Telegram Web Link
በስሜት ብልህነት መብሰል . . .

• ከልጅነት ስቃይ (childhood trauma) የመላቀቂያውን መንገድ ያሳያችኋል፡፡

• መለየት ከማትችሉት አስቸጋሪ ከሆነ ሰው ጋር በጥበብ የመኖሪያውን መስመር ያመላክታችኋል፡፡

• ከፍተኛ የሆነ የዲሲፕሊን ሰው የመሆኛውን ጽንአት ያለማምዳችኋል፡፡

• በትምህርት ዘርፍ የተሳካላችሁ ባትሆኑም እንኳን ስሜተ-ብርቱ በመሆናችሁ ተወዳዳሪነትን ይሰጣችኋል፡፡

• የጀመራችሁትን ነገር እስከመጨረሻው የመቀል አቅማችሁን ይጭመረዋል

ይህንን አስገራሚ ልምምድ ለመለማመድ የሚያስችላችሁ ስልጠና ተዘጋጅቷል፡፡

የስልጠው ርእስ፡- “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo
👍5211🔥4😱1
የስልጠና ቀን ማስተካከያ

በርካታ የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን በላኩልኝ መልእክት መሰረት ኃሙስ መጋቢት 18 የሚጀመረው የስልጠናው ፕሮግራም ከረመዳን ጾም ጋር አስቸጋሪ ይሆንባቸዋል፡፡

በዚህ መሰረት፣ እነሱም ካለምንም መጨናን መሳተፍ እንዲችሉ የስልጠናው የመጀመሪያ ቀን በአንድ ሳምንት የገፋነው (ያስተላለፍነው) መሆኑኑን በታላቅ ይቅርታና አክብሮት እገልጻለሁ፡፡

በዚህ መሰረት የተስተካከለው የስልጠና ፕሮግራም መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች) ነው፡፡
የምዝገባ መረጃ ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገልጹ መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo
👍6624
👍26😢1
አንዳድ ጊዜ ብቻችሁን ሁኑ!
👍5813😱2
አንዳድ ጊዜ ብቻችሁን ሁኑ!

በመጀመሪያ ለብቻ በመሆንና በብቸኝነት መካከል ልዩነቱን እንወቅ፡፡

ለብቻ መሆን ማለት አንድ ተግባርና ልምምድ ነው፡፡ በራስ ፈቃድና ሆን ተብሎ ከሰዎች ገለል ያለ ቦታና ጊዜ መርጦ ከራስ ጋር ማሳለፍ ማለት ነው፡፡ ለብቻ ለመሆን የግድ በአካልም ሆነ በማሕበራዊ ሚዲያ ከሰዎች ለየት ማለትን ይጠይቃል፡፡

ብቸኛ መሆን ማለት ተግባር ሳይሆን ስሜት ነው፡፡ ይህ ስሜት የሚመጣው በእኛ ፈቃድ ሳይሆን በውስጣችን ካለው የምልከታና የስነ-ልቦና ቀውስ ነው፡፡ ብቸኝነት ስሜት እንዲሰማን የግድ ከሰው በመለየት ብቻችንን መሆን የለብንም፡፡ በሰዎች መካከል እየኖርን እንኳን ይህ ስሜት ሊያጠቃን ይችላል፡፡

• ከእለት እለት ከሰዎች ጋር የምታሳልፉ ከሆነና አንድም ቀን ለብቻችሁ የምታሳልፉበት ጊዜ ከሌላችሁ . . .

• ሁል ጊዜ ከሰው ጋር ካልሆናችሁ የሚጨንቃችሁ ከሆነ . . .

• በአካል ከሰዎች ጋር ካልሆናችሁ የግድ ሶሻል ሚዲያ ላይ የምታሳልፉ ከሆነ . . .

• ብቻችሁን ስትሆኑ የብቸኝነት ስሜት የሚያጠቃችሁ ከሆነ፡፡

ከላይ የተጠቀሱትና መሰል ስሜቶች እንዳለባችሁ የምታስቡ ከሆነ ብቻችሁን የመሆን ልምምድ እንደሌላችሁና የለብቸኝነት ስሜት ተጋላጭ እንደሆናችሁ አሳባቂ ሁኔታ ነው፡፡

ለብቻችሁ ከራሳችሁ ጋር ጊዜን ማሳለፍ ለብዙ ነገር ይጠቅማችኋል፡፡

• ከሰዎች አመለካከት አጉል ተጽእኖ ነጻ በሆነ መልኩ ውስጠ-ህሊናችሁን እንድታደምጡ፣

• ተረጋግቶ ስለወደፊት ለማቀድ፣

• ከሰዎች ጋር ያላችሁን ግንኙነት ለማመዛዘን፣

• ምቾት የማይሰጡ ስሜቶች የፈጠሩባችሁን ሁኔታዎች ለይቶ በማወቅ ለማስተካከል

እና ለመሳሰሉት ስኬታማ ልምምዶች ይጠቅማችኋል፡፡

ለመጨረሻ ጊዜ ለብቻችሁ ያሳለፋችሁት መቼ ነው?

በየስንት ጊዜው ለብቻችሁ የመሆን ልምምድ አላችሁ?

ይህንን ልምምድ ዛሬውኑ ለመጀመር ብትወስኑ ምን ይመስላችኋል?

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
https://www.tg-me.com/Dreyob
94👍83🔥2🎉1🤩1
የስሜት ብልህነትና የዲሲፕሊን ግንኙነት

የስሜት ብልህነት ከሚዳስሳቸው ልምምዶች አንዱና ቀንደኛው የዲሲፕሊን ጉዳይ ነው፡፡

በአጭሩ ሲቀመጥ፣ ዲሲፕን በሁለት መልኩ ይገለጻል፡፡

የመድረግ ዲሲፕሊን

የማድረግ “ዲሲፕሊንን ማዳበር” ማለት ከአንድ ዓላማ አንጻር አንድን ማድረግ ያለብኝን ነገር የወቅቱ ስሜቴ ቢፈቅድም ባይፈቅድም ማድረግ ማለት ነው፡፡

ያለማድረግ ዲሲፕሊን

ያለማድረግ “ዲሲፕሊንን ማዳበር” ማለት ከአንድ ዓላማ አንጻር አንድን ማድረግ የሌለብኝን ነገር የወቅቱ ስሜቴ ምንም ያህል ቢፈልገውም እንኳን አለማድረግ ማለት ነው፡፡

በዚህ መልኩ ዲሲፕሊንን ለማዳበር ከፍተኛ የሆነን የስሜት ብልህነትን ማዳበር አስፈላጊ ነው፡፡

በዚህ ጉዳይ ላይ በቂ ግንዛቤና ልምምድ ለማዳበር የተዘጋጀላችሁ ስልጠና እንዳያለምጣችሁ

የስልጠው ርእስ፡- “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo
👍5523🔥1
ሁለት አይነት ስሜታዊነቶች!
👍17
ሁለት አይነት ስሜታዊነቶች!

አንዳንድ ሰዎች ስሜታቸውን በፍጹም መቆጣጠር አይችሉም፡፡ አንድ ስሜት ከተሰማቸው ወይም አንድን ሃሳብ ካሰቡ፣ እንደመጣላቸው ነው የሚለቁት፡፡

እንደዚህ አይነት ሰዎች፣ “ግልጽ ሰው ነኝ” በሚል ሰበብም ሆነ በሌሎች ምክንያቶች ሰዎችን እንደጎዱና ተከትሎ ከሚመጣው የማሕበራ ቀውስ የተነሳ እነሱም እንደተጎ ይኖራሉ፡፡

አንዳንድ ሰዎች ደግሞ ስሜታቸው ካለል ያፍናሉ፡፡ አንድ ስሜት ሲሰማቸው በተገቢው መልክና በልኩ ከመልቀቅ ይልቅ አፍነው በመያዝ ውስጣቸው ያቆዩታል፡፡ ከዚህም የተነሳ ውስጣቸው በጣም ይጎዳል፡፡

ከዚያም አልፎ ስሜቱ ሲጠራቀም አንድ ቀን ይፈነዳና ከፍተኛ የሆነ የግኙነት ቀውስ ይፈጥራል፡፡ በየጊዜው የውስጣቸውን ባለማሳወቅ ቆይተው ሲፈነዱ፣ ካለምንም ምክንያት ስሜታዊ እንደሆኑ በማሰብ ይፈርጇቸዋል፡፡

በስሜት ብልህነት የበሰሉ ሰዎች አንድ ስሜት ሲሰማቸው እንደመጣ ከመልቀቅም፣ ስሜቱን አምቆ ከመያዝና ከማፈንም ራሳቸውን የሚጠብቁ ናቸው፡፡

ይህ ማለት በስሜት ብልህነት በመብሰል ትክክለኛውን ስሜት፣ በትክክለኛው ሰው ላይ፣ ቦታ፣ ጊዜ እና መጠን መግለጥን ይለማመዳሉ፡፡

በዚህ ርእስ ላይ የበለጠ ግንዛቤ በማግኘት ስኬታማ ጉዞ ለመጀመር የሚያስችላችሁ ስልጠና ተዘጋጅቶላችኋል፡፡

የስልጠው ርእስ፡- “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo
👍7527
ሁልቱ የእውቀት ማእከሎች

"በእውነቱ ሁለት አእምሮዎች አሉን፣ አንዱ የሚያስብ (one that thinks) እና አንድ የሚሰማው (one that feels)" – Daniel Goleman

አንደኛው የስሜት ብልህነት ነው፡፡ በእንግሊዝኛው “emotional quotient” (EQ) በመባል ይታወቃል፡፡

ሁለተኛው የአእምሮ ብልህነት ነው፡፡ በእንግሊዝኛው “intelligence quotient” (IQ) በመባል ይታወቃል፡፡

• በስራም ሆነ በማንኛውም የማህበራዊ ኑሮ 80 በመቶው ስኬታችን የሚመጣው ከስሜት ብልህነት (Soft Skills) ነው፡፡

• የአእምሮ ብልህነት (Hard Skills) የሚሰጠን የስኬት መጠን ግን 20 በመቶ ብቻ ነው፡፡

• በሌላ አባባል ከፍ ያለ የአእምሮ ብልህነት (IQ) ኖሮንና አእምሯችን በብዙ እውቀት ተሞልቶ ሳለ፣ ስሜታዊ ብልህነት ከሌለን የራሳችንንና የሌሎች ሰዎችን ስሜት አያያዝ ካላወቅህበት የአእምሮ እውቀትህ ብቻውን የትም አያደርሰንም፡፡

በዚህ ርእስ ላይ የበለጠ ግንዛቤ በማግኘት ስኬታማ ጉዞ ለመጀመር የሚያስችላችሁ ስልጠና ተዘጋጅቶላችኋል፡፡

የስልጠው ርእስ፡- “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo
👍629
ሶስቱ ራስን የመምራት ጥበብ ምልክቶች
🔥18👍9
ሶስቱ ራስን የመምራት ጥበብ ምልክቶች

ማንም ሰው ራሱን በሚገባ ሳይመራ የትምህርት ሂደቱን፣ ስራውን፣ ትዳሩን፣ ቤተሰቡን፣ ድርጅቱንም ሆነ ሕብረተሰብን በተሳካለት መልኩ መምራት አይችልም፡፡

ራስን የመምራት ሂደት ደግሞ በዋናነት የሚገናኘው ለውጥን በስኬታማነት ከመያዝ ጋር ነው፡፡ ስለሆነም፣ ስኬታማውን የራስ-በራስ መሪ ከስኬተ-ቢሱ የራስ-በራስ መሪ ከሚለዩ ዋና ዋና ብቃቶች አንዱ የለውጥ አያያዝ ክህሎት ቀዳሚው ነው ብንል አንሳሳትም፡፡

1. ለውጥን ራስ-በራስ የማነሳሳት ብቃት

ራሱን በስኬታማነት የሚመራ ሰው ከሁሉም በፊት ማምጣት ያለበትን ለውጥ አስቀድሞ በማየት በራሱ የሚያነሳሳ ሰው ነው፡፡

ራሳችሁን የምትመሩ ሰዎች ስትሆኑ ምን አይነት ለውጥ መቼ ማምጣት እንደሚገባችሁ አስቀድማችው በማሰብ የሕይወታችሁን፣ የግንኙነታችሁንና የስራችሁ አቅጣጫ አቀድማችሁ መስመር የምታስይዙ ሰዎች ትሆናላችሁ፡፡

2. ለድንገተኛ ለውጦች ምላሽ የመስጠት ብቃት

ራሱን በስኬታማነት የሚመራ ሰው ከቁጥጥሩ ውጪ የሆኑ ለውጦች ሲመጡ ሳይደናገጥ ምን አይነት ምላሽ መስጠት እንደሚገባው በማወቅ የበሰለ ሰው ነው፡፡

ራሳችሁን የምትመሩ ሰዎች ስትሆኑ ዙሪያችሁ ያሉ ሰዎችም ሆኑ ሁኔታዎች ሊለወጡ እንደሚችሉ ስለምታውቅ ለለውጦቹ ስሜታዊ ምላሽ ሳይሆን ምክንያታዊ ምላሽ የመስጠትን ብቃት ታዳብራላችሁ፡፡

3. የለውጥ ትንበያ ብቃት

ራሱን በስኬታማነት የሚመራ ሰው ወደፊት ሊመጡ የሚችሉ ለውጦችን አስቀድሞ በመተንበይ ወይም በማየት አስፈላጊውን ዝግጅት የሚያደርግ ሰው ነው፡፡

ራሳችሁን የምትመሩ ሰዎች ስትሆኑ ከትናንት ልምድና ከዛሬ ወቅታዊ እውነታ በመነሳት እየመጡ ያሉ የወደፊት ለውጦችን የመተንበይን ብቃት ስለምታዳብሩ ሁል ጊዜ የተዘጋጃች ትሆናላችሁ፡፡

መልካም ቀን!

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
👍9856🔥4🎉4
የስልጠና እድል!

የስልጠው ርእስ፡- “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo

እናመሰግናለን!
👍48🔥3😁3🎉1
ለስላሳ ክህሎቶች (Soft Skills) እና ጠጣር ክህሎቶች (Hard Skills)
17
ለስላሳ ክህሎቶች (Soft Skills) እና ጠጣር ክህሎቶች (Hard Skills)

የስሜት ብልህነት ልምምዶች በሌላኛው ስማቸው ሲጠሩ ለስላሳ ክህሎቶች (Soft Skills) ይባላሉ፡፡

በተቃራኒው፣ የአእምሮ እውቀት ብቃቶች በሌላኛው ስማቸው ሲጠሩ (Hard Skills) ይባላሉ፡፡

ጥናቶች እንደሚነግሩን ከሆነ በስራም ሆነ በማንኛውም የማህበራዊ ኑሮ 80 በመቶው ስኬታችን የሚመጣው ከስሜት ብልህነት (Soft Skills) ሲሆን፣ የአእምሮ ብልህነት (Hard Skills) የሚሰጠን የስኬት መጠን ግን 20 በመቶ ብቻ ነው፡፡

በሌላ አባባል ከፍ ያለ የአእምሮ ብልህነት (IQ) ኖሮህና አእምሮህ በብዙ እውቀት ተሞልቶ ሳለ፣ ስሜታዊ ብልህነት ከሌለህና የራስህንና የሌሎች ሰዎችን ስሜት አያያዝ ካላወቅህበት የአእምሮ እውቀትህ ብቻውን የትም አያደርስህም፡፡

• በስሜት ብልህነት (Soft Skills) እና በአእምሮ ብልህነት (Hard Skills) መካከል ስላለው ልዩነት ለማወቅ፣

• በስሜት ብልህነት (Soft Skills) ለማደግና ስኬታማ የመሆኛውን መንገድ ለመገንዘብ፣

እና ሌሎችንም በዚሁ ርእስ ዙሪያ በአለም ተወዳዳሪ የሆኑ ሰዎች የተገነዘቧቸውን እውቀቶች ለመቅሰም ስልጠናውን ይካፈሉ፡፡

የስልጠና እድል!

የስልጠው ርእስ፡- “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo
👍61😁1
ካለማቀቋረጥ ሰዎች ስለ እናንተ ምን እንደሚያስቡ፣ ምን እንደሚያወሩ እና ምን እንደሚሰማቸው የምትጨነቁ ከሆነ ሰዎቹ በእናንተ ውስጥ እየኖሩ እንደሆነ ይቆጠራል፡፡

ስለሰዎች አጉል መጨነቁን ረገብ አድርጉት፡፡ ይልቁኑ፣ ፈጣሪን አመስግኑና የነገ እቅዳችሁን አዘጋጅታችሁ በሰላም ተኙ!

መልካም እንቅልፍ

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
👍14785🔥5🤩4🎉3
"የዝምታ ጥበብ" ("The Wisdom Of Silence")

ካለባቸው ቁስል የተነሳ ሌላ ተጨማሪ ሕመምን የመሸከም አቅም ስለሌላቸው . . .

• በገንዘብ ችግር ውስጥ ሆኖ በሚታገል ሰው ፊት ምን ያህል የገንዘብ መጠን እንዳለን ከመናገር እንቆጠብ፡፡

• በህመም ችግር ውስጥ ሆኖ በሚሰቃይ ሰው ፊት ምን ያህል ጤናማ እንደሆንን ከመናገር እንቆጠብ፡፡

• አቅሙ ደካማ በሆነ ሰው ፊት ምን ያህል ጉልበት እንዳለን ከመናገር እንቆጠብ፡፡

• በኃዘን ውስጥ በሚገኝ ሰው ፊት ምን ያህል ደስተኛ እንደሆንን ከመናገር እንቆጠብ፡፡

• በእስር ቤት በሚገኝ ሰው ፊት ምን ያህል ነጻነት እንዳለን ከመናገር እንቆጠብ፡፡

• ልጅ የፈለገ ልጅ-አልባ በሆነ ሰው ፊት ምን ያህል በልጆቻችን ደስተኞች እንደሆንን ከመናገር እንቆጠብ፡፡

• ወላጅ አልባ በሆነ ሰው ፊት ምን ያህል በወላጆቻችሁ ደስተኞች እንደሆንን ከመናገር እንቆጠብ፡፡

የሰዎች ወቅታዊ ሁኔታ ይግባን፡፡ የሰዎችን ወቅታዊ ሸክም እንጋራ፡፡ መርዳት ባንችልም እንኳን ከማባባስ እንቆጠብ፡፡ ከራሳችን ብቻ ሳይሆን ከሌላውም ሰው አንጻር እንኑር፡፡

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
217👍132🔥9😱2
👍51
🎺🎺🎺 ቅናሻችን አምልጧችሁ የነበረ  ደንበኞቻችን በዲያስፖራ ቁጥር 2 ሳይታችን ልንክሳችሁ መጥተናል

65,000 ካሬ ላይ ያረፈ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር

📣60% የባንክ ብድር የተመቻቸለት

⚡️Aluminium form work Technology 24 ሰዓት እየተሰራ ያለ

👉ቅድመ ክፍያ ከ 8% ጀምሮ

💥2 ከርሰ ምድር ውሀ
💥standby generator
💥ኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረግያ
💥4 የ ሰው ሊፍት እና 1 የ እቃ መጓጓዣ
💥በቂ የመኪና ማቆሚያ ከ 3 እስከ 6 ቤዝመንት
💥5 መዋኛ ገንዳ የ ልጆች እና የ አዋቂ
💥የባስኬትቦል መጫወቻ
💥ቤተ መፃህፍት (library)
💥ጂም እና ስፓ
💥የልጆች መጫወቻ ስፍራ
💥አረንጓዴ ስፍራ
💥ለ ማህበራዊ ጉዳይ የሚውል ሰፊ አዳራሽ
💥ዘመናዊ ለ እርድ የሚሆን ቦታ

ከ ስቱዲዮ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉   ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነ መታጠቢያው ,ላውንደሪና  ስቶር ጋር

የተለያየ የካሬ አማራጭ:-

📌 ስቱዲዮ(studio)
        56.60 ካሬ
📌 ባለ አንድ መኝታ
         77.70ካሬ , 69 ካሬ ,85ካሬ, 98ካሬ
📌  ባለ ሁለት መኝታ
        99ካሬ,123ካሬ,128ካሬ እና 148.20 ካሬ
📌 ባለ ሶስት መኝታ
      118ካሬ,104ካሬ,123ካሬ, 139ካሬ, 146ካሬ,151ካሬ, 157ካሬ
📌 ባለ አራት መኝታ
       170ካሬ እና 186ካሬ

👉 እንዲሁም የንግድ ሱቆች 

✉️ ከኢትዮጵያ ውጪ ለምትኖሩ ደንበኞቻችን በDHL የቤት ባለቤት መሆን ትችላላችሁ

ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ለሳይት ጉብኝት በ ☎️ +251929928392 ይደውሉልን
Telegram @BetelZewelde
👍288
የሚከፈለው ዋጋ ጉዳይ!

• ወደ አንድ ነገር መሄድ፣ ከአንድ ነገር መራቅን ሊጠይቅ ይችላል፡፡

• አንድን ነገር መያዝ፣ ሌላን ነገር መልቀቅን ሊጠይቅ ይችላል፡፡

• አንድን ነገር መትከል፣ ሌላን ነገር መንቀልን ሊጠይቅ ይችላል፡፡

• አንድን ሰው መቅረብ፣ ሌላን ሰው መራቅን ሊጠይቅ ይችላል፡፡

በእጃችሁ ያለውንና የወቅቱን ለመሰዋት ከመወሰናችሁ በፊት ውሳኔያችሁ ትክክለኛ እና ቁርጠኛ የሆኑን ጉዳይ በሚገባ አስበት፡፡

1. ዋጋ ሳይከፈል የተሻለ ለነገር ውስጥ መግባት አይቻልም፡፡

2. ዋጋ የሚከፈልለት ነገር በእርግጥም የሚከፈለው ዋጋ የሚገባው እንደሆነ ማረጋገጥ የግድ ነው፡፡

3. አንድ ጊዜ ለትክክለኛው ነገር ዋጋ ከከፈሉ በኋላ ወደ ኋላ መመልከት አደገኛ የውስጥ ሕመም እንደሚያስከትል አትዘንጉ፡፡

አስቡ!

ጊዜን ውሰዱ!

ወስኑ!

አስፈላጊውን ዋጋ ክፈሉ!

ከዚያ ወደ ፊት!

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
👍8163🔥7🤩1
ትምህርቱ በ voice ቅጂ እና በ note!

ከመጋቢት 25 እስከ ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች) በሚሰጠው ስልጠና ለመሳተፍ በርካቶች በመመዝገብ ላይ ናቸው፡፡

ምናልባት በአንዱ ምሽት ሳልሳተፍ ብቀርስ ብላችሁ ስጋት አይግባችሁ፡፡ የየእለቱ ስልጠና ሙሉ voice ቅጂ እና ሙሉ note ይዘጋጃል፡፡

የስልጠው ርእስ፡- “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo
👍5912😱2
2025/07/13 18:15:37
Back to Top
HTML Embed Code: