

" SHARE " | @DREAM_SPORT
በ 28 ዓመቱ ህይወቱን በመኪና አደጋ ተነጠቀ 😭

RIP DIOGO JOTA 🕊

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ትልልቅ ሚድያዎች ዜናውን አረጋግጠውታል 😭

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Fabrizio Romano ጭምር አረጋግጧል😭💔

@DREAM_SPORT
💔

" SHARE " | @DREAM_SPORT
You'll Never Walk Alone❤️‍🩹❤️‍🩹

" SHARE " | @DREAM_SPORT
በፓርቹጋል ሁለተኛ ሊግ የሚጫወተው የ25 አመቱ አንድሬ ሲልቫ (የጆታ ወንድም) በአደጋው ህይወቱ አልፏል

RIP 🙏

"SHARE" || @DREAM_SPORT
2025/07/05 07:12:00
Back to Top
HTML Embed Code: