Telegram Web Link
ለብቸኛ ወላጆች (single parents) ቅናሽ!

ልጃችሁን ለብቻችሁ ሆናችሁ በማሳደግ ላይ ያላችሁ single parents ባቀረባችሁ ተደጋጋሚ ጥያቄ መሰረት ለተማሪዎች የተደረገው ቅናሽ ለእናንተም እንደተረገላችሁ እናሳስለን፡፡

የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo
ለራሳችሁ የምትናገሩት ነገር አቅም!

“ሰዎች አንድን ነገር ሲናገሯችሁ ያንን ነገር የምትሰሙት አንድ ጊዜ ብቻ ነው፤ ለራሳችሁ አንድን ነገር ስትናገሩ ግን ያንን ነገር የምትሰሙት ሁለት ጊዜ ነው” (Unknown source)፡፡

በጉዳዩ ላይ በሚገባ እንድናስብበት የሚያስታውስ አባባል ነው፡፡

አንድን ነገር አንድ ሰው ሲናገረን ንግግሩ አንድ ጊዜ ወደ ጆሯችን ይገባል፡፡ አንድን ነገር ለራሳችን ስንናገር ግን በመጀመሪያ ያንን ሃሳብ ከአንደበታችን በማውጣት፣ ከዚያ ደግሞ ያንን በንግግር ያወጣነውን ነገር በመስማት ድርብ ተጽእኖን እናስተናግዳለን፡፡

ይህንን አባባል በአዎንታዊውም ሆነ በአሉታዊው ገጽታው ልንመለከተው እንችላለን፡፡

ለምሳሌ፣ “እኔ ምንም ነገር የማይሳካልኝ ሰው ነኝ” ብዬ በምናገርበት ጊዜ ማንነቴ ይህንን ሃሳብ በመናገርም ሆነ በማድመጥ ተሳታፊ በመሆኑ ምክንያት ያለመቻል ስሜት በእጥፍ ይጫነኛል፡፡

ከዚህ በተቃራኒ፣ “እኔ የሚሳካልኝ ሰው ነኝ! ያሰብኩትን ማድረግና ማሳካት እችላለሁ!” በምልበት ግዜ የዚህም መልካም ሃሳብ ተናጋሪውም፣ ሰሚውም በመሆነ ድርብ የመቻል ስሜትን አስተናግዳለሁ፡፡

ሰዎች፣ “አትችሉም” ሲሏችሁ፣ እናንተ ደግሞ በተቃራኒው፣ “እችላለሁ” ስትሉ የሚያሸንፈው የእናንተ ነው፡፡ ምክንያቱም የእናንተ ንግግር ድርብ አቅም ስላለው ማለት ነው፡፡

ሰዎች፣ “ትችላላችሁ” ቢሏችሁም፣ እናንተ ግን “አልችልም” ካላችሁ የእናንተ ሃሳብ በራሳችሁ ሁለቴ ስለሚደገም እንደማትችሉ ነው የምትቀበሉት፡፡
ለራሳችሁ የምትናገሩትን ነገር በጥንቃቄ አድርጉት!

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
አንድ ሰው ለተወሰኑ ሳምንታት ከእኔ ጋር የግል coaching ከወሰደ በኋላ እንዲህ ሲል ጻፈልኝ፡-

“ሰዎችን ለማስደሰት መታገልና እንዲወዱኝ መጋጋጥ አቁሜያለሁ!!!”

አስገራሚ ለውጥ!

መሆን ያለበት የአኗኗር ዘይቤ!
ሰባት ቀናት ብቻ ቀሩት!

የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo

እናመሰግናለን!
#Temer real estate

09-46-14-24-08

ፒያሳ ሊይሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት አጠገብ 3ኛ ሳይታችን ሽያጭ ጀምረናል።

➢ ሙሉ ክፍያ ከ6.9 ሚሊዮን ብር ጀምሮ

➢ ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ቤቶች

➢ ከ63 ካሬ እስከ 146 ካሬ

👉ቅድመ ክፍያ 10% ብቻ

ከ 30% ጀምሮ ለሚከፍሉ ደንበኞቻችን 25% ቅናሽ ያገኛሉ።

በተጨማሪም የንግድ ሱቆች ፒያሳ አድዋ00 ፊት ለፊት ከ3.9ሚሊዮን ብር ጀምሮ

👉 በተለያዪ አካባቢዎች የመኖሪያ ቤቶች እና ሱቆች አሉን ።

1ኛ  ሳር ቤት አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት ሳይት

2ኛ  አያት ፈርስ ቤት ሳይት

3ኛ  ጋርመንት አፍሪካ CDC ፊት ለፊት ሳይት

4ኛ  አያት አደባባይ ፊት ለፊት ሳይት

5ኛ  አያት ሎማያድ ሳይት

6ኛ  ሱማሊ ትራ ሳይት ለሽያጭ አውጠናል

👉 ማሳሰቢያ ፤- ምንም አይነት የዋጋ ጭማሬ አናደርግም ።

ለበለጠ መረጃ

09-46-14-24-08
ሌላም አለ እኮ!

በአንድ ቦታ ብቻ አትወሰኑ፣ የተለያዩ ቦታዎችን ተመልከቱ፣ ጎብኙ፡፡ ይህንን ስታደርጉ ልምምዳችሁና ምልከታችሁ እየሰፋ ይሄዳል፡፡ ሆኖም፣ የሚኬድበትንና የማይኬድበትን በጥቃቄ መምረጣችሁን አትዘንጉ፡፡

በአንድ የማሕበራዊ ግንኙነት አጥር ውስጥ አትገደቡ፣ የተለያዩ ሰዎችን ተዋወቁ፡፡ ይህንን ስታደርጉ የተለያየ ማሕበራ ንክኪ ያላቸውን ሰዎች በማወቅ መረባችሁ እየሰፋና እያደገ ይሄዳል፡፡ ሆኖም፣ ማንን በምን አይነት ክፍትነትና ተጋላጭነት እንደምትቀርቡ ጥንቃቄ ውሰዱ፡፡

በአንድ የስራና የገቢ ምንጭ ሁኔታ አትቆለፉ፣ የተለያዩ የስራ እድሎችን ተመልከቱ፡፡ ይህንን ስታደርጉ አዳዲስ የስራ እና የገቢ ምንጭ እድሎችን ታገኛላችሁ፡፡ ሆኖም፣ ይህንንም ያንንም በመሞከር ሰበብ ትኩረት የሌለው ሩጫ ውስጥ እንዳትገቡ አስቡበት፡፡

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
ሰባት ቀናት ብቻ ቀሩት!

የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo

እናመሰግናለን!
በልክና በሚዛናዊነት ይሁን!

• ካለልክ ማሰብ (overthinking) - የመላ-ምት ውሳኔዎች ውስጥ ይጨምረናል፡፡

• ካለልክ ማመን (over trust) - ለጉዳት ያጋልጠናል፡፡

• ካለልክ ራስን መግለጥ (overshare) - ለጥቅመኞች አሳልፎ ይሰጠናል፡፡

• ካለልክ መጠንቀቅ (over caution) - ኋላ ቀርነት ያስከትልብናል፡፡

• ካለልክ መተማመን (overconfidence) - ለጭፍን እርምጃ ያነሳሳናል፡፡

አልፎ አልፎ በእነዚህ አይነት ልምምዶች ውስጥ ማለፍ የግድ የሚሆንበት ጊዜ የመኖሩ እውነታ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ ልምምዶቹ እየጎዱን እንደሆነ ካሰብን ልኩን ለማሰያዝ እንስራ፡፡

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
“የእባብ ማሳደድ” ውጤት (The snake chasing effect)

እንዲህ የሚል አባባል አለ፡-

አንድ ሰው በሚያሳዝን ሁኔታ በመርዛማ እባብ ቢነደፍ ያለው አማራጭ ሁለት ነው፡፡ አንደኛው፣ የነደፈውን እባብ ተከታተሎ በመግደል ለመበቀል መሞከር ሲሆን፣ ሁለተኛው መርጫው ደግሞ በመጀመሪያ ለቁስሉ ትኩረት በመስጠት መርዙ እንዳይጎዳው ለራሱ አስፈላጊውን ክትትል ማድረግ ነው፡፡

እኛን የነደፈው እባብ ሌሎችን እንዳይነድፍ ከማድረግ አንጻርና ከመሳሰሉት አመለካከቶች (logic / አመክንዮ) አንጻር ብዙ የመወያያ ሃሳቦች ማምጣት የመቻላችን እውነታ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ ሊቀድም የሚገባው ግን ምን እንደሆነ ግልጽ ነው፡፡

በምንም ዓይነት ሁኔታም ሆነ በየትኛውም ሰው ስትጎዱ ለበቀልና አጸፋ ለመመለስ ከመንቀሳቀሳችሁ በፊት ለራሳችሁ የመጠንቀቃችሁን ጉዳይ ቅድሚያ ስጡ፡፡

ይህንን ስታደርጉ . . .

1. ለሆነባችሁ ነገር ሁሉ አጸፋ ለመመለስ ስትሯሯጡ ራሳችሁን ከማከም ችላ በማለታችሁ ምክንያት ከሚመጣ ጉዳት ትጠበቃላችሁ፡፡

2. ለሆነባችሁ ነገር ሁሉ አጸፋ ለመመለስ ስትታገሉ ከዋናው ዓላማችሁ መስመር ትወጣላችሁ፡፡

3. ይህ አይነቱ ምላሽ ሰጪነት መነሻው ስሜታዊነት በመሆኑ፣ ከዚያኛው ወገን ሌላ ስሜታዊ ምላሽን ሊወልድ ስለሚችልና የዑደቱ መጨረሻ ስለማይታወቅ ላልተጠበቁ ውጤቶች ራሳችሁን ታጋልጣላችሁ፡፡

በመጀመሪያ ራሳችሁን ጠብቁ፡፡ ሲቀጥል፣ በቅድሚያ ራሳችሁን አክሙ፡፡

መልካም ቀን!

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
ስድስት ቀናት ብቻ ቀሩት!

የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo

እናመሰግናለን!
#Temer real estate

09-46-14-24-08

ፒያሳ ሊይሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት አጠገብ 3ኛ ሳይታችን ሽያጭ ጀምረናል።

➢ ሙሉ ክፍያ ከ6.9 ሚሊዮን ብር ጀምሮ

➢ ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ቤቶች

➢ ከ63 ካሬ እስከ 146 ካሬ

👉ቅድመ ክፍያ 10% ብቻ

ከ 30% ጀምሮ ለሚከፍሉ ደንበኞቻችን 25% ቅናሽ ያገኛሉ።

በተጨማሪም የንግድ ሱቆች ፒያሳ አድዋ00 ፊት ለፊት ከ3.9ሚሊዮን ብር ጀምሮ

👉 በተለያዪ አካባቢዎች የመኖሪያ ቤቶች እና ሱቆች አሉን ።

1ኛ  ሳር ቤት አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት ሳይት

2ኛ  አያት ፈርስ ቤት ሳይት

3ኛ  ጋርመንት አፍሪካ CDC ፊት ለፊት ሳይት

4ኛ  አያት አደባባይ ፊት ለፊት ሳይት

5ኛ  አያት ሎማያድ ሳይት

6ኛ  ሱማሊ ትራ ሳይት ለሽያጭ አውጠናል

👉 ማሳሰቢያ ፤- ምንም አይነት የዋጋ ጭማሬ አናደርግም ።

ለበለጠ መረጃ

09-46-14-24-08
ለማንኛውም ጠንቀቅ!

• ወሳኝ በሆኑ የሕይወት ምርጫና ውሳኔዎች ላይ በጎዳናው ካላለፈበት ሰው ምክርን ከመቀበል . . .

• ማን እንደሆኑ፣ የት እንደሚኖሩና ምን እንደሚሰሩ በሚገባ ከማታውቋቸው ሰዎች ጋር ረጅም ርቅት የሚሄድ ግንኙነት ውስጥ ከመግባት . . .

• ሕጋዊ ውል በሌለው ገንዘብ-ነክ ስራ ውስጥ በችኮላ ከመግባት . . .

• እየጠፉ ከከረሙ በኋላ የሚፈልጉት ነገር ሲኖር ብቻ ሊያገኗችሁ ለሚፈልጉ ሰዎች ሁል ጊዜ ከመገኘት . . .

• ደግመውና ደጋግመው ቃል እየገቡ ሃሳባቸውን የሚቀይሩ ሰዎችን ደግሞና ደጋግሞ ከማመን . . .

• እንድታደርጉ የሚጠይቋችሁን ነገር ለማንም ሳትናገሩ በሚስጥር እንድትይዙ ከሚያነሳሷችሁ ሰዎች . . .

• ለማድረግ ባሰባችሁ ጊዜ ሁሉ ውስጣችሁን ሰላም ከሚነሳው ነገር . . .

• በሚገባ ለማሰብና ሰዎችን ለማማከር ጊዜ ሳይሰጧችሁ አንድ ነገር አሁኑኑ እንድታደርጉ ከሚያዋክቧችሁ ሰዎች . . .

ጠንቀቅ!

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
የገንዘብ አያያዛችን ጉዳይ!

በሚከተሉት አምስት የገንዘብ ዘርፎች መብሰል፣ ማደግና ሚዛናዊ መሆን የገንዘብ ነጻነትን ይሰጣል፡፡

1. ገንዘብን የማግኘት ክህሎት - የገንዘብ ገቢያችሁን ይጨምረዋል!

2. ገንዘብን ለጤናማ ዓላማ የመጠቀም ጥበብ - ገንዘብን በበጀት የመጠቀም ብልሃታችሁን ያሳድገዋል!

3. ገንዘብን ኢንቨስት በማድረግ የማባዛት ብቃት - በኢኮኖሚ ልቆ የመገኘትን መንገድ ይጠርግላችኋል፡፡

4. ገንዘብን የማጠራቀም ዲሲፕሊን - ለድንገተኛ ነገር ዝግጁ ያደርጋችኋል!

5. ገንዘብን የመስጠት ፈቃደኝነት - የሰብአዊነትና የእርካታ ስሜትን ይሰጣችኋል!

በእነዚህ ወሳኝ የገንዘብ ሂደቶች በበሰልንና ሚዛናዊ በሆንን ቁጥር የገንዘብ ነጻነትንና እድገትን እናገኛለን፡፡

ለዚህና ለመሰል ከገንዘብ ጋር ለሚገናኙ እውቀቶች የሚጠቅማችሁ ስልጠና ተዘጋጅቶላችኋል፡፡

የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo

እናመሰግናለን!
https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
አንዳንዴ አረፍ!

“አሁን ራሳችንን ለመንከባከብና ጤንነታችንን ለመጠበቅ በፈቃዳችን ጊዜን ካልወሰድን፣ ብዙም ሳንቆይ ራሳችንን ለማከም ጊዜ ለመውሰድ እንገደዳለን” (Wisdom Words)

አልፎ አልፎ ከስራ ሩጫችን አረፍ እንበል . . . ከማሕበራዊ ግርግራችን ረገብ እንበል . . . ስሜታዊ ከሚያደርጉን ሰዎችና ሁኔታዎች ገለል እንበል!

መልካም ምሽት!

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
አምስት ቀን ብቻ ቀረው!

የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo

እናመሰግናለን!
መንገድ አለው!

መንገድ - በማንኛውም የሕይወታችሁ ዘርፍ ለማደግ ከልባችሁ ከፈለጋችሁ የጊዜና የጥረት ጉዳይ ነው እንጂ የማደጊያውን መንገድን ታገኛላችሁ፡፡ የእድገት መንገድ ማለት፣ አዳዲስ ነገሮችን መሞከር፣ ሰዎች እምቢም አሉ እሺ የሰዎችን ድጋፍ መጠየቅ፣ አዳዲስ በሮችን ማንኳኳት፣ ማቀድና መንቀሳቀስ . . . ማለት ነው፡፡

ምክንያት - ለሕይወታችሁ እድገት ፍላጎቱ ከሌላችሁ ደግሞ ላለመንቀሳቀስ ምክንያትን ትፈጥራላችሁ፡፡ ምክንያት ማለት፣ አልችልም በማለት ቁጭ ማለት፣ በሰዎች ማሳበብ፣ የሌለን ነገር ላይ ማተኮር እና የመሳሰሉትን ሃሳቦች አመልካች ነው፡፡

የምትፈልጉትን እወቁ፣ ሞክሩ፣ ተጣጣሩ! ማደጋችሁና መሻሻላችሁ አይቀርም፡፡

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
#Temer real estate

09-46-14-24-08

ፒያሳ ሊይሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት አጠገብ 3ኛ ሳይታችን ሽያጭ ጀምረናል።

➢ ሙሉ ክፍያ ከ6.9 ሚሊዮን ብር ጀምሮ

➢ ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ቤቶች

➢ ከ63 ካሬ እስከ 146 ካሬ

👉ቅድመ ክፍያ 10% ብቻ

ከ 30% ጀምሮ ለሚከፍሉ ደንበኞቻችን 25% ቅናሽ ያገኛሉ።

በተጨማሪም የንግድ ሱቆች ፒያሳ አድዋ00 ፊት ለፊት ከ3.9ሚሊዮን ብር ጀምሮ

👉 በተለያዪ አካባቢዎች የመኖሪያ ቤቶች እና ሱቆች አሉን ።

1ኛ  ሳር ቤት አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት ሳይት

2ኛ  አያት ፈርስ ቤት ሳይት

3ኛ  ጋርመንት አፍሪካ CDC ፊት ለፊት ሳይት

4ኛ  አያት አደባባይ ፊት ለፊት ሳይት

5ኛ  አያት ሎማያድ ሳይት

6ኛ  ሱማሊ ትራ ሳይት ለሽያጭ አውጠናል

👉 ማሳሰቢያ ፤- ምንም አይነት የዋጋ ጭማሬ አናደርግም ።

ለበለጠ መረጃ

09-46-14-24-08
Forwarded from Dr. Eyob Mamo
የወላዋይነት ዋጋ!

መወላወል የሚያስከፍለን ዋጋ ልንኖረው የሚገባንን አስደሳችና ፍሬያማ ሕይወት ሳይኖሩ የማለፍ ዋጋ ነው፡፡

ማድረግ እንዳለባችሁ የምታውቁትን ትክክለኛ ነገር ከማድረግ ስትወላውሉ ጊዜያችሁን አታስበሉ፡፡

አስቡ፣ አቅዱ፣ ወስኑ፣ አድርጉ!

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
2025/06/30 17:24:40
Back to Top
HTML Embed Code: