ሮበርቶ ፊርሚኖ 🗣
" ሀዘኔን ቃላቶች አይገልፁልኝም፣ ለቤተሰቡ እና ልጁ መፅናናትን እንዲያገኙ ፈጣሪን ተንበርክኬ እለምነዋለሁ፣
አንተን በማወቄ እና አብሬህ በመጫወቴ ክብር ይሰማኛል። ነብስህ በሰላም ትረፍ፣ ዲዮጎ ጆታ አንድሬ "
" SHARE " | @DREAM_SPORT
" ሀዘኔን ቃላቶች አይገልፁልኝም፣ ለቤተሰቡ እና ልጁ መፅናናትን እንዲያገኙ ፈጣሪን ተንበርክኬ እለምነዋለሁ፣
አንተን በማወቄ እና አብሬህ በመጫወቴ ክብር ይሰማኛል። ነብስህ በሰላም ትረፍ፣ ዲዮጎ ጆታ አንድሬ "
" SHARE " | @DREAM_SPORT
ማን ዩናይትድ አዲስ 9 ቁጥር ማስፈረም ይፈልጋሉ፣ ለዝውውሩ የሚያስፈልገውን ገንዘብ ለማግኘት እንደ ራሽፎርድ፣ አንቶኒ፣ ሳንቾ እና ጋርናቾ የመሳሰሉ ተጫዋቾችን ለመሸጥ አቅደዋል ።
ሆይሉንድ በውሰት ወደ ጣልያን ሊያቀና ይችላል ነገር ግን አሁን ትኩረቱ በቅድም ውድድር ጨዋታዎች ተፋልሞ ራሱን ማሳየት ነው ።
Jacobsben
" SHARE " | @DREAM_SPORT
ሆይሉንድ በውሰት ወደ ጣልያን ሊያቀና ይችላል ነገር ግን አሁን ትኩረቱ በቅድም ውድድር ጨዋታዎች ተፋልሞ ራሱን ማሳየት ነው ።
Jacobsben
" SHARE " | @DREAM_SPORT
በሴቶች ዩሮ የምድብ ጨዋታ ቤልጅየም እና ጣልያን ጨዋታ ከመጀመራቸው በፊት የ 1 ደቂቃ የህሊና ፀሎት ለዲዮጎ ጆታ እና ወንድሙ አድርገዋል ።
" SHARE " | @DREAM_SPORT
" SHARE " | @DREAM_SPORT