አርሰናል ሮድሪጎን ማስፈረም ከፈለጉ ከ £70 ሚልየን ፓውንድ በላይ ለ ሪያል ማድሪድ መክፈል ይኖርባቸዋል። እንዲሁም በዝውውሩ ሂደት ከ ፒኤስጂ እና ባየር ሙኒክ ፉክክር ይጠብቃቸዋል ።
johncrossmirror
" SHARE " | @DREAM_SPORT
johncrossmirror
" SHARE " | @DREAM_SPORT
በትላንቱ ጨዋታ ሽንፈት የገጠመው የ ዲዮጎ ጆታ የቅርብ ጓደኛ ሩበን ኔቬስ ከጨዋታው እንደወጣ ከ 8 ሰአት በላይ በረራ አድርጎ ለቀብር ስነስርዓቱ ተገኝቷል ።
" SHARE " | @DREAM_SPORT
" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨🔵 ናፖሊ የደቡብ ኮሪያውን ተጫዋች ሊ ካንግ-ኢን ከፔስጂ ለማስፈረም እየሰሩ እንደሆነ ተገልጿል።
-ፔስጂም ተጫዋቹን ለመሸጥ በትንሹ 30 ሚሊየን ዩሮ እንደሚጠይቁ ተዘግቧል።
➫ 𝚛𝚘𝚖𝚊𝚒𝚗𝚌𝚐
" SHARE " | @DREAM_SPORT
-ፔስጂም ተጫዋቹን ለመሸጥ በትንሹ 30 ሚሊየን ዩሮ እንደሚጠይቁ ተዘግቧል።
➫ 𝚛𝚘𝚖𝚊𝚒𝚗𝚌𝚐
" SHARE " | @DREAM_SPORT