Telegram Web Link
ጠያቂ:- ኡስታዝ የፍርሀት ስሜት ይሰማኛል በራሴ አልተማምንም ምን ላድርግ?

ኡስታዝ:- መቼም በራስህ አትተማመን። በአላህ ብቻ ተማመን እንጂ በራስህ አትተማመን። የአላህ መልእክተኛም(ﷺ) ይህንን ዱአ ያደርጉ ነበር

አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ! በእዝነትክ እታገዛለሁ፡፡ ጉዳዩን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድረግልኝ፡፡ ለቅፅ በት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተዎኝ፡፡’

የሸሪአዉ፣ የዲኑ፣ የነብዩ(ﷺ) አስተምህሮ ይሄ ነዉ። መተማመን ያለብን በአላህ ብቻ ነዉ።

በኡስታዝ አህመድ ሼይኽ አደም
https://www.tg-me.com/dinmidea_group
👍5
ቁርአን ስንት ሱራ አለው..?
Anonymous Poll
91%
114
9%
144
የተለየች እሁድ ....በአከባቢያችን የሚገኘው የሂክማ መስጂድ ቀድሞ ከነበረው በተሻለ መልኩ ተደርጎ ሊሰራ መሠረተ ድንጋይ ተጣለ ወላሂ እጅግ የሚያስደስት ነገር ነው መስጂዳችን የአከባቢውን ሰው በተሻለ መልኩ እየቀረፀ ... ልጆችን በጥሩ ተርቢያ ቀርፆ እያሳደገ.. እናቶቻችንን በቂርአት ብቁ እያደረገ ያለ መስጂድ ነው ...ለሙስሊም ከዚህ በላይ ደስታ የለም ከዚህ በላይ ቀሪ ሀብት የለም ...ተከትሎን የሚሄድ ቀጣይነት ያለው ሰደቃ ነውና ...ሁላችንም የአቅማችንን አሻራ እናውል...
1000654712461..ሂክማ መስጂድ
@DinisNesiha
🔥3
መከራ አይሰነብትም።

   (ኢብኑ ረጀብ)
👏1
በቢስሚላ እንጀምረው

ቀናችን በረካ...ሰላም...ኸይር የተባሉ ሁሉ .... እንዲኖረው 🙌

ሸጋ ሰኞ ለሁላችን...🌸

@DinisNesiha
👍1
​"የትኛውም መልካም ነገር ቢሆን፣ ለመጀመሪያ ጊዜ ስትጀምረው ምሬትና ችግር ሊገጥምህ ይችላል። ነገር ግን፣ ከቆራጥነት ጋር ከቀጠልክበት ጣፋጭነት እና ደስታን ታገኛለህ።"
....

የሆነ ጊዜ ይመጣል! - የሰው ልጅ
ነገሮችን ማብራራት የሚያቆምበት :

ተወደድኩ ተጠላሁ ብሎ ማሰብ የሚያቆምበት : ሰዎች ተረዱኝ - አልተረዱኝ ብሎ የማይጨነቅበት :

ጠቃሚና ትክክለኛ ሰው ሆኖ ለመገኘት እራሱን
የማያሰቃይበት : በሰዎች ዘንድ ዋጋ ለማግኘት
ብሎ የማይለፋበት - የሆነ ጊዜ ይመጣል።

እራሱን ጓደኛ ያደርግና በዝምታው ውስጥ
ይሰክናል: እራሱንም ሌላውንም ይቅር ብሎ
ከነፍሱ ጋር እርቅ ይፈጥራል : ሌሎችን ማስፈቀድ የሌለበት የነጻነት ህይወት ይጀምራል :

በማይመስሉት መካከል ቁጡብ : በሚወዳቸው መካከልም ነጻ አና ሳቂታ ይሆናል...🙌
👏5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
....ለምትወዱት ጓደኛችሁ ላኩላት 🌸
👌1
ዱኒያ ላይ ኪሱ ላይ ምንም የሌለው ሰው አካውንቱ ላይ ምንም የሌለው ሰው ያፍራል ይጨነቃል...ምድር ትጠበዋለች ..የበታችነት ይሰማዋል ..ከዛ የበለጠ ሊያሳስበን የሚገባው የአኼራ ሳጥኔ ምን ተቀምጦበታል ...ነው !!!
#ኡስታዝ አህመድ ሼይኸ አደም
አላህ ቀልብ ይስጠን 🤲
@DinisNesiha
👍5
#Riminder

አላህ ያለው ነው የሚሆነው ወዳጄ...🙌

@DinisNesiha
🔥1
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!

የአሊሞች ሞት የአለም ሞት ነው:: እኒህን የመሰሉ ታላቅ አሊም ማጣት ትልቅ ጉድለት ነው::
👏3
ISLAMIC-QUOTES
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን! የአሊሞች ሞት የአለም ሞት ነው:: እኒህን የመሰሉ ታላቅ አሊም ማጣት ትልቅ ጉድለት ነው::
ድንቅ እናት 🥹

ትላንት ወደ አኼራ የሄዱት የሱዑዲያህ ሙፍቲ ሸይኽ ዐብዱልዐዚዝ አሉ ሸይኽ እናት የሆነችው አል ሸይኸቱ ሷሊሀቱ ሣራህ ቢንት ኢብራሂም አልጁሀይሚይ ልጇን ሸይኽ ዐብዱልዐዚዝን የቲምነታቸው እንዳይጎዳቸው ሁሌም ከጎናቸው ነበረች ሸይኹ ግራ አይናቸው ጠፍቶ የቀኝ አይናቸው እይታ በጣም ደካማ በሆነ ጊዜ በየቀኑ ወደ መስጂድ ይዛቸው ትሄድ ነበር በተለይ ሱብሂ ላይ ትወስዳቸውና ሰላት ተጠናቆ እስከሚወጡ ድረስ ጠብቃ ይዛቸው ትመጣ ነበር

ከዚህም አልፎ የቀረችው ደካማዋ ቀኝ አይናቸው ሙሉ ለሙሉ ሲጠፋም ሀኪም ቤት አብራቸው ትውል ታድር ነበር የሚታከሙበት ክፍል ትንሽ ስለነበረና 5 ታማሚዎች ስለነበሩ እሷ ልጇን አስተኝታ ውጭ መተላለፊያ ላይ ወንበር ላይ ተኝታ ብዙ ሌሊቶችን ታሳልፍ ነበር ገለልተኛ ክፍል ተገኝቶ ሸይኹ ወደዛ በገቡ ጊዜም አብራቸው ትተኛ ነበር የትም ጥላቸው አትሄድም

ህክምናው አልሳካ ብሎ የቀረችው ቀኝ አይናቸውም ስትጠፋ እጅግ በጣም አዝና ለዶክተሩ ከኔ አይን ተወስዶ ለሱ መስጣት ሚቻል ከሆነ ብላ ጠየቀችው

የወቅቱ ሙፍቲ የነበሩት ታላቁ ሸይኽ ሙሃመድ ቢን ኢብራሂምም አሉ ሸይኽ እንዲህ አሉዋት "እህቴ ሆይ ይህ አላህ የወሰነው እና ያረገው ነገር ነው ውሳኔውን ውደጂ አሉዋት " እሷም " ሸይኽ ሙሃመድ ሆይ ሁለት አይኖቼ ተወስደው ለሱ መስጠት ሚቻል /ህክምናው ቢኖር/ እንደሆነ ባውቅ እንዲሰጡት ባዘዝኩኝ ነበር" አለቻቸው

ይህች ድንቅት እናት ከልጇ ሸይኽ ዐብዱልዐዚዝጋ 40 ጊዜ ሃጅ አርጋለች ከ11 አመት በፊት በ1436 ዐ.ሂ እድሜዋ መቶ አመታትን ተሻግሮ ወደ አኼራ ሄደች አላህ ከወደደችው ልጇጋ በጀነት ይሰብስባት 🤲
🏆3👌1
አላህኮ የባሪያውን ልብ አይሰብርም፤ ወደሱ አስጠግቶ ሊጠግነው ቢሆን እንጂ...

يا جبار 🤲
🔥5👍1
...የተሰበረን የሚጠግን፣ የቆሰለን የሚያክም፣የታመመን የሚያሽር፣ አስተማማኝ ሃኪም የለማኞችን ልመና ከንቱ የማያስቀር የአለማቱ ጌታ አላህ ብቻ ነው...🌸
@DinisNesiha
🔥2
አላህን መታዘዝ ብርቅ የሆነበት ጊዜ …! ወላሂ ያሳዝናል !!!
#اسحاق_عبدالكافي
@DinisNesiha
እንዴት ነሽ መባል ቀረ እንዴ?
የህዝቡ ጥያቄ 👇
አሰላሙ አለይኩም
ወአለይኩመሰላም
መቼ ነው ምታገቢው?

እንዴት ነሽ? ደህና ነሽ? አፊያሽ... ቤተሰብ..? ሚባሉ ጥያቄዎችስ? ተዘለሉ ነው?
Anyways...
ቀደረላህ ነው አላህ kሻ ሁሉም ይሆናል ...እስከዛ የምንወዳቸውን የሚወዱንን እንድራለን...እንሞሽራለን ...አልሀምዱሊላህ ይሄም ትልቅ ኒዕማ ነው የነሱ ደስታ...

@DinisNesiha
🔥8💯3
አላህ ሱ.ወ ለሙእሚኖች ብንቆጥረው የማንጨርሰው ብዙ ዉለታን ውሏል ...ግን ከውለታው ሁሉ ትልቁ ውለታዉ ከነፍሶቻችን የሆነ እንደኛ ሰው የሆነ መልእክተኛ መላኩ ነው ... አልሀምዱሊላህ

اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ على نَبِيِّنَا مُحمَّد.

....🌸
@DinisNesiha
ሞት የግዜ ገደብ የለውም በዚህ ወቅት እመጣለሁ ብሎ አይመጣም... የሞቴ ዜና ከደረሳችሁ እኔ የብዙ ወንጀል ባለቤት ነኝና ዱዓእ አድርጉልኝ ዐይቤን ሸፍኑልኝ!!
👍11
2025/10/22 09:17:18
Back to Top
HTML Embed Code: