Telegram Web Link
የቼልሲ ቀጣይ ሲዝን ግምታዊ አሰላለፍ

ከሰማያዊዎቹ ቀጣይ ሲዝን ምን እንጠብቅ ??

" SHARE " | @DREAM_SPORT
● ሙሲያላ ከ3 ወር በኋላ ነው ወደ ቋሚ አሰላለፍ የተመለሰው!

" SHARE " | @DREAM_SPORT
#UPDATE

- በግል ጉዳዮች ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት ላይ ተደርሷል፣ ማዱኬ የአርሰናልን ፕሮጀክት ተቀብሏል ።

- በመጪዎቹ ቀናቶች በክለቦቹ መካከል ድርድር ይጀመራል ።

Fabrizio Romano

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ቼልሲ በ 2022 ለአሜሪካው ባለሀብት ለቶድ ቦሄሊ ከተሸጡ አንስቶ 41 ተጫዋቾችን አስፈርመዋል

የ 2 ስኳድ ቡድን እንደማለት ነው 🤯

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ለዲዮጎ ጆታ እና ወንድሙ የህሊና ፀሎት እየተደረገ ነው 🙏
ሜንዴስ እንባው 😢
🏆 የአለም ክለቦች ዋንጫ ዕሩብ ፍፃሜ

⌚️ ተጀመረ

🇫🇷 ፒኤስጂ 0-0 ባየር ሙኒክ 🇩🇪

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እንደተጀመረ ፓሪሶች ኳሱን ጠልዘው ወደ እጅ ኳስ አውጥተውታል
ዱዌዌዌዌዌዌ ጥሩ ዕድል አባከነነነ
አቀብለኝ እያለው ነበር ባርኮላ
ባየርኖች ተደናግረዋል የፓሪስን ፕረሲንግ መቋቋም አልቻሉም
ኦሊሴ ሞክሮ ነበር ዶናሩማ ያዘበትት
ለጆታ እና ወንድሙ ከጨዋታው ጅማሮ በፊት የ 1 ደቂቃ የህሊና ፀሎት ተደርጎላቸዋል 🙏❤️

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ሜንዴሽ ኦሊሴን አላፈናፍን ብሎታል
ክቫራስኬሊሊሊሊያያያ ጥሩ ዕድል አመለጠው
ርዊዝዝዝዝ ጥሩ ዕድል ሳተውድው
ኦሊሴሴሴሴሴሴ ዶናሩማ አዳናውው
🏆 የአለም ክለቦች ዋንጫ ዕሩብ ፍፃሜ

⌚️ 33'

🇫🇷 ፒኤስጂ 0-0 ባየር ሙኒክ 🇩🇪

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2025/07/05 16:43:02
Back to Top
HTML Embed Code: