Telegram Web Link
﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ﴾

قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»

اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ
👍1
ሀዘንን ሁሉ አርቃ የህመም በሮችን የምትዘጋ ቃል ብትኖር......
ለኸይር ነው

የምትለው ቃል ናት ...🌸
👍8
የአላህ እዝነትና ጥበቃ ከስንቱ አውጥቶ ...ዛሬን አቁሞኛል ..አልሀምዱሊላህ ..!

@DinisNesiha
👍6
ቆንጂት አንቺ ሳታገቢ ግድቡም አለቀ እኮ ምንድነው ምጠብቂው አብቹ ኒውክሊየሩን... ሳይጨርስ ብታገቢስ ...አለችኝ አንዷ እናገባለን ቀደሩ ሲደርስ ✌️🤗
🏆8👍2
🌱WAVES🌱

🎍ለሱና ቻናል ባለቤቶች ና አድሚኖች በሙሉ ቻናላቹን የምታሳድጉበት ምርጥ እድል ይዘን መተናል።

ከ2k በላይ ለሆኑ ቻናሎች

🌹 ምዝገባ በነፃ ነው 🌷

🌱 @ibnurahmeto 🌱
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

    ˓٭˛✿🌹🍃
ለዚህች ያዝናት ስንል ለምትከዳን ዱንያ እኮ ነው የምንለፋው...!
🔥5
ልቦች


የሚመኙትን ነገር ይለምናሉ
አላህ ደግሞ በሚሻላት እና በሚበልጠው
ነገር ይመልስላታል።

አላህ በሁሉም ነገር አዋቂ ነውና በአላህ ምርጫዎች ተማመን...✌️



አልሃምዱሊላህ..🌸
@DinisNesiha
💯5
የልባችን ሀጃ ሁሉ ተሟልቶ የደስታ ሱጀድ የምንወርድበትን ቀን አላህ ያቅርብልን .....🤲🤗

@DinisNesiha
👍13👏1
ወንድ ልጅ ሴትን መውደዱ ተፈጥሯዊ ነው።

ነገር ግን እሷን መሰተሩና መጠበቁ ደግሞ ወንድነት ነው...✌️

@DinisNesiha
👍10
እኛ በዚህች ዱንያ ላይ ተጓዥ እንግዶች ብንሆን እንጂ ሌላ አይደለንም ከፊላችን ለከፊሎቻችን መንገዱን ቀለል እናድርግ ...✌️

@DinisNesiha
👍3
ለራስሽ ዋጋ ስጪ ....


እውነተኛ መውደድ የሚገለፀው መጀመሪያ ራስን በመውደድ ነው፤ ሰዎች አንችን ከማክበራቸው በፊት አንች ራስሽን አክብሪው... እነሱ ሁኔታሽን አይተው ነው የሚለዋወጡት..

የአንድን ዕቃ ዋጋ የሚያወጣው ሻጩ ነው፤ ካላዋጣው እኮ መቼም አይሸጥም፤ የራስሽን ዋጋ የምታወጭው አንች ነሽ! ቦታሽን እወቂ! ራስሽን ከምንም ነገር በላይ አክብሪው እህቴ!

🤗@DinisNesiha
🔥8
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
የስንብት ምክር - 2


ቀደምት ደጋግቻችን ከተከለከለው አልፈው የተፈቀደን እየተጠነቀቁ ይህንን የተከበረ ዲን ወደ ቀጣዩ አስተላልፈውት ሲያበቁ እንደኛ አይነቱ ከንቱ ግን ሐራሙን ይዋኝበት ጀመረ ። አይፃፍበት እና በሰራው አይጠየቅ ይመስል ያሻውን እየሰራና እየከተበ ነፍሱን በፊስቅ ይነክር ገባ !!
بِئْسَ الِاسْمُ الْفُسُوقُ بَعْدَ الْإِيمَانِ

ከእምነት በኋላ የማመጽ ስም ከፋ፡፡

እውነቴን ነው ! እንደኛ አይነቱ ትውልድ አይዞህ የሚባል ደግ ሳይሆን አጠንክረው ጉዱን ሊነግሩት የሚገባ ከንቱ ነው !!!

በመካከላችንኮ ዳዒ ነው ተብሎ ምስኪን አማኞች ከሚጎርሷት በማጭበርበር እየነጠቀ ለቤት እና ለመኪና የሐራም ሩጫን የሚሯሯጥ አለ !!

ከበዛው አሳፋሪ ጉዳችን ጋር ያለንበት ነገር እኛን እያስደሰተ ከሆነ በርግጥም የሰይጣን መጫወቻ ሆነናል ! ህመሙን የማያውቅ በሽተኛ ሆነናል !! እንዲህ አይነቱ በሽተኛ ደግሞ ፈውሱ የራቀ ነው !!

በሺታችንን ተገንዝበን ወደ ፈውሱ እንቀሳቀስ !
!

አሁንም እውነቴን ነው ! ብዙዎቻችን በጠና የታመመን ቀልብ ተሸክመናል ! ቀልቦቻችንን ሊያክም የሚችለው ብቸኛው መድሃኒት ደግሞ የነቢዩ መንገድ ነው ....

ኢኽላሳችንን እናስተካክል

ለቲላዋ ፣ ለዚክር ግዜ ይኑረን

አይኖቻችንንና ምላሶቻችንን እንጠብቅ !

አሏህ ይመልሰን !

ተሰናባች አጥብቆ ይመክራልና .... ማጥበቄን በደግ ተመልከቱልኝ ... ደግሞም አንደኛው ተመካሪ ራሴው ነኝ
👌1
እህትዬ አረማመድሽን አሳምሪ...ላንቺ ህይወት ተጠያቂ አንቺ ነሽና ...🙌
👍9
ወንጀል ልንሰራ ስንል ተይ ራስሽን አታዋርጂ የምትል ነፍሲያ ካለችን ምንኛ ታደልን .....🙌


@DinisNesiha
💯14👍1
2025/10/22 16:05:13
Back to Top
HTML Embed Code: