ትዳር መጣልኝ ...አልኳት
አላህን ያውቃል አለችኝ ...
አዎ አልኳት ምን ማለቷ እንደሆነ ባይገባኝም ...
አግቢው አይበድልሽም አለችኝ...
አልኳት አላህን ማወቅ ግን ምን ማለት ነው..?የሚሰግድ ..የሚቀራ..የሚጾም...?
የሚሰግድለት ጌታው ባንቺ ሀቅ እንደሚተሳሰበው የሚያውቅ፤ያንቺ በሱ ህይወት መግባትሽ ..ኢማኑ እንዲሞላ..ሰላምና መረጋጋት በህይወቱ እንደሚኖር ሰበብ መሆንሽ የገባው...፤አላህ ያንቺን ህይወት ከጀነት ጋር አያይዞ ሲያበቃ ባልሽ የጀሀነም ህይወትን ላለማኖር ከአላህ ጋር ለሚኖረው ሂሳብ ሲል የሚፈራ ነው አላህን የሚያውቅ...የሚባለው! በማለት ቋጨችልኝ እህትዬ ....✌️
@DinisNesiha

👏6
ክብራችሁ እንደ መድሃኒት ነው ሕፃናት ከማይደርሱበት ቦታ አርቃችሁ አስቀምጡት...ሁሉም ግንኙት ላይ ክብር ይቀድማል ያከበረን ያስከብረናል ...ያከበርነው ይከበርልናል ...🙌
@DinisNesiha
@DinisNesiha
የዛሬው ጁምዐ አላህ ሆይ🤲🤲
"ለትጨነቀ ሁሉ መፍትሄን
ለዱዐ ሁሉ ተቀባይነትን
ለህመም ሁሉ ፈውስን
ለወንጀል ሁሉ ምህረትን
ለተቸገረ ሁሉ እሪዝቅን
ለሞተ ሁሉ እዝነትን
እንጠይቅሀለን ያረብ
እንደ እኛ ወንጀል ሳይሆን በእዝነትህ ማረን መጨረሻችንንም አሳምርልን አሚን🤲
@DinisNesiha
"ለትጨነቀ ሁሉ መፍትሄን
ለዱዐ ሁሉ ተቀባይነትን
ለህመም ሁሉ ፈውስን
ለወንጀል ሁሉ ምህረትን
ለተቸገረ ሁሉ እሪዝቅን
ለሞተ ሁሉ እዝነትን
እንጠይቅሀለን ያረብ
እንደ እኛ ወንጀል ሳይሆን በእዝነትህ ማረን መጨረሻችንንም አሳምርልን አሚን🤲
@DinisNesiha
👍6
Forwarded from HudHud Promotion🕊🕊️
🌺ነቢያችን የእኔ ስም ተነሥቶ{ﷺ}
ሰለዋት የማያወርድ ሰው__ብለዋል‼️
ሰለዋት የማያወርድ ሰው__ብለዋል‼️
بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في الخير
ረበና እንዳንቺ ዉብና የተግራራ ሀያት ያርግልሽ ...የኔ ቆንጆ ጓደኛ ሙሽራ..❤
አልሀምዱሊላህ ኢማን በኒካህ ሞላ....🌸
@DinisNesiha
ረበና እንዳንቺ ዉብና የተግራራ ሀያት ያርግልሽ ...የኔ ቆንጆ ጓደኛ ሙሽራ..❤
አልሀምዱሊላህ ኢማን በኒካህ ሞላ....🌸
@DinisNesiha
👍4
#7ቱ_ቁርአን ውስጥ_ #የተጠቀሱ ከንቱ #ምኞቶች
⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى كُنتُ تُرَٰبًۢا﴾
✅" ዋ ምኞቴ! ምነው አፈር በሆንኩ "
[ሱረቱ ነበእ 40]
⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى قَدَّمْتُ لِحَيَاتِى﴾
✅" ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራን) ባስቀደምኩ ኖሮ "
[ሱረቱል ፈጅር 24]
⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى لَمْ أُوتَ كِتَٰبِيَهْ﴾
✅" ዋ ጥፋቴ! ምነው መጽሐፌን ባልተሰጠሁ "
[ሱረቱል ሃቀህ 25]
⇦ ﴿يَٰوَيْلَتَىٰ لَيْتَنِى لَمْ أَتَّخِذْ فُلَانًا خَلِيلًۭا﴾
✅" ዋ ጥፋቴ! እገሌን ወዳጅ አድርጌ ባልያዝኩ ኖሮ እመኛለሁ "
[ሱረቱል ፉርቃን 28]
⇦ ﴿يَٰلَيْتَنَآ أَطَعْنَا ٱللَّهَ وَأَطَعْنَا ٱلرَّسُولَا۠﴾
✅" ዋ ምኞታችን! አላህን በተገዛን መልክተኛውንም በታዘዝን ኖሮ "
[ሱረቱል አህዛብ 66]
⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى ٱتَّخَذْتُ مَعَ ٱلرَّسُولِ سَبِيلًۭا﴾
✅" ዋ ምኞቴ! ከመልክተኛው ጋር ቀጥተኛን መንገድ ይዤ በሆነ "
[ሱረቱል ፉርቃን 27]
⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى كُنتُ مَعَهُمْ فَأَفُوزَ فَوْزًا عَظِيمًۭا﴾
✅" ወይ ምኞቴ! ታላቅ ዕድልን አገኝ ዘንድ ከነሱ ጋር በሆንኩ "
[ሱረቱ ኒሳእ 73]
☞ ሁሉም የሟቾች ምኞት ናቸው ቀብር ውስጥ ያሉት ሰዎች ምኞታቸው ወደ ዱንያ አንዴ መጥተው ለአኺራቸው ጥሩን ነገር መስራት ነው ...
☞ ቀብር ገብተህ/ሽ አንተም.አንቺም ይህን ከምትመኝ/ኚ ነፍስህ/ሽ አካልህ/ሽ ውስጥ እስካለች ድረስ ለአኺራህ አስቀድም/ሚ።
yaአላህ ! ከነዚህ ከንቱ ምኞቶች በእዝነትህ ጠብቀን አሚን 🤲

🏆2👍1
እውነት የሚመስሉ ልክ ያልሆኑ አስተሳሰቦች በሴቶች እና በወንዶች ዙሪያ
ወንዱ: ሀብታሞ ከሆንኩ የፈለኳትን ሴት መርጨ አገባለሁ...
ሴቷ: ቆንጆ ከሆንኩ የፈለኩትን ወንድ እንዲያገባኝ ማድረግ እችላለሁ...
እውነታው ግን ከቀደራቸው አያልፉም 🤷♀️
ወንዱ: ሀብታሞ ከሆንኩ የፈለኳትን ሴት መርጨ አገባለሁ...
ሴቷ: ቆንጆ ከሆንኩ የፈለኩትን ወንድ እንዲያገባኝ ማድረግ እችላለሁ...
እውነታው ግን ከቀደራቸው አያልፉም 🤷♀️
💯10