Telegram Web Link
🚨OFFICIAL

ሜክሲኮዎች የ2025 የGold cup አሸናፊ መሆን ችለዋል !

ማታ በተደረገው ጨዋታ አሜሪካን 2-1 መርታት የቻሉት ሜክሲኮዎች ይህን ዋንጫ ለ6ተኛ ጊዜ ማሸነፍም ችለዋል !

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨 ኒውካስትል አንቶኒ ኢላንጋን ለማስፈረም ከኖቲንግሃም ፎረስት ጋር ከስምምነት ላይ ደርሰዋል !

Craig Hope

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Forwarded from Lengo sport
💰💰 የ500,000 ብር የሌንጎ በሽበሽ 💰💰

🤑🤑ከ100 ብር ጀምረው ዲፖዚት ሲያደርጉ የራፍል ቲኬት ይደርስዎታል! በዛ ቲኬት የሚያሸልምዎትን እድል አስፍተዋል ማለት ነው! 🤑🤑🤑🤑

ብዙ ዲፖዚት ሲያደርጉ ደግሞ የማሸንፍ እድልዎን ያሰፋሉ

አሁኑኑ ይሳተፉ!

Win Your Share of 500,000 Birr 💰
🎉 Turn your deposits into rewards! 🎉
Deposit 100 Birr or more and automatically earn a raffle ticket to enter our Cash Prize Draw! 🚀
🔥500,000 Birr in prizes up for grabs! 🔥
The more you deposit, the more tickets you get – and the better your chances of winning! 🏆

✔️ 1 Ticket = 1 Chance to win big!
✔️ More Deposits = More Chances to grab your reward!

Act fast! This exciting promo runs until Aug 1, 2025!

🔗 Deposit now and start winning!

👇

https://www.lengobet.com/promotion/15
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🚨ኖአ ላንግ ወደ ናፓሊ

HERE WE GO

- FABRIZIO ROMANO

"SHARE" || @DREAM_SPORT
🚨🌳 ኦላ አይና በጫካዎቹ ቤት እስከ 2028 የሚያቆየውን ኮንትራት ፈርሟል!

{ፋብሪዝዮ ሮማኖ}🎖

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ራውል ሂሜኔዝ ትላንትና ለሜክሲኮ ብሄራው ቡድን ግብ ካስቆጠረ ቡሀላ በሜክሲኮ ማልያ በ 20 ቁጥር እና በጆታ ስም በተሰራ ማልያ በእሱ ሰለብሬሽን ጆታን አስቧል

ራውል እና ጆታ በ ወልቭስ ቤት ለ 2 አመት አብረው ተጫውተዋል ❤️

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨 የአል አህሊ ሳውዲ ከሊዮኔል ሜሲ ጋር እየተነጋገረ ነው!

• የሳውዲው ክለብ ከአርጀንቲናዊው ኮከብ ጋር በታህሳስ ወር ውል ከማለቁ በኋላ ለማስፈረም ይፈልጋል።

[L'Équipe]


" SHARE " | @DREAM_SPORT
🥳 ወደ ሎሚ ጌምስ የደስታ ዓለም እንኳን ደህና መጡ!

🎉 አስደናቂ ጨዋታዎቻችን የማያቋርጥ መዝናኛ እና የማሸነፍ እድል ይዘን መጣን።

እየተዝናኑ፣ ፈታ እያሉ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ያሸንፉ! 🏆🏆🏆

🌟ለመመዝገብ

https://www.tg-me.com/LomiGamesBot?startapp

⬆️ይጫኑ!

🤩 ሲመዘገቡ ነጻ 10 ብር ቦነስ!

🌟🌟 ዕድል ዛሬ ናት! 🌟🌟
🚨ቲዮ ሀርናዴዝ ወደ አል ሂላል

HERE WE GO

- FABRIZIO ROMANO

"SHARE" || @DREAM_SPORT
💥850% የላሚን ያማል ጉርሻ በChatki Bet ብቻ!💥
- active

💸 ሊንኩን ተጭነው ሲመዘገቡ ነፃ 20ብር ያገኛሉ
💰የመጀመርያ ገቢዎ ላይ ደግሞ 850% ይጨመርልዎታል!

🏆 በየቀኑ የስፖርት ጨዋታዎች እና
🎰 ቨርቿል ጨዋታዎች ላይ ይሳተፉ!
🎯 ዕለታዊ፣ ሳምንታዊ እና ወርሃዊ ሽልማቶችም አሉ!
— ከፈጣን የ24 ሰዓት ደንበኞች አገልግሎት ጋር

👉
chatki.bet/signup/?promoter_code=AC3934361👈
📩 ከተመዘገቡ በኋላ በቀላሉ
@Chatki_11 ላይ “promo” ብለው ብቻ ይጻፉልን!
🔥 ቻትኪ — በኢትዮጵያ ብቸኛው ዓለም አቀፍ ደረጃ የጠበቀ የቤቲንግ ጨዋታ ጣቢያ! 🔥

እስከ 10,000,000 ብር አሸንፈው ይደሰቱ
950% ቦነስ የመጀመሪያ ዲፖዚት ላይ (ክታች ባለው ሊንክ ሲመዘገቡ)
— 100 ብር ያስገቡ 950 ብር ቦነስ ያግኙ!
— 200 ብር ያስገቡ 1,700 ቦነስ ያግኙ!

🎮 ተወዳጅ ጨዋታዎች: Aviator, Jet X, Space XY, Rocket Dice, Comet Crush እና ሌሎች።

🚀 አሁኑኑ ክታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ ቦኑሳችሁን ይውሰዱ፦
👉 https://chatki.bet/signup/?promoter_code=KC4128060

Chatki Bet — ትልቅ ይያዙ። ጥቂት ይተዉ።
የቫሌንሺያ አማካኝ ጃቪ ጉዬራ ማንቸስተር ዩናይትድን ሊቀላቀል ተቃርቧል ሲል #86_longo ዘግቧል!

" SHARE " | @DREAM_SPORT
አል አህሊ በታህሳስ ወር ሊዮ ሜሲ ለማስፈረም ከሜሲ ጋር ንግግር ጀምረዋል።

- lequipe

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ሮማዎች የብራይተን አማካኝ ማት ኦሪሌይ ይፈልጉታል።

ላ ጋዜጣ ዴሎ ስፖርት

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ቪክተር ዮኮሬሽ ወደ አርሰናል ጉዞውን ለማድረግ በስፖርቲንግ ሊዝበን ይጠቀምባቸው የነበረውን መሳሪያዎች አስረክቧል።

እቃውን አስተካክሎም ወደ እንግሊዝ ለመብረር ተዘጋጅቷል።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ማን ዩናይትድ የብሪያን ምቦሞ ዝውውር ለመጨረስ በዚህ ሳምንት መስራታቸውን ይቀጥላሉ ።

ዩናይትዶች እስካሁን ከብሬንትፎርድ ስምምንነት ላይ ባይደርሱም ድርድራቸውን ይቀጥላሉ፣ ምቦሞም መቀላቀል ሚፈልገው ዩናይትድን ብቻ ነው ።

Fabrizio Romano

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ሊያንድሮ ትሮሳርድ ኮንትራቱን ለማደስ የመጀመሪያ ውይይት ቢደረግም አርሰናልን ሊለቅ ይችላል። አርሰናል ወደ €20m የሚጠጋ ዋጋ ሊያወጡለት ይችላሉ።

- sachatavoleri

" SHARE " | @DREAM_SPORT
የክለቦች አለም ዋንጫ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች

" SHARE " | @DREAM_SPORT
◎ አርሰናል ቀጣይ አመት ሊኖረው የሚችል አሰላለፍ! 🔥

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Forwarded from quality botton
ትናንት የተደረጉ ጨዋታዎች ላመለጣችሁ ሁሉንም የተደረጉ ጨዋታዎችን HIGHLIGHT የሚያቀርብ በቴሌግራም ብቸኛ የሆነውን ቻነል join በሉ👇

https://www.tg-me.com/+uqA7MWnerqRiMmE0
2025/07/07 16:43:31
Back to Top
HTML Embed Code: