Telegram Web Link
የዝላታን የ ማልያ Collection 👕

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ኒማንያ ቪዲች 🗣

" በህይወቴ ከገጠምኳቸው ተጫዋቾች ፈታኞቹ ልምምድ ላይ የምገጥማቸው ነበሩ። ሮናልዶ፣ ሩኒ፣ ሳሀ "

" ልምምድ ከባድ ነበር፣ ጨዋታ ቀላል ነው "

" SHARE " | @DREAM_SPORT
የሊቨርፑል ደጋፊዎች በልዊስ ዲያዝ ተግባር አዝነዋል፣ ዲያዝ በፖርቹጋል በጆታ የቀብር ስነስርዓት ከመገኘት ይልቅ በኮሎምቢያ ከ ዝነኛ አርቲስቶች ጋር መዝናናትን መርጧል ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ዲያጎ ጆታ ከህልፈተ ህይወቱ በፊት ኢነስታግራም ላይ የተከታዮቹ ቁጥር 2.8 ሚሊዮን ነበር።ህልፈተ ህይወቱ በተሰማ በ24 ሰዓታት ውስጥ የተከታዮቹ ቁጥር ወደ 4.4 ሚሊዮን መጨመሩ አነጋጋሪ ሁኗል።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
OFFICIAL

ጆን ዱራን በይፋ ፌነርባቼን በውሰት ተቀላቅሏል ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🟢🔴 በአርሰናል እና በስፖርቲንግ መካከል ለቪክቶር ግዮከሬስ ሲደረግ የነበረው ድርድር ዛሬ ማታ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሷል።

[JacobsBen]

" SHARE " | @DREAM_SPORT
አሁኑኑ ይመዝገቡና የ 30 ብር ጉርሻ ያግኙ
Register Now and Get 30 ETB WELCOME BONUS
ከትላንቱ ድል ቡሀላ በማገገም ላይ 🤙

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Just imagine, Rashford as a Barca Attacker. ☠️🥶🔥

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ቪክቶር ዮክሬሽ በአርሰናል እና በስፓርቲንግ መካከል ሚደረገው ዝውውር እንዲፋጠን ሲል ወደ 2 ሚሊየን ዩሮ የሚጠጋ ደሞዙን ለመተው ተስማምቷል::

- FABRIZIO ROMANO

"SHARE" || @DREAM_SPORT
ያንተ አርአያ ማን ነው ?

ሮናልዶ :-

ማራዶና

" SHARE " | @DREAM_SPORT
አሜሪካ ከ ሜክሲኮ ትላንት ማታ በተደረገ ጨዋታ ለሜክሲኮ ግብ ያስቆጠረው ራውል ጄሚኔዝ የቀድሞ የቡድን አጋሩን ዲያጎ ጆታን ሰለብሬሽን በመጠቀም ጆታን አስታውሶታል !

" SHARE " | @DREAM_SPORT
DREAM SPORT
አሜሪካ ከ ሜክሲኮ ትላንት ማታ በተደረገ ጨዋታ ለሜክሲኮ ግብ ያስቆጠረው ራውል ጄሚኔዝ የቀድሞ የቡድን አጋሩን ዲያጎ ጆታን ሰለብሬሽን በመጠቀም ጆታን አስታውሶታል ! " SHARE " | @DREAM_SPORT
ሄሚኔዝ በተጨማሪም በሜክሲኮ ማልያ ላይ የጆታን ስም በማፃፍ ነበረ ከሰለብሬሽኑ ጋር አብሮ ያሳየው !

RIP DIOGO 🕊

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨 ባርሴሎና ለማርከስ ራሽፎርድ ሌላ ጥያቄ ለማቅረብ አቅደዋል !

በሉዊስ ዲያዝ በኩል የሚደረገው ዝውውር በአሁኑ ጊዜ በጣም አስቸጋሪ ነገር ነው፣ ስለዚህ ባርሴሎና ከራሽፎርድ ጋር ንግግር በድጋሜ ጀምሯል !

የ27 አመቱ ክንፍ ተጫዋች እስከ 2028 ድረስ በማንቸስተር ዩናይትድ ቤት ውል ያለው ቢሆንም አሁን ላይ ግን ዩናይትድን በቋሚ ውል ለመልቀቅ እንደሚፈልግ ለክለቡ ባለ ስልጣናት አሳውቋል !

SkySportDE

" SHARE " | @DREAM_SPORT
በማንችስተር ሲቲ ቤት የሚገኙ 30 ተጫዋቾች አሁን ላይ ለዋናው ቡድን በየቦታቸው ቢሰለፉ የሚኖራቸው አሰላለፍ !

እናንተ ፔፕን ብትሆኑ የቱን ተጫዋች ቋሚ ታረጉ ነበር ?🤔

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ዴቪድ አንቾሎቲ ወደ ቦታፌጎ ጁኒየር

HERE WE GO

Fabrizio Romano 🎖

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ክርስታል ፓላሶች ከምንም ጊዜው በላይ ቦራን ሶሳ ከ አያክስ ለማስፈረም ጠንክረው እየሰሩ ይገኛሉ !

Miki verweij

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨Breaking news

ማርከስ ራሽፎርድ ወደ ባርሳ የሚደረገውን ዝውውር አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል !

አሁን ላይ ባርሳዎች ለሉዊስ ዲያዝ ሁሉንም ነገር ለማድረግ ተዘጋጅተዋል።

diarioas

" SHARE " | @DREAM_SPORT
2025/07/07 13:04:35
Back to Top
HTML Embed Code: