Telegram Web Link
ጆርዳን ሄንደርሰን ጆታን ለማሰብ አንፊልድ መጥቶ ነበር እናም ስሜቱን መቆጣጠር አቅቶት ታይቷል. 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🙏❤️

(📸 LFC)

" SHARE " | @DREAM_SPORT
💔148😢2013
🇵🇹 ዲዮጎ በሊጉ ብዙ ጎሎችን ያስቆጠረባቸው ቡድኖች:-

አርሰናል - 6 ጎሎች 🔝
ሌስተር ሲቲ - 6 ጎሎች 🔝
ሳውዛምፕተን - 4 ጎሎች
ኖቲንግሃም - 4 ጎሎች

@DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
110🫡14🔥5😁2
ሞ ሳላህ ስለ ዲዮጎ ጆታ 🗣

" ስሜቴን ለመግለፅ ቃላት አጥቻለሁ። እስከ ትላንት ድረስ ከዕረፍት ወደ ሊቨርፑል በመመለስ መጥፎ ነገር ያጋጥመኛል ብዬ አላሰብኩም ነበር። የቡድን ጓደኞች ይመጣሉ ይሄዳሉ ግን እንዲህ አልነበረም "

" ዲዮጎ ከዚህ ቡሀላ አብሮን እንደማይኖር ማሰብን መቀበል ይከብዳል፣ ሀሳቤ ከሚስቱ፣ ልጆቹ እና ወላጆቹ ጋር ነው። የዲዮጎ እና አንድሬ ቅርብ ወዳጆች በዚህ ሰዓት ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል። መቼም አንረሳችሁም "

" SHARE " | @DREAM_SPORT
83💔24🫡15😭12😁1
Forwarded from Ethio Bingo
💸ኢትዮ ቢንጎ በቦነስ እያንበሹ ቀጥለዋል
ሲመዘገቡ ተጨማሪ ቦነስ
ለወዳጆ ሲያጋሩ ሌላ ቦነስ
ከሌሎች የተለያዩ ቦነስና ሽልማቶች ጋር
🎁አሁኑኑ ፈጥነው ይቀላቀሉ ያተርፉበታል 👉 ዌብሳይት :https://www.ethiobingo.com 👉የቴሌግራም ግሩፕ ይቀላቀሉን፦https://www.tg-me.com/ethiobingogame
2👍1
Forwarded from Lengo sport
☄️ ልዩ የሌንጎ ቶርናመንት ☄️

🤩 የመጀመሪያው ዙር የFAST KENO እና የRocket Star ቶርናመንት ! 🤑

🎁 በLengobet FAST KENO እና Rocket Star ሲጫወቱ ነጥቦች ተሰብሰበው 600 000ሺ ብር ያሸንፋሉ💵

🤑 ከ100,000 ብር ጀምሮ ማሸነፍ ይ 🏆

🔥 በዚህ ሊንክ ማሸነፍ ይጀምሩ Games Link

#lengobet
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2
ዳኒ ኦልሞ፣ ኒኮ ዊልያምስ በቢልባኦ ኮንትራቱን ካራዘመ ቡሀላ ያደረገው የኢንስታግራም ስቶሪ ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
69😁23🫡8
Start one
Bench one
Sell one

" SHARE " | @DREAM_SPORT
52🥰9
ኒኮ ዊልያምስ ለምን ለባርሳ አልፈረመም ?

- ከቀናት በፊት ሲዘገብ እንደነበረው ኒኮ ዊልያምስ እና ባርሴሎና በግል ሙሉ ለሙለ ከስምምነት ላይ ደርሰው ነበር

- ባርሴሎናም የውል ማፍረሻውን ለቢልባኦ ለመክፈል ተስማምተው የወረቃት ስራዎችን እየሰሩ ነበር

- እንደሚታወቀው ባርሴሎና ተጫዋቾች ከማስፈረም ይበልጥ ማስመዝገብ ፈተና ሲሆንበት ስናስተውል ቆይተናል

- ይህ ያሳሰበው ኒኮ ለቀጣዩ ሲዝን እንደምታስመዘግቡኝ ከላሊጋው ማረጋገጫ እንድትሰጡኝ በማለት ሲጠይቃቸው ይህንን ማድረግ ሚችሉት ከፊርማው ቡሀላ እንደሆነ ያሳውቁታል

- ነገሩ ያላማረው ኒኮ ግን ባርሳን ሳያሳውቅ ከክለቡ ቢልባኦ ጋር ውሉን ማራዘሙ ይፋ ተደርጓል፣ ባርሴሎናም ዜናውን ያዩት ልክ እንደኛ ሚድያዎች ላይ ነበር

- ባርሳም በይፋ ድርድሩን አቋርጠዋል ከዚህ ቡሀላም እሱን ለማስፈረም ዳግም እንደማይሞክሩ ተዘግቧል

" SHARE " | @DREAM_SPORT
63😁43👍11🤬10
- ዜኒቲ የእግርኳስ ክለብ ባርሳን ለኒኮ የለገስነውን ብር መልሱልን ብለዋል!😁

- እንደሚታወቀው FC Zenit በማህበራዊ ሚዲያ ለኒኮ ፊርማ ደጋፊዎች በሚያሰባስቡበት ሰዓት ለግሰው ነበር!

" SHARE " | @DREAM_SPORT
😁979🤬7💔72😭1
"ባርሳ ጠይቆህ እምቢ ካልክ ኳስ አትችልም ወይም ደሞ ለፈተናዎች ዝግጁ አይደለህም!"

🎙️|| ሼዝኒ

" SHARE " | @DREAM_SPORT
142😁86🔥12👍7
የጆታ ሚስት 🥺❤️

" SHARE " | @DREAM_SPORT
💔243😭439😢5🥰2
🚨BREAKING

የቀድሞ የአርሰናል ተጨዋች ቶማስ ፓርቴ በ5 የአስገድዶ መድፈርና በአንድ ፃታዊ ትንኮሳ ክስ ተመስርቶበታል::

"SHARE" || @DREAM_SPORT
😁134😱266🔥6😢5🫡1
ፓርቴ August 5 ፍርድ ቤት ይቀርባል

TeleFootball

" SHARE " | @DREAM_SPORT
40😁26😱10
የቶማስ ፓርቴ የፍቅር ህይወት ምን ይመስላል የሚለውን ከተመለከትን በ 2022 ሳራ ቤላ ከምትባል ሴት ጋር በይፋ ትዳር መስርቶ ነበር ነገር ግን ትዳሩ ብዙም ሳይቆይ ፈርሷል ።

ከዚያም ቶማስ ፓርቴ በ 2024 ጃኒን ማክሰን የምትባል ሞዴል ፍቅረኛ ጋር ተዋውቆ በይፋ ቀለበት አድርጎላታል እናም አሁን አብረው ሲሆን ያሉት አንድ ሴት ልጅም አላቸው ነገር ግን በይፋ ትዳር አልመሰረቱም ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
😁5025😱7🔥3
🚨BREAKING

ማንችስተር ዩናይትድ እና ኤቨርተን ዌልፍሬድ ኒዲዲን ከሌስተር በ5 ሚሊየን ፓውንድ ለማስፈረም እየሰሩ ነው::

- BEN JACOB'S 🥇

"SHARE" || @DREAM_SPORT
😁78👍1710🤣4
︎|| ማቲያስ ኩኛ በዩናይትድ ቤት አዲሱ 10 ቁጥር ለባሽ መሆኑን ክለቡ ይፋ አድርጓል

"SHARE" || @DREAM_SPORT
106💔25😁18🔥6👍3
Forwarded from Meda Bet
⚽️ የ300,000 ብር ቻሌንጅ - 10 ቀናት ብቻ ቀርተዋል! ⚽️

💰 በየቀኑ 10,000 ብር ነፃ ቦነስ ለ200 ተጫዋቾች (ለ30 ተከታታይ ቀናት)
በየቀኑ በ12፡30 ሰዓት!
🏆 ለስፖርት ወዳጆች ትልቁ ዕድል!

ጊፍት ኮድ በቴሌግራም ቻናላችን ይለቃል
50 ብር በነፃ
200 ተሸላሚዎች ብቻ!

10 ቀናት ብቻ ቀርተዋል - አሁኑኑ ይቀላቀሉ!

📲 ጉርሻውን ይውሰዱ: @medabetet
🌐 አሁኑኑ ይመዝገቡ: Medabet.et

ይቀላቀሉ:
Facebook | Telegram

#ሜዳቤት #300Kቻሌንጅ #10ቀናት_ብቻ #MedabetET
3
2025/07/09 17:19:28
Back to Top
HTML Embed Code: