👍4
ስለጉዳይህ ከሰው ሁሉ ጋ አታውራ ነገሮች ሲስተካከሉ መስመር ሲይዙ በተግባር ቢያዩት ኸይር ነው ...ዐይን ሲበዛበት የሚያምረው እንጀራ ብቻ ነው...!🙌 @DinisNesiha
👍12👌2
አላህዬ የማናዝን ሁነን የምንደሰትበትን ቀን አቅርብልን..🌸
{ فَرِحِینَ بِمَاۤ ءَاتَىٰهُمُ ٱللَّهُ مِن فَضۡلِهِۦ وَیَسۡتَبۡشِرُونَ بِٱلَّذِینَ لَمۡ یَلۡحَقُوا۟ بِهِم مِّنۡ خَلۡفِهِمۡ أَلَّا خَوۡفٌ عَلَیۡهِمۡ وَلَا هُمۡ یَحۡزَنُونَ }
አላህ ከችሮታው በሰጣቸው ነገር ተደሳቾች ሲኾኑ (ይመገባሉ)፡፡ በነዚያም ከኋላቸው ገና በእነርሱ ባልተከተሉት በእነርሱ ላይ ፍርሃት ባለመኖሩና እነርሱም የማያዝኑ በመኾናቸው ይደሰታሉ፡፡
ሰባህል ኸይር ...
በደስታ የተሞላ ውብ ቀን ይሁንላችሁ...🙌
@DinisNesiha
👌4
...ራሳችን ከማንም ጋ አናወዳድር ምቀኝነት ክፋት የሰዎችን ሁኔታ ከመከታተል የሚመጣ ነው ...ራሳችንን የተሻለ ቦታ ለማግኘት ውድድራችን ካለፈው ማንነታችን ጋ ነው ሲሆን ጥሩ ስለዚህ አህባቢ ሰዎች ላሉበት ከፋታ አላህ እንዲጠብቃቸው ዱአ አያደረግን እኛም ካለፈው ህይወታችን ለመሻሻል እንበርታ ...🤗
@DinisNesiha
@DinisNesiha
ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል ትደሰታለህም፡፡
የምወደው ..ሳነበው የሚያስደስተኝ ተስፋ የማደርግበት ውብ የአላህ ሱብሀነሁ ወታአላ ንግግር ...🤗
@DinisNesiha
👍10
🏆7
👍1
የተወዳጁ ቃሪ ዶ/ር ሚስባህ ሳኒ የቁርአን ቅጂ በapp መልኩ ስለተዘጋጀ Play store ላይ በማውረድ የቁርአን ቲላዋዎችን ያድምጡ link👇
Check out مصباح ساني Misbah Sani MP3 on Google Play!
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.misbahsani.ghalyapps
Check out مصباح ساني Misbah Sani MP3 on Google Play!
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.misbahsani.ghalyapps
Google Play
مصباح ساني Misbah Sani MP3 - Apps on Google Play
Misbah Sani MP3 without Net
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّي لَا إِلَهَ إِلاَّ أَنْتَ، خَلَقْتَنِي وَأَنَا عَبْدُكَ، وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبُوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَأَبُوءُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لِي فَإِنَّهُ لاَ يَغْفِرُ الذُّنوبَ إِلاَّ أَنْتَ...🌸
አላህ ሱብሀነሁ ወታአላ ለባሪያዎቹ ቆንጆ እቅድ ያለው ጌታ ነው ..ከኛ ሚጠበቀው ትንሽ ሶብር ...ጥሩ ኒያ ነው አህባቢ 🌸
ሰባኸል ኸይር🙌
ሸጋ ቀን ለሁላችን ...🤗
@DinisNesiha
ሰባኸል ኸይር🙌
ሸጋ ቀን ለሁላችን ...🤗
@DinisNesiha
👍6
