📊 ባለፈው የውድድር አመት የራፊንሃ እና የኒኮ ዊሊያምስ ስታቲስቲክስን ንፅፅር
ራፊንሃ፡-
57 ግጥሚያዎች
34 ጎሎች
25 አሲስቶች
ኒኮ ዊሊያምስ:
45 ጨዋታዎች
11 ጎሎች
7 አሲስቶች
" SHARE " | @DREAM_SPORT
ራፊንሃ፡-
57 ግጥሚያዎች
34 ጎሎች
25 አሲስቶች
ኒኮ ዊሊያምስ:
45 ጨዋታዎች
11 ጎሎች
7 አሲስቶች
" SHARE " | @DREAM_SPORT
● የ 40 አመቱ ቲያጎ ሲልቫ ዛሬ በህይወቱ 887ኛ ጨዋታውን ያደርጋል!
Football Legend🙌
#CWC_quarter_final
" SHARE " | @DREAM_SPORT
Football Legend🙌
#CWC_quarter_final
" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨 ማንችስተር ሲቲ ለኢንተር ሚላን የ25 ሚሊየን ዩሮ የውል ማፍረሻ ለዴንዘል ዱምፍሪስ ለመክፈል ፍቃደኛ ናቸው ።
✍ ኤል ናሲዮናል
" SHARE " | @DREAM_SPORT
✍ ኤል ናሲዮናል
" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨 🇸🇪 | በርንሌይ እና ክሪስታል ፓላስ ባለፈው የውድድር ዘመን በኢፕስዊች በውሰት ያሳለፈውን የናፖሊውን አማካይ ጄንስ ካጁስቴ ማስፈረም ይፈልጋሉ !
✍ Sky sport
" SHARE " | @DREAM_SPORT
✍ Sky sport
" SHARE " | @DREAM_SPORT
ዲን ሁይሰን በፊፋ የአለም የክለቦች ዋንጫ ከሁሉም የሪያል ማድሪድ ተጫዋቾች በላይ ፦
◉ ብዙ ንክኪ አርጓል (356)
◉ ብዙ የተሳኩ ኳሶች አቀብሏል (263)
◉ ብዙ የመጨረሻ ሶስተኛው ሜዳ ላይ ኳስ ነክቷል (53)
◉ ብዙ ኳሶችን አፅድቷል (17)
◉ ብዙ የተጠናቀቁ የረጅም ርቀት ኳሶች (15)
◉ ብዙ የአንድ ለአንድ የአየር ላይ ግጥሚያ አሸንፋል (10)
ገና ከዚህ በላይ ማድረግ የሚችል ድንቅ ተጫዋች 👌
" SHARE " | @DREAM_SPORT
◉ ብዙ ንክኪ አርጓል (356)
◉ ብዙ የተሳኩ ኳሶች አቀብሏል (263)
◉ ብዙ የመጨረሻ ሶስተኛው ሜዳ ላይ ኳስ ነክቷል (53)
◉ ብዙ ኳሶችን አፅድቷል (17)
◉ ብዙ የተጠናቀቁ የረጅም ርቀት ኳሶች (15)
◉ ብዙ የአንድ ለአንድ የአየር ላይ ግጥሚያ አሸንፋል (10)
ገና ከዚህ በላይ ማድረግ የሚችል ድንቅ ተጫዋች 👌
" SHARE " | @DREAM_SPORT
🏆 | የክለቦች አለም ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ተጠባቂ ጨዋታ መርሐግብር !
⏰ 75'
ፍሉሚኔንሴ 2-1 አል-ሂላል
⚽️ ማርቲኔሊ 40' ⚽️ ሊዮናርዶ 51'
⚽️ ሄርኩሌስ 70'
ግቦችን ለመመልከት -> SEE GOAL
⏰ 75'
ፍሉሚኔንሴ 2-1 አል-ሂላል
⚽️ ማርቲኔሊ 40' ⚽️ ሊዮናርዶ 51'
⚽️ ሄርኩሌስ 70'
ግቦችን ለመመልከት -> SEE GOAL
⏰ ተጠናቀቀ'
ፍሉሚኔንሴ 2-1 አል-ሂላል
⚽️ ማርቲኔሊ 40' ⚽️ ሊዮናርዶ 51'
⚽️ ሄርኩሌስ 70'
ጎሎችን ለመመልከት -> SEE GOAL
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM