Forwarded from DREAM SPORT GOAL ⚽
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዲዮጎ ጆታ 😭💔
ጁቬንቱስ በትዊተር ገፃቸው ለጆታ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀው ለቤተሰቦቹ እና ለአድናቂዎቹ እንዲሁም ለሊቨርፑል መፅናናትን ተመኝተዋል።
" SHARE " | @DREAM_SPORT
" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨የዲዮጎ ጆታ ወንድም የ25 ዓመቱ የፖርቱጋል ሁለተኛ ሊግ ተጫዋች የፔናፊኤል ተጫዋች የሆነው አንድሬ ሲልቫም በደረሰበት አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።
R.I.P 🕊️
" SHARE " | @DREAM_SPORT
R.I.P 🕊️
" SHARE " | @DREAM_SPORT
ባለፉት ወራት ፕሪምየር ሊጉን፣ ኔሽንስ ሊጉን አሳካ ትዳሩን መሰረተ፣ ነገር ግን ህይወት እንዲህ ናት ሶስት ልጆቹን እና ሚስቱን ጥሎ ወደ ማይቀረው አለም ሄደ 😭
" SHARE " | @DREAM_SPORT
" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM