Telegram Web Link
ያቺ በዱአዋ ያወሳችሽ ...ያ በዱአው ያወሳህ ወዳጅህ ከምንም በላይ ዋጋ ስጠው ...!
ቁርአን ስንት ገፅ አለው?
Anonymous Poll
46%
604
54%
614
በድሮ ጊዜ ነው

....አንድ ስጋ ቆራጭ ስጋ ሲቆርጥ አይኑ ውስጥ የአጥንት ስባሪ ይገባበትና ...በአከባቢያቸው እንድ ጎበዝ ዶክተር ይቆጠር የነበረ ወጌሻ ጋር ይሄድና ይታያል ...ወጌሻውም አጥንቱን ያየውና ለጉዳት አይሰጥህም ነገር ግን በየቀኑ እኔ ጋ እየመጣህ መታጠብ አለብህ ይለዋል ...በዚህ ይስማሙና በየጊዜው መምጣት ጀመረ ሲመጣም ሁሌ ስጋ እየያዘለት ይመጣ ነበር ...አንድ ቀንም ወደዚሁ ወጌሻ እየመጣ ሳለ የወጌሻውን ልጅ ያገኘዋል ...ወዴት እየሄድክ ነው በማለት ይጠይቀዋል አባትህ ጋ አይኔን ላሳጥብ በማለት መለሰለት...እስኪ አይንህ ውስጥ ያለውን አጥንት እኔ ለማውጣት ልሞክር ብሎ ሲያየው ..አይኑ ውስጥ ያለውን አጥንት በቀላሉ አወጣው ...በቃ ከዛሬ ጀምሮ አባቴ ጋር መምጣት አይጠበቅብህም ብሎ ወደቤቱ ይመልሰዋል...ይህ የወጌሻ ልጅ ጨዋታውን ጨርሶ ወደቤቱ ይሄድና ምሳ ሲጠይቅ ሽሮ ይቀረብለታል ...በዚህም ተበሳጭቶ ዛሬ ስጋ የለም በማለት አባቱን ጠየቀ ... ወጌሻውም ባክህ ያ አይኑ ውስጥ አጥንት የገባበት ስጋ ቆራጭ አልመጣም ይለዋል ...ልጁም ውይ እሱንማ አንተ የከበደህን እኔ አውጥቼለት ወደ ቤቱ ሄደ አለው...እኔ መቼ ከበደኝ ሁሌ ስጋ ስለሚያመጣልን ነበር የተውኩት እንጂ በማለት መለሰለት ...🤔

እንዲህ ነው አንዳንድ ሰዎች ለራሳቸው ምቾት ሲሉ ያንተ ህመም ምንም አይመስላቸውም ...አላህ መልካም አስተሳሰብ ያላብሰን ...🙌

@DinisNesiha
👍4
ይመስለኛል መብራት መጥፋቱ የህዳሴ ግድቡን መጠናቀቅ በማስመልከት ነው ....ሰባኸል ኸይር ወዳጆቼ🙌
👍1
ሁሉም ቀኖች እጅግ በጣም ቆንጆ ናቸው በውስጣቸው ፈጅር ...ዝሁር ...አሱር ...መግሪብና ኢሻን ይዘውልናል ...በነዚህ ሰላቶች የትም የማይገኝ ሰኪና ይገኝበታል ...አልሀምዱሊላህ

@DinisNesiha
👍7
ትዳር ነፃነት የለውም ነው ያላችሁት?

አዎ አግብቶ ከማንምጋር ለማውራት አይመችም ቁጥብ ያደርጋል እሱን ከሆነ ነፃነት የለውም እንድትሉ ያደረጋችሁ። ከአንዳንድ እህት ወንድሞች ይሄን ቃል መስማት ያማል ይሄ የካፊር አስተስሰብ ነው።! አላህን እንፍራ



የሙሂ ማስታወሻዎች
https://www.tg-me.com/sun_flowere
👍1
አልሐምዱ ሊላህ!
~
ከሶስት ወር በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ቀጥታ መሬት ላይ ሱጁድ አደረግኩ። ከሶስት ወር በኋላም መስጂድ ገባሁ። አልሐምዱ ሊላህ ቢኒዕመቲሂ ተቲሙ ሷሊሓት!!

ባለፉት አምስት፣ ስድስት ቀናት ህመሜ ከወትሮው ተባብሶ በጣም ከበድ ብሎኝ ነበር። ሌሊቱንም እንቅልፍ እየወሰደኝ አልነበረም። የሆነ ቀን ተቀምጬ መስገድ እንኳን አቅቶኝ ተኝቼ ነበር የሰገድኩት። አንዳንዴ በኢንተርኔት ተሳትፎ ስናደርግ ደህና የሆን ይመስላል። ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ስለምናየው ደህና የሚመስለን፣ ግን ከባድ ሁኔታ ላይ ያለ ስንት ሰው በየቤቱ ይኖራል?!

ዛሬ የMRI ውጤት ይዤ ሃኪም ዘንድ ቀርቤ ነበር። ውጤቱ ጥሩ ሁኔታ እንዳለው ጠቁሞኝ ሱጁድ ማድረግ፣ መስጂድም መሄድ እንደምችል፣ ደጋፊ ቀበቶውን መጠቀምም እንደሚበቃ ነግሮኛል፣ ጀዛሁላሁ ኸይራ። አሁን ላይ ድካምና የተወሰነ ህመም ቢኖረኝም ኢንሻአላህ የተሻለ ይሆናል የሚል እምነት አለኝ።

በማንኛውም መንገድ ከጎኔ የሆናችሁ ሁሉ አላህ ጀዛችሁን በመልካም ይመንዳችሁ እላለሁ። በአላህ ፈቃድ ነገ ወይም ከነገ ወዲያ ጀምሮ ደርሳችንን እንጀምራለን።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
👍3
አላህ ሆይ ! ኢብኑ ተይሚያን፣ ሙሀመድ ቢን አብደልወሓብን፣ ኢብኑ ባዝን፣ ኢብኑ ዑሰይሚንን፣ ረቢዕን፣ ሙቅቢልን፣ ጃሚን፣ ነጅሚን፣ ዑበይድን ከነቢያት ጋር በጀነት ሰብስባቸው አሚን🤲...
👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሱናን ቁንጅና የሚያውቀው ስለሱና የሚያውቅ ብቻ ነው ...ወንዶችዬ 🙌

@DinisNesiha
የምትፈልጉ Dm @H952503

ሽቶ /ሰአት/የጂም (የጉዞ Small bag )አሉ አናግሩኝ Delivery ያላችሁበት በነፃ
👍3
2025/10/23 09:42:45
Back to Top
HTML Embed Code: