Telegram Web Link
ቼልሲ ለፍፃሜው ለመድረስ ሁለት የብራዚል ክለቦችን ማሸነፍ በቂያቸው ነው ።

ፓልሜራስ እና ፍሉሚኔስ !

" SHARE " | @DREAM_SPORT
122😁40🔥10👍5🤬5
ዛሬ በዓለም የክለቦች ዋንጫ የሚደረጉ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች :-

01:00 | ፒኤስጂ ከ ባየርን ሙኒክ

05:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ቦሩሲያ ዶርትሙንድ

" SHARE " | @DREAM_SPORT
37
🚨🔴 የ ማርከስ ራሽፎርድ ከማንቸስተር ዩናይትድ የመልቀቅ ውሳኔ ክለቡ እና ሩበን አሞሪም በእርሱ ላይ እምነት ስለሌላቸው የወሰኑት ውሳኔ ነው ተብሏል። በሌላ በኩል የስፔኑ ክለብ ባርሴሎና የራሽፎርድ መዳረሻ ሊሆን እንደሚችል እየተዘገበ ይገኛል።

-ቢሆንም እስካሁን በ ዝውውሩ ጉዳይ ምንም የተደረገ ንግግር እንደሌለ ተገልጿል።

📢:𝚏𝚊𝚋𝚛𝚒𝚣𝚒𝚘 𝚛𝚘𝚖𝚊𝚗𝚘

" SHARE " | @DREAM_SPORT
47💔5
-ኮቢ ማይኖ እና አንቶኒ ጎርደን በ ዌምብለደን የቴኒስ ውድድር ላይ!😮‍💨

" SHARE " | @DREAM_SPORT
👌5714🤣7
- ላሚን ያማል ከ ኒኮ ዊልያምስ ጋር በአንድ ክለብ አብሮ የመጫወት ህልም ስለነበረው ኒኮ በወሰነው ውሳኔ በጣም ቅር ተሰኝቷል።

🗯𝚍𝚒𝚊𝚛𝚒𝚘𝚊𝚜

" SHARE " | @DREAM_SPORT
😁82😢1912😭2
🚨 ሊቨርፑል የጆታን ቀሪ ሁለት አመት ደሞዝ ለቤተሰቦቹ ይከፍላሉ!

More than a Club❤️

" SHARE " | @DREAM_SPORT
397👍38👏29😭8🕊1
- ፓልመር ለ እስቴቫኦ ስለተናገረው ነገር፦

"ልትቀላቀለን ስለሆነ በጣም ደስተኞች ነን!" ነው ያልኩት ግን አንድም ቃል የተረዳ አይመስለኝም!

" SHARE " | @DREAM_SPORT
😁15418👍10
"ስላሸነፍን ደስተኛ ነኝ፣ እስቴቫኦ ስላስቆጠረም ደስተኛ ነኝ!"

🎙️|| ማሬስካ

" SHARE " | @DREAM_SPORT
109🔥22
አንቶኒ ኤላንጋ ባለፉት ሁለት የውድድር ዘመናት የፕሪሚየር ሊጉ ምርጦች በላይ አሲስት አስመዝግቧል 🤯🎯

ONE FOOTBALL

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🥰6510🔥9😱4
በሩብ ፍፃሜው ቼልሲ ፓልሜራስን በመርታት እና ፍሉሜንስ ደግሞ አል ሂላልን በመርታት በቀጣይ በግማሽ ፍፃሜው እንደሚገናኙ ታውቋል !

ዛሬም ቀጥለው በሚደረጉት ጨዋታዎች ፒኤስጂ ከ ሙኒክ እና ዶርትመንድ ከሪያል ማድሪድ የሚያረጉት ጨዋታ በጉጉት የሚጠበቅ ይሆናል !

" SHARE " | @DREAM_SPORT
38
በታሪክ ፒኤስጂ ከ ባየር ሙኒክ ጋር 14 ጊዜ የተገናኙ ሲሆን ባየር ሙኒክ 8 ጊዜ በማሸነፍ የበላይነቱን ሲይዝ ፒኤስጂዎች ደግሞ 6 ጊዜ ማሸነፍ ችለዋል !

ዛሬስ የማን ስታት ይቀየር ይሆን ? 👇

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🔥506👍3
ፔድሮ ኔቶ እና ዲያጎ ጆታ በዎልቭስ ቤት እና በሃገራቸው ፖርቹጋል ብሄራዊ ቡድን ውስጥ አብረው መጫወት ችለው ነበረ !

ኔቶም ጆታን በቼልሲ አዲሱ ማልያ ላይ ከነወንድሙ ስማቸውን በማፃፍ መቼም እንደማይረሳቸው በትላንቱ ጨዋታ የህሊና ፀሎት ላይ አሳይቷል !

" SHARE " | @DREAM_SPORT
115👍7😢2
🚨 🇭🇷| ክሪስታል ፓላስ ቦርና ሶሳን ለማስፈረም ከአያክስ ጋር ንግግር እያደረገ ነው።

አያክስን መልቀቅ የሚፈልገው ክሮኤሽያዊውን የግራ መስመር ተከላካይ በርካታ ክለቦች እሱን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል።

TimvanDuijn14

" SHARE " | @DREAM_SPORT
35
- ከ2026 ጀምሮ የኒኮ ዊሊያምስ የመልቀቂያ አንቀጽ 100 ሚሊዮን ዩሮ እንደሚሆን ተገልጿል።

Fabrizio romano🎖

" SHARE " | @DREAM_SPORT
😁7513🥰1🫡1
🚨 ብራይተን የክለብ ብሩጅ የግራ መስመር ተከላካይ ማክስም ደ ኩይፐርን ለማስፈረም ተቃርቧል ፤ የዝውውር ሂሳቡ 25 ሚሊዮን ዩሮ ነው ።

ለህክምና ምርመራ ቀጠሮ ተይዟል ።

(ምንጭ፡ FabrizioRomano)

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🔥2412
የሊቨርፑል ሙሉ ስኳድ ለጆታ የቀብር ስነስርዓት ፖርቹጋል ደርሰዋል ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
88😢22👍6👏5
🚨 የአርሰናሉ አለቃ አርቴታ ክለቡ ከግዮክሬሽ ጋር በሁለት ሳምንት ጊዜ ከስምምነት እንዲደሮሱ ጊዜ ሰቷቸዋል!

[Mirror]

" SHARE " | @DREAM_SPORT
71😁16👍10
2025/07/08 15:08:11
Back to Top
HTML Embed Code: