Telegram Web Link
- ቼልሲዎች ኖኒ ማዱአኬን እና ራሂም ስተርሊንግን ለመሸጥ በንቃት እየሰሩ ነው ተብሏል።

🔊 𝑓𝑜𝑜𝑡𝑏𝑎𝑙𝑙 𝑖𝑛𝑠𝑖𝑑𝑒𝑟

" SHARE " | @DREAM_SPORT
😁8717
ታኬሄሮ ቶሚያሱ በይፋ ከአርሰናል ጋር ያለውን ኮንትራት በስምምነት አቋርጦ ተለያይቷል ።

Samimokbel

" SHARE " | @DREAM_SPORT
👍6623💔19😁11
የጆታ ባለቤት መርዶውን ስትሰማ 😭

ፅናቱን ይስጥሽ 🙏

" SHARE " | @DREAM_SPORT
😢221💔58😭2611
የኒኮ ዊሊያምስ ቤተሰብ በዚህ ክረምት ባርሴሎናን እንደሚቀላቀል ይገምታሉ።

- sport

" SHARE " | @DREAM_SPORT
52😁23🔥7🎉1
ሪያል ሶስያድ አርጀንቲናዊውን አማካኝ ኢኪ ፈርናንዴዝን ከአልቃድሲህ ለማስፈረም ተነጋግረዋል።

አርሴናልን የሚቀላቀለውን ማርቲን ዙቢሜንዲን ለመተካት ከዋናዎቹ አማራጮች አንዱ ነው።

- Fabrizioromano

" SHARE " | @DREAM_SPORT
33👍7🎉1
አሮን ራምሴ ለሜክሲኮ ቡድን ፑማስ ለአንድ አመት የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
33🔥7
" ማመን አቃተኝ፣ ማመን አልፈልግም። እንዴት ያለ ድንቅ ሰው እና ድንቅ ተጫዋች ነበርክ። ሁልጊዜም ከቤተሰቦችህ ጎን እንደምንሆን ቃል እገባልሀለሁ ።

" በቃላት መግለፅ ከሚቻለው በላይ እንናፍቅሀለን፣ መቼም አንረሳህም "

" ታሪክህ ይቀጥላል "

" ነፍሳችሁ በሰላም ትረፍ አንድሬ እና ዲዮጎ "

🗣 ቨርጅል ቫንዳይክ

" SHARE " | @DREAM_SPORT
💔13721😢8
● የክለቦች አለም ዋንጫ ዛሬም ሲቀጥል በሩብ ፍፃሜው፦

- ፍሉሚነንሴ ከ አል ሂላል ምሽት 4:00
- ቼልሲ ከ ፓልሜራስ ለሊት 10:00 ይደረጋሉ

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🔥348👍5
🐦‍🔥❤️‍🩹

" SHARE " | @DREAM_SPORT
💔21624😢12😭6🕊3
⚫️⚪️ ኒውካስትል አንቶኒ ኤላንጋን ከ ኖቲንግሃም ለማስፈረም ያቀረበው የመጀመሪያ ዙር ጥያቄ ባይሳካም እንደገና የ 55 ሚሊየን ፓውንድ ጥያቄ ማቀረቡ ተዘግቧል።

🔊 𝚏𝚊𝚋𝚛𝚒𝚣𝚒𝚘 𝚛𝚘𝚖𝚊𝚗𝚘

" SHARE " | @DREAM_SPORT
53🔥10😱4
🚨BREAKING

ኒኮ ዊሊያምስ በአትሌቲኮ ቢልባዎ እስከ 2035 የሚያቆየዎን ኮንትራት ተፈራርሟል

የውሉ ማፍረሻው ቀድሞ ከነበረው በ50% ጨምሯል

"SHARE" || @DREAM_SPORT
😁165🤬2111😱8
የኒኮ ወደ ባርሳ ጭምጭምታ በይፋ አብቅቷል !

" SHARE " | @DREAM_SPORT
😁10213😢13😱4
የባርሳ ደጋፊዎች ቀጣይ ምርጫችሁ ማነው ??

" SHARE " | @DREAM_SPORT
👍70😁1915
በአንድ ወቅት ሉዊዝ ዲያዝ ቤተሰቦቹ ታግተው ችግር ውስጥ በነበረበት ወቅት የቡድን ጓደኛው ዲዮጎ ጎል ካስቆጠረ በኋላ ይህንን በማድረግ ከጎንህ ነኝ ብሎት ነበር።💔

@DREAM_SPORT
179💔83👍9😢5
🔥 ቻትኪ — በኢትዮጵያ ብቸኛው ዓለም አቀፍ ደረጃ የጠበቀ የቤቲንግ ጨዋታ ጣቢያ! 🔥

እስከ 10,000,000 ብር አሸንፈው ይደሰቱ
950% ቦነስ የመጀመሪያ ዲፖዚት ላይ (ክታች ባለው ሊንክ ሲመዘገቡ)
— 100 ብር ያስገቡ 950 ብር ቦነስ ያግኙ!
— 200 ብር ያስገቡ 1,700 ቦነስ ያግኙ!

🎮 ተወዳጅ ጨዋታዎች: Aviator, Jet X, Space XY, Rocket Dice, Comet Crush እና ሌሎች።

🚀 አሁኑኑ ክታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ ቦኑሳችሁን ይውሰዱ፦
👉 https://chatki.bet/signup/?promoter_code=KC4128060

Chatki Bet — ትልቅ ይያዙ። ጥቂት ይተዉ።
12
📅🔙 ከ24 አመት በፊት በዛሬዋ እለት ሪያል ማድሪድ ዚነዲን ዚዳንን በ €75 million ማስፈረማቸውን አሳወቁ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🔥62😱178🤣3
ጃኦ ፊሊክስ + ፔድሮ ኔቶ

= ጃኦ ፔድሮ

Chelsea😊

" SHARE " | @DREAM_SPORT
😁12317😱6🔥4
ክሪስታል ፓላስ ኢዜን ከ68 ሚሊዮን ዩሮ ባነሰ ዋጋ አይሸጥም።

- Mirror

" SHARE " | @DREAM_SPORT
😁62🔥8😱54👍1
🥳 ወደ ሎሚ ጌምስ የደስታ ዓለም እንኳን ደህና መጡ!

🎉 አስደናቂ ጨዋታዎቻችን የማያቋርጥ መዝናኛ እና የማሸነፍ እድል ይዘን መጣን።

እየተዝናኑ፣ ፈታ እያሉ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ያሸንፉ! 🏆🏆🏆

🌟ለመመዝገብ

https://www.tg-me.com/LomiGamesBot?startapp

⬆️ይጫኑ!

🤩 ሲመዘገቡ ነጻ 10 ብር ቦነስ!

🌟🌟 ዕድል ዛሬ ናት! 🌟🌟
1
🚨 ባርሴሎና የኒኮ ዝውውር እንዳበቃለት ካወቁ በኋላ ወደ ሊውስ ዲያዝ ፊታቸውን አዙረዋል!

[Fabrizio Romano]🎖

" SHARE " | @DREAM_SPORT
👍61💔25😁2212
2025/07/09 21:08:21
Back to Top
HTML Embed Code: