የቻናላችን ተከታዩች እና እኛ የሊቨርፑል ደጋፊዎች በዛሬ እለት ከባድ ስብራት ገጥሞናል 💔
እስቲ ለዲያጎ ጆታ የምንችለውን ያህል ክብር እና አድናቆት እንስጠው 😭
ከዲያጎ የማትረሱትን ምርጥ አጋጣሚ በኮመንት ላይ አጋሩን ?
ለኔ ግን ቶተንሃምን 4-3 ሊቨርፑል ሲያሸንፍ መጨረሻ ላይ ያገባት ጎል መቼም አትረሳኝም 😥
እኛም በቅርብ ቀናት የሱን የህይወት ታሪክ የምናቀርብላቹ ይሆናል 😭
" SHARE " | @DREAM_SPORT

Forwarded from Ethio Bingo
💸ኢትዮ ቢንጎ በቦነስ እያንበሹ ቀጥለዋል
✅ሲመዘገቡ ተጨማሪ ቦነስ
✅ለወዳጆ ሲያጋሩ ሌላ ቦነስ
✅ከሌሎች የተለያዩ ቦነስና ሽልማቶች ጋር
🎁አሁኑኑ ፈጥነው ይቀላቀሉ ያተርፉበታል 👉 ዌብሳይት :https://www.ethiobingo.com 👉የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉን፦https://www.tg-me.com/ethiobingogame
✅ሲመዘገቡ ተጨማሪ ቦነስ
✅ለወዳጆ ሲያጋሩ ሌላ ቦነስ
✅ከሌሎች የተለያዩ ቦነስና ሽልማቶች ጋር
🎁አሁኑኑ ፈጥነው ይቀላቀሉ ያተርፉበታል 👉 ዌብሳይት :https://www.ethiobingo.com 👉የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉን፦https://www.tg-me.com/ethiobingogame
የርገን ክሎፕ 🗣
" የምሰቃይበት ጊዜ አሁን ነው፣ በ ዲዮጎ እና ወንድሙ ህልፈተ ህይወት ልቤ ተሰብሯል።
" ዲዮጎ ምርጥ ተጫዋች ብቻ አልነበረም፣ ምርጥ ጓደኛ፣ ምርጥ ወንድም ምርጥ ባል እና ተንከባካቢ ነበር። እንናፍቅሀለን " 🥹
" ለቤተሰቦቹ እና ለሚወዱት መፅናናትን እመኛለሁ፣ እንወዳቹሀለን "
" SHARE " | @DREAM_SPORT
" የምሰቃይበት ጊዜ አሁን ነው፣ በ ዲዮጎ እና ወንድሙ ህልፈተ ህይወት ልቤ ተሰብሯል።
" ዲዮጎ ምርጥ ተጫዋች ብቻ አልነበረም፣ ምርጥ ጓደኛ፣ ምርጥ ወንድም ምርጥ ባል እና ተንከባካቢ ነበር። እንናፍቅሀለን " 🥹
" ለቤተሰቦቹ እና ለሚወዱት መፅናናትን እመኛለሁ፣ እንወዳቹሀለን "
" SHARE " | @DREAM_SPORT
Forwarded from Lengo sport
ብዙ ዲፖዚት ሲያደርጉ ደግሞ የማሸንፍ እድልዎን ያሰፋሉ
አሁኑኑ ይሳተፉ!
Win Your Share of 500,000 Birr
Deposit 100 Birr or more and automatically earn a raffle ticket to enter our Cash Prize Draw!
The more you deposit, the more tickets you get – and the better your chances of winning!
⏳ Act fast! This exciting promo runs until Aug 1, 2025!
🔗 Deposit now and start winning!
https://www.lengobet.com/promotion/15
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM