የዛሬውን ተጠባቂ ጨዋታ በማሸነፍ ከዶርትመንድ ጋር በፍፃሜው ዌንብሌይ ላይ ይጫወታል ብላችሁ ታስባላችሁ?

🇪🇸🔤🔤🇩🇪

@DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ኬቨን ዴብሬን እና ካስሚሮ የአልናስር የዝውውሩ ኢላማዎች አይደሉም አልናስር ማስፈረም ሚፈልጉት ከ25-30 እድሜ ላይ ያሉ ተጨዋቾችን ነው::

[ALMRISEUL]

@DREAM_SPORT
ካርሎ አንቸሎቲ በአሰልጣኝነት ዘመኑ በባየርን ምንም ጨዋታ ተሸንፎ አያውቅም።

6 አሸነፈ

3 አቻ

ዛሬስ ታሪኩን ያስቀጥለው ይሁን ?

             @DREAM_SPORT
️ ፒተር ዱሪ በሜሰን ማውንት ላይ 🗣
ህልሙን ያየው ልጅ ወደ ቲያትር ኦፍ ድሪምስ ገባ እና አሁን ግን ቅዠት እያየ ነው።

Sky Sport 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

        @DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የኡራጋይ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ማርሴሌ ቤልሳ ኡራጋይ ከኮስታሪካ ላለባት የወዳጅነት ጨዋታ ዋልተር ዶምኒጌዝ ሚባል በፕሮፌሽናል ደረጃ ማይጫወት ተጨዋች ወደ ስብስባቸው ጠርተዋል

ተጨዋቹ በሚጫወትበት የመንደር ቡድን በ39 ጨዋታ 57ጎል አስቆጥሯል::

@DREAM_SPORT
Ronaldo is ready to cook in Euro 2024. 🇵🇹🔥

@DREAM_SPORT
ማንችስተር ዩናይትዶች በፕሪምየር ሊጉ ዘመን ያሳለፉትን መጥፎ የውድድር ዘመን ለማስመዝገብ ተቃርበዋል።

@DREAM_SPORT
️ክላውዲዮ ብራቮ ለአዲስ ምእራፍ በመዘጋጀት በውድድር አመቱ መጨረሻ ሪያል ቤቲስን በነፃ ይለቃል።

ነገር ግን የቀድሞ የባርሳ እና የማን ሲቲ ግብ ጠባቂ በአሁኑ ሰአት ወደ ቺሊ የመመለስ እቅድ የለውም።

@DREAM_SPORT
ማንችስተር ሲቲ ሳቪዮን በሚቀጥለው ሲዝን ከጂሮና ለማምጣት ከወዲሁ ተስማምቷል። 🔥

What could he bring to Pep Guardiola's side...? 🤔

@DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
GUESS WHO 🇩🇪

@DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እ.ኤ.አ በ2012 ቦርሺያ ዶርትመንድ የቡንደስሊጋውን ዋንጫ ሲያሸንፍ ኤዲን ቴርዚች የቦርሺያ ዶርትመንድ ደጋፊ ነበር።

ከ12 አመታት በኋላ ዶርትመንድን በዋና አሰልጣኝነት እየመራ የሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ተፋላሚ አደረጋቸው።

Dream big ❤️🔥

@DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Class. 💫🇪🇸

@DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🇩🇪 ድንቅ ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘው ኢያን ማትሰን ከትናንትናው ጨዋታ በኋላ ከቤተሰቦቹ ጋር።

ግንቦት 2023 ፣ ከበርንሌይ ጋር የሻምፒዮን ሺፑ አሸናፊ።

እ.ኤ.አ ነሐሴ 2024 የበርንሌይ ቋሚ ኮንትራት ጥያቄ በተጫዋቹ ውድቅ ተደረገ።

ጥር 2024 ፣ ዶርትመንድን በውሰት ተቀላቀለ።

ግንቦት 2024፣ የሻምፒዮንስ ሊጉ የፋፃሜ ተፋላሚ።

️በቼልሲ ውል ላይ £35m የውል ማፍረሻ አለው።

@DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ኤሪክ ቴን ሃግ በውድድሩ መገባደጃ ላይ ከዩናይትድ የሚሰናበት ይሆናል።

@DREAM_SPORT
በምሽቱ ጨዋታ የ ሳንቲያጎ በርናባው ጣሪያ ይዘጋል


@DREAM_SPORT
Guess the Spaniard! 🇪🇸


        @DREAM_SPORT
ሃንሲ ፍሊክ ወደ ባየር ሙኒክ ለመመለስ ፍቃደኛ ነው። 🇩🇪

Florian Plettenberg

@DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከባየር ሙኒክ አሰልጣኝነት የሚሰናበተው ቶማስ ቱሄል የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሆኖ የመሾም ፍላጎት አለው።

➡️ Telegraph

@DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ባርሴሎና ራፊንሀን ለሽያጭ አቅርበዋል። የሳዑዲ ክለቦች ለራፊንሀ እስከ €80M ለመክፈል ተዘጋጅተዋል።

➡️ Joaquim Piera

@DREAM_SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ቶማስ ቱሄል እድሉን ካገኙ ማንችስተር ዩናይትድን ማሰልጠን ይፈልጋሉ::

[DAVID ORNESTEIN]

@DREAM_SPORT
2024/05/08 12:43:42
Back to Top
HTML Embed Code: