Telegram Web Link
ቼልሲ፣ ማንቸስተር ዩናይትድ እና ኒውካስትል በአታላንታ £52M የተገመተውን ጆርጂዮ ስካልቪኒን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል።

- CaughtOffside

" SHARE " | @DREAM_SPORT
𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋 | ኢቫን ራኪቲች ጫማ ሰቅሏል! 👋

16 ዋንጫዎች አሸንፏል፣ 993 ተጫውቶ፣ 297 የጎል አስተዋፆ አድርጓል።

"Thanks Football" ራኪቲች ❤️

" SHARE " | @DREAM_SPORT
#OFFICIAL

ለፊፋ የአለም ክለቦች ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ እና የፍፃሜ ጨዋታዎች የሚደረግበት ኳስ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ኒውካስትል ቲኖ ለሊቭራሜንቶን የጠየቁትን £80m የሚያሟሉ ከሆነ ለማን ሲቲ ለመሸጥ ፈቃደኛ ይሆናል።

- ፉትቦል ኢንሳይደር

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ካሉም ዊልሰን በኒውካስል ዩናይትድ አዲስ ኮንትራት አይፈርምም, ክለቡን ለቋል።

Fabrizio romano

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨💣 ኢንተር ማያሚ ከአትሌቲኮ ማድሪድ ጋር ስለ ዴፖል ዝውውር ንግግር ማድረግ ጀምረዋል!

- ተጫዋቹም ለዝውውሩ ክፍት ነው!

[ፋብሪዝዮ ሮማኖ]🎖

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨 ስለ ማርቲኔሊ እና አል ናስር በተገናኘ እየወጡ ያሉ መረጃዎች ከእውነት የራቁ ናቸው!

[ፋብሪዝዮ ሮማኖ]🎖

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ራኦል ሂሚኔዝ

One of us ❤️

"SHARE" || @DREAM_SPORT
BREAKING: Mike Maignan በኤሲ ሚላን ይቆያል! 🇮🇹✔️

- Fabrizio romano

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨 ራስመስ ሆይሉንድ ማን ዩናይትድን መልቀቅ አይፈልግም!

  {Fabrizio romano}🎖

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ማን ዩናይትድ ወደ ስራ ተመልሰዋል 🔙

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨 ስፖርቲንግ የግዮክሬሽ ተተኪ ለማስፈረም እየሰሩ ነው!

{ፋብሪዝዮ ሮማኖ}🎖

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ራውል አሴንሲዮ ከፒኤስጂ ጋር ቀሚ ሆኖ ይጀምራል።

- diarioas

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ዩናይትድ አንድሬ ኦናናን ለማስፈረም 30 ሚሊየን ፓውንድ አውተውለታል።

ግን ኦናና ሌላ ክለብ ከመሄድ ይልቅ ለመቆየት የቀረበ ይመስላል።

- ክሪስ ዊለር , - ዴይሊ ሜይል

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Liverpool via X.

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Forwarded from Winball Betting
ልዊስ ዲያዝ ወደ ባየር ሙኒክ መሄድ እንደሚፍልግ ለባቫርያኑ አሳውቋቸዋል ።

cfbayern

" SHARE " | @DREAM_SPORT
2025/07/08 02:54:19
Back to Top
HTML Embed Code: