Telegram Web Link
የተበታተነው ሃሳብ!

የሃርቫርድ የስነልቦነ አዋቂዎች በአንድ ወቅት ባቀረቡት አለም አቀፍ ጥናታዊ መረጃ

ሰዎች ነቅተው ባሉበት የ24 ሰዓታት ውስጥ ወደ 47 % ጊዜያቸውን የሚያሳልፉት በወቅቱ ከተጠመዱበት አስፈላጊ በሆኑ ስራዎችና ጉዳዮች ላይ ሳይሆን ከዚያው ውጪ በሆኑ ሁኔታዎች ላይ ነው፡፡

ይህ ጥናት ምን ያህል የተበታተነና ትኩረት የጎደለው አእምሮ እየወረሰን እንደሆነ አመልካች ነው፡፡ ትኩረት ሲዛባ ደግሞ ጊዜያችንን ይህንና ያንን በማሰብ እናሳልፈዋለን፡፡

አሳባችሁን መስመር አስይዙ! ትኩረታችሁን ሰብስቡ!

ያንን ስታደርጉ ጊዜያችሁን በትክክለኛው መንገድ፣ ለትክክለኛው ነገር ማዋል ትጀምራላችሁ፡፡

በዚህ እውነታ ላይ ወሳይ ስልጠናን አዘጋጅቼላቸኋለሁ፡፡

የስልጠናው ርእስ፡-
“ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም ስልቶች” (Effective Time Management Strategies)

ስልጠናው የሚሰጠው፡-
በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- ሕዳር 4፣ ሕዳር 11፣ ሕዳር 18፣ ሕዳር 25 – 2018 ዓ/ም (አራት የሕዳር ወር ኃሙሶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ:-
ለስልጠናው ለመመዝገብ በዚህ 👉 @DrEyobmamo user name inbox በማድረግ ፍላጎቶን ሲገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክሎታል፡፡

እናመሰግናለን!
46👍9
ብልህ ሁኑ!

✔️ አንድን ነገር ከመወሰናችሁና እርምጃ ከመውሰዳችሁ በፊት ትክክለኛውን ሰው ማማከራችሁን አትዘንጉ፡፡

✔️ ማንኛውንም ወሬና መረጃ ከማመናችሁና ስሜታዊ ከመሆናችሁ በፊት ትክክለኛውን መረጃ ማግኘታችሁን አስታውሱ፡፡

✔️ ማንኛውንም ሃሳብ በግልም ሆነ በማሕበራዊ መገናኛ መንገዶች ወደሌላው ሰው ከማስተላለፋች በፊት መልእክታችሁ በሰዎች ላይ ሊያመጣ የሚችለውን ተጽእኖ በሚገባ ማጤናችሁን አትርሱ፡፡

እነዚህን ቀላል የሆኑ መመሪያዎች ተግባራዊ ማድረግ በፍቅር ግንኙነታችሁ፣ በትዳር አጋርነታችሁ፣ በጉርብትናችሁ፣ በመስሪያ ቤታችሁም ሆነ በወቅቱ ዓለም-አቀፍና ሃገር-አቀፍ እውነታ አንጻር እጅጉን የተረጋጋችሁና ብልህ ሰዎች እንድትሆኑ ከማገዙም በሻገር ከእውነት ጋር እንድትቆሙ ያደርጋችኋል፡፡

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
44👍13🔥2
Book Reading Challenge!!!

📖 ትናንትንና ማታ ምን ነገር አነበባችሁ?

📖 ዛሬ ጠዋትስ ምን አነበባችሁ ወይም ልታነቡ አስባችኋል?

📖 በየቀኑ መጽሐፍ አንብቡ!!!

📖 ስታነቡ ትክክለኛና ጠቃሚ መጽሐፍ አንብቡ!!!

ይህንን ወሳኝ ልምምድ እንድታዳብሩ እንዲጠቅማችሁ የሕዳር ወር በየቀኑ የማንበቢያ challenge አዘጋጅቼላችኋለሁ፡፡

የንባብ ወር፡- ሕዳር፣ 2018

ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ፡- “የመኖር አቅም” (አዲስ መጽሐፍ)

ይህንን Book Club ለመቀላቀል፡- በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡
👍2621

👍2716🔥2😁1
የጊዜ አጠቃቀም እና የመተማመን ግንኙነት!

ጊዜያችንን በሚገባ የመጠቀምን ክህሎትና ዲሲፕሊን ስናዳብር . . .

1. ሰዎች በእኛ የመተማመናቸው ሁኔታ እየጨመረ ስለሚሄድ ተፈላጊና ትርፋማ ያደርገናል፡፡

2. እኛም ብንሆነ ያለን በራስ የመተማመን ደረጃ እያደገ ስለሚሄድ የማቀድ፣ የመውጣትና የተከናወነን ስራ መስራት እንደምንችል ያለን ብቃት እየጨመረ ይሄዳል፡፡

ጊዜያች ሳይባክንና በኋላ ሳይጸጽታችሁ በሚገባ እንድትጠቀሙበት የሚያግዛችሁ ስልጠና ተዘጋጅቷል!

የስልጠናው ርእስ፡- “ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም ስልቶች” (Effective Time Management Strategies)

ስልጠናው የሚሰጠው፡-
በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- ሕዳር 4፣ ሕዳር 11፣ ሕዳር 18፣ ሕዳር 25 – 2018 ዓ/ም (አራት የሕዳር ወር ኃሙሶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ:-
ለስልጠናው ለመመዝገብ በዚህ 👉 @DrEyobmamo user name inbox በማድረግ ፍላጎቶን ሲገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክሎታል፡፡

እናመሰግናለን!
20👍5
ተጠያቂዎቹ እናንተ ናችሁ!

ለመሪዎች . . .

የበላይ ሆናችሁ በምትመሩበትም ሆነ በምታስተዳድሩበት የተቋምና መሰል የአመራር መስኮች ውስጥ የበሰበሰ አሰራር፣ የተበላሸ ልማድና ልምምድ፣ የተዛባ የስራ ባህል፣ ቅጥ ያጣ አደረጃጀት፣ የተቃወሰ የሰው-ለሰው ግንኙትና መሰል ሁኔታዎች ካሉ የመጀመሪያ ተጠያቂዎች እናንተ መሆናችሁን አትዘንጉ፡፡

የተቀመጣችሁበት የሹመት ስፍራ ከሚሰጣችሁ ታላቅ እድል የተነሳ የተበላሹ ሁኔታዎችን እንዲታረሙ ካላደረጋችሁ . . .

1. ምናልባት የአመራርና የአስተዳደር ክህሎት ችግር አለባችሁ፡- ችግራች ይህ ከሆነ ተገቢውን የራስ በራስ ስልጠና ወይም መደበኛ ስልጠና እንድትወስዱ ትመከራላችሁ፡፡

2. ምናልባት እናንተም የችግሩ አካል ናችሁ፡- ችግራችሁ ይህ ከሆነ ሁኔታውን ለማረም የሞራል ድፍረትና አቅም እንድታገኙ ያለባችሁ የአመራር አደራ ለሰጣችሁ ሃላፊነት የሚመጥን ዲሲፕሊንና ጨዋነት እንድታዳብሩ ትመከራላችሁ፡፡

3. ምናልባት ችግሩ ቢቀረፍም ሆነ ባይቀረፍ ግድም አይሰጣችሁ፡- ችግራችሁ ይህ ከሆነ ተቋሙ ካለበት ደረጃ ሊደርስ ወደሚገባውና ወደሚችለው ደረጃ ለማሸጋገር የተሰጣችሁንና ችላ ያላችሁትን አደራ ያንን ለማድረግ ፈቃደኛነቱና ችሎታው ላለው ሰው ብትለቁ ትመከራላችሁ፡፡

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
27👍9
Book Reading Challenge!!!

በዶ/ር ኢዮብ ማሞ የተዘጋጀውን Book Club የመቀላቀል ጥቅሞች፡-

📖 በዶ/ር ኢዮብ ማሞ የተጻፉ መጻህፍቶችን በቀላሉ የማንበብ መድረክ እንድታገኙ ይመቻችላችኋል፡፡

📖 መጽሐፍ የማንበብ ዲሲፕሊን እና ልማድ ለማዳበር ይጠቅማችኋል፡፡

📖 ለወሩ የሚመደበውን መጽሐፍ አስመልክቶ በየቀኑ የምታነቡት ክፍል በየቀኑ እየተለቀቀ እንድታነቡ challenge ይቀርብላችኋል፡፡

📖አንድ መጽሐፍ በሚጠናቀቅበት የወሩ መጨረሻ ላይ በተነበበው መጽሐፉ መሰረት አንድ ምሽት ላይ live ነጻ የስልጠና ጊዜና የጥያቄና መልስ እድል ይሰጣችኋል፡፡

የንባብ ወር፡- ሕዳር፣ 2018
ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ፡- “የመኖር አቅም” (አዲስ መጽሐፍ)

ይህንን Book Club ለመቀላቀል፡- በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡
37👍18
“ጊዜ አለኝ” እና “ጊዜ የለኝም”

🕔 ጊዜ አለኝ

በወቅቱ ማድረግ ለሚገባን ነገር፣ “ጊዜ አለኝ” በማለት ችላ ማለት “ከወላዋይነት” እና “ከነገ አስተላላፊነት” አመለካከት ጋር የሚገናኝ ችግር ነው፡፡ ይህ አመለካከት መስመር ካልያዘ ነገሮችን ለነገ እያንከባለልን አንድም ነገር ሳናከናውን የምንባክን ሰዎች አንሆናለን፡፡

🕔ጊዜ የለኝም

በወቅቱ ማድረግ ለሚገባን ነገር “ጊዜ የለኝም” በማለት ማለፍ የነገሮችን ቅደም-ተከተል ካለማወቅና ተግባሮችን የማዋቀር ክህሎት ካለማዳበር ጋር የሚገናኝ ችግር ነው፡፡ ይህም አመለካከት ቢሆን መስመር ካልያዘ ማድረግ የሚገባንን ሳይሆን ፊታችን የመጣውን ብቻ በማድረግ ሰዎች ከመሆን አናመልጥም፡፡

እነዚህን ሁለት አመለካከቶች በሚገባ ለመያዝና ጊዜያችሁን በትክክል ለመጠቀም የሚያስችላችሁ ስልጠና ተዘጋጅቷልና አሁኑኑ ተመዝገቡ፡፡

የስልጠናው ርእስ፡- “ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም ስልቶች” (Effective Time Management Strategies)

ስልጠናው የሚሰጠው፡-
በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- ሕዳር 4፣ ሕዳር 11፣ ሕዳር 18፣ ሕዳር 25 – 2018 ዓ/ም (አራት የሕዳር ወር ኃሙሶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ:-
ለስልጠናው ለመመዝገብ በዚህ 👉 @DrEyobmamo user name inbox በማድረግ ፍላጎቶን ሲገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክሎታል፡፡

እናመሰግናለን!
35👍12😱2🔥1
ቀንደኛው የደስታ ሌባ!

ራስን ከሌላው ሰው ጋር ማነጻጸር ቀንደኛው የደስታና የሰላም ሌባ ነው፡፡ የዚህ ራስን ከሌላው ሰው ጋር የማነጻጸር አራጋቢ ደግሞ ማሕበራ ሚዲያ ነው፡፡

ማሕበራዊ ሚዲያ ያደረገብን ነገር ቢኖር ይህ ነው፡፡ ሰዎች ያላቸውን ጉድለት በመሸሸግ እኛ እንድናየው የሚፈልጉትን የተቀባባ ሁኔታ ብቻ ነጥለው ያቀርቡልናል፡፡ እነሱ በሚዲያ ነጥለው ያቀረቡትን “የተሻለ” ነገራቸውን ካየን በኋላ መለስ ብለን ስለራሳችን ከምናውቀው “ዝቅተኛው” ማንነት ጋር ማነጻጸር እንጀምራለን፡፡ በውጤቱም የእኛ ሕይወት ምን ያህል ወደኋላ እንደቀረ ማሰብ እንጀምራለን፡፡ ይህ አጉልና የተዛባ እሳቤ፣ የምንፈልገው ነገር ምን እንሆነ እከማናውቀው ድረስ እንድንቅበጠበጥና ደስታ-ቢስ እንድንሆን ያደርናል፡፡

ፍቅረኛ ብናገኝ አንረጋጋ፣ ገንዘብ ብናገኝ አንረካ፣ ብንለብስ ያማረብን አይመስለን . . . የሌለውንና የማይደረስበትን እንደፈለግን እንኖራለን፡፡

ምናልባት ስሜት ቀስቃሽ (Sensational) ከሆኑት ማሕበራዊ ገጾች አጉል ተጽእኖ ረገብ ብንልና የራሳችንን የሕይወት ግብ፣ አቅጣጫና ከፍታ ከራሳችን ራእይ አንጻር ብናወጣው ቅጥ ያጣው የውስጥ ስሜታችን ይረጋጋ ይሆናል፡፡

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
👍5836
Book Reading Challenge Facts!

📖 ለሕዳር ወር የተመረጠው መጽሐፍ “የመኖር አቅም” የተሰኘው ዶ/ር ኢዮብ ማሞ በቅርቡ የሚያወጣው አዲስ መጽሐፍ ፡፡

📖 መጽሐፍ የማንበቡ challenge የሚጀመረው ሕዳር 1/2018፡፡

📖መጽሐፍ የማንበቡ challenge የሚጠናቀቀው ሕዳር 30/2018

📖ከሕዳር 1 ጀምሮ የእለቱ ንባብ ክፍል (ምእራፍ) በየማለዳው ይለቀቅላችኋል፡፡

📖 በእለቱ የተለቀቀውን የንባብ ክፍል (ምእራፍ) በዚያው ቀን አንብባችሁ የመጨረሽ ግዴታ አለባችሁ፡፡

📖 በወሩ መጨረሻ ባለው ቀን ላይ የመጨረሻውን ክፍል (ምእራፍ) በማንበብ ንባቡ ይጠናቀቃል፡፡

📖 በመጨረሻው ቀን በዚህ የንባብ challenge የቴሌግራም ግሩፕ ላይ የአንድ ምሽት live ስልጠና እና ጥያቄና መልስ አደርጋለሁ፡፡

በርካቶች መስፈርቱን አሟልተው ግሩፑን ተቀላቅለዋል፡፡

እርሶም አሁኑኑ ይቀላቀሉ!

ይህንን Book Reading Challenge ለመቀላቀል፡- በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡

Dr. Eyob Mamo
46👍5🎉1
እነዚህ በቀጥታ የ USA products ለመግዛት ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች በሚገኘው የቴሌግራም username ወይም ስልክ ቁጥር ያግኙን፡፡

Telegram - @Nyamuong_kuer

Phone number - 0983319530

Telegram Channel - @Glamour_shades
9👍3
የተዘባረቀ የጊዜ አጠቃቀም ጠቋሚዎች!

1. ከዚህ በፊት አስበንባቸው የተውናቸውን ነገሮች እንደገና እያሰቡ በመተው ዑደት ውስጥ መመላለስ፡፡

2. አንዴ በብርታት፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ በተስፋ መቁረጥ ስሜት መካከል መዋዠቅ፡፡

3. የሌሎች ሰዎችን እንቅስቃሴና ስኬት መሰል ተግባር ስንመለከት መነሳሳት፡፡

4. በነገሮች ላይ እርግጠኛ አለመሆንና መወላወል፡፡

5. አንድን ነገር ከየት ጀምረን ወደ የት እንደምንወስደው እርግጠኛ አለመሆን፡፡

6. በሃሳብ ደረጃ የምናውቃቸውን ነገሮች ወደተግባር ለመለወጥ መቸገር፡፡

7. በአንድ ጊዜ ብዙ ነገር ላይ ለመስራናት ለመለወጥ መሞከር፡፡

ለዚህ የሚረዳችሁ ስልጠና ተዘጋጅቶላችኋል፡፡

የስልጠናው ርእስ፡- “ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም ስልቶች” (Effective Time Management Strategies)

ስልጠናው የሚሰጠው፡-
በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- ሕዳር 4፣ ሕዳር 11፣ ሕዳር 18፣ ሕዳር 25 – 2018 ዓ/ም (አራት የሕዳር ወር ኃሙሶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ:-
ለስልጠናው ለመመዝገብ በዚህ 👉 @DrEyobmamo user name inbox በማድረግ ፍላጎቶን ሲገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክሎታል፡፡

እናመሰግናለን!
34👍15😁4
Forwarded from Dr. Eyob Mamo
Book Club! With Dr. Eyob

ውድ የማሕበራዊ ሚዲያ ተከታታዮቼ!

በየእለቱ የማወጣቸውን ማጻሕፍት ለማንበብ ስላላችሁ ፍላጎትና ትጋት አመሰግናለሁ፡፡

በቅርቡ 30ኛ መጽሐፌን በማሳተም ለአንባቢያን አደርሳለሁ፡፡

የብዙ ሰዎች ጥያቄ፣ “መጽሐፎቹን እንዴት እናግኛቸው?” የሚል ነው፡፡

በተለያዩ ከተሞችና በውጪ ሃገር መጽሐፎቹን በhard copy ማዳረስ አስቸጋሪ በመሆኑ፣ ይህንን Book Club ጀምሬላችኋለሁ፡፡

የዚህ Book Club ዋና ዓላማ፡

1. መጽሐፍቶቼን ለአንባያን በቀላሉ ማድረስ፣
2. መጽሐፍ ለማንበብ ፍላጎት እያላቸው ዲሲፕሊን ላይ የሚታገሉ አንባቢያንን “በአንድ ወር አንድ መጽሐፍ” የሚልን challenge በማቅረብ ማገዝ፡፡

ሂደቱ ይህንን ይመስላል፡-

1. “የወሩ መጽሐፍ” በሚል ስያሜ በተመደበው ወር የሚነበበውን መጽሐፍ እመርጣለሁ፡፡

2. በዚያ ወር የሚነበበው መጽሐፍ የትኛው እንሆነ አሳውቃችኋለሁ፡፡

3. ያንን መጽሐፍ ለማንበብ ፍላጎት ያላችሁ በ inbox ስታሳውቁ የንባቡ ሂደትና መስፈርት በግል ይላክላችኋል፡፡

4. በተመረጠው ወር የተመደበው የንባብ መጽሐፌን ለማንበብ መስፈርቱን ላሟላችሁ የሚዘጋጅ የቴሌግራም ግሩፕ ይኖራል፡፡

5. የቴሌግራም ግሩፑን የተቀላቀላችሁትን በአንድ ወር ውስጥ የተመደበውን መጽሐፍ አንብባችሁ እንድትጨርሱ የሚያስችላችሁን መመሪያና challenge እኔ በግሌ አስቀምጣለሁ፡፡

የንባብ ወር፡- ሕዳር፣ 2018
ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ፡- “የመኖር አቅም” (አዲስ መጽሐፍ)

ይህንን Book Club ለመቀላቀል፡- በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡

Dr. Eyob Mamo
49👍7🔥3
Join Our Book Club with Dr. Eyob!

Book Reading Challenge!

📖 ለሕዳር ወር የተመረጠው መጽሐፍ “የመኖር አቅም” (New Book)

📖 መጽሐፍ የማንበቡ challenge የሚጀመረው ሕዳር 1/2018

አሁን በምንኖርበት ዘመን ከመቼውም በበለጠ ሁኔታ የመኖር አቅምን የሚያሳጡ አስቸጋሪ ገጠመኞች የምንጋፈጥበት ዘመን ነው፡፡

እነዚህ የየእለት ሕይወታችንን አስቸጋሪ የሚያደርጉ ሁኔታዎች፣ በአንድ በኩል ከራሳችን ጋር ያለንን ግንኙነት ሲነኩ፣ በሌላ በኩል ደግሞ ከሰዎች ጋር ካለንን ግንኙነት ጋር ይነካካሉ፡፡

እነዚህን ሁለት የግንኙነት ዘርፎች በትክክለኛው መንገድ መያዝ፣ የየእለት ሕይወታችንን በብርታት ለመኖር አቅም እንድናገኝ ያግዘናል፡፡

በእነዚህ የግንኙት ዘርፎች ጥበብ-የለሽ አቀራረብ ሲኖረን ደግሞ የመኖር አቅማችንን እያደከመው ይሄዳል፡፡

በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የሚገኙ ምእራፎች በእነዚህ በተጠቀሱት የራስ-በራስ እና የሰው-ለሰው የግንኙነት ዘርፎች ዙሪያ አቅም አሳጪ ሁኔታዎች እንድንለይ አቅጣጫ ያሳየናል፡፡ በተጨማሪም፣ ተገቢውን ምላሽ በመስጠት በብርታት ለማለፍ እንድንችል ዘመን-ዘለል መመሪያዎች እናገኛለን፡፡

ይህንን Book Reading Challenge ለመቀላቀል፡- በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡

Dr. Eyob Mamo
41👍7🤩2
ይህንን አስባችሁ ታውቃላችሁ?

ሰዓታችሁን በአግባቡ በመጠቀም ሁኔታዎችን ካልመራችኋቸው ሁኔታዎች ራሳቸው እናንተን ይመሯችኋል፡፡ በሰዎችም በቀላሉ የምትመሩና የምትነዱ ሰዎች ትሆናላችሁ፡፡ ውጤቱም የምርታማነትና የስኬታማነት መቀነስ ነው፡፡

ጊዜያችሁን በአግባብ የመጠቀም ብቃት እንደጎደላችሁ ለማወቅ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ራሳችሁን መጠየቅ ትችላላችሁ፡-

• አንድን የጊዜ ገደብ ያለውን ስራ ለመጨረስ ዘወትር በመጨረሻው ሰዓት የመሯሯጥ ባህሪ አላችሁ?

• አብዛኛውን ጊዜ ለቀጠሮም ሆነ ለሌላ የጊዜ ገደብ ላለው ሁኔታ የመዘግየት ዝንባሌ አላችሁ?

• በተመሳሳይ ጊዜ ከአንድ በላይ ቀጠሮ ወይም ፕሮግራም በመያዝ ግራ የመጋባት ባህሪይ ያጠቃችኋል?

እነዚህ የተጠቀሱትና መሰል ከጊዜ አጠቃቀም ጋር የሚዛመዱ ችግረች እንዳለባችሁ ካሰባችሁ የተዘጋጀው ስልጠና ያስፈልጋችኋል፡፡

የስልጠናው ርእስ፡- “ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም ስልቶች” (Effective Time Management Strategies)

ስልጠናው የሚሰጠው፡-
በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- ሕዳር 4፣ ሕዳር 11፣ ሕዳር 18፣ ሕዳር 25 – 2018 ዓ/ም (አራት የሕዳር ወር ኃሙሶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ:-
ለስልጠናው ለመመዝገብ በዚህ 👉 @DrEyobmamo user name inbox በማድረግ ፍላጎቶን ሲገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክሎታል፡፡

እናመሰግናለን!
28👍10😱2😢2
የጊዜ ዋጋ!

“ጊዜ ከሁሉ ነገር በላይ እጅግ የሚያስፈልገን ነገር ሆኖ ሳለ ከሁሉ ነገር በላይ በተበላሸ ሁኔታ የምንጠቀምበት ነገር ነው” - William Penn

⏱️ የአንድን አመት ዋጋ ለማወቅ ከፈለግህ ክፍሉን የደገመን ተማሪ ጠይቀው፤

⏱️ የአንድን ወር ዋጋ ለማወቅ ከፈለግህ ካለወሩ የተወለደን ሕጻን የወለደችን ሴት ጠይቃት፤

⏱️ የአንድን ሳምንት ዋጋ ለማወቅ ከፈለግህ በየሳምንቱ የሚወጣን ጋዜጣ አሳታሚ ጠይቀው፤

⏱️ የአንድን ቀን ዋጋ ለማወቅ ከፈለግህ የወሳኝ ፈተናን ውጤት ነገ ለመስማት የሚጠብቅን ተማሪ ጠይቀው፤

⏱️ የአንድን ሰአት ዋጋ ለማወቅ ከፈለግህ ለመገናኘት የተቀጣጠሩ ትኩስ ፍቅረኞችን ጠይቃቸው፤

⏱️ የአንድን ደቂቃ ዋጋ ለማወቅ ከፈለግህ አውቶቡስ ለትንሽ ያመለጠውን ሰው ጠይቀው፤

⏱️ የአንድን ሰከንድ ዋጋ ለማወቅ ከፈለግህ ከአደጋ ለጥቂት ያመለጠን ሰው ጠይቀው፤

⏱️ የአንድን ሚሊ ሰከንድ ዋጋ ለማወቅ ከፈለግህ በኦሎምፒክ ሩጫ ለጥቂት የተቀደመን ሯጭ ጠይቀው፡፡

በጊዜ አጠቃቀም ክህሎትና ዲሲፕሊን ለማደግ የተዘጋጀላችሁን ስልጠና መውሰድን አትዘንጉ

የስልጠናው ርእስ፡- “ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም ስልቶች” (Effective Time Management Strategies)

ስልጠናው የሚሰጠው፡-
በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- ሕዳር 4፣ ሕዳር 11፣ ሕዳር 18፣ ሕዳር 25 – 2018 ዓ/ም (አራት የሕዳር ወር ኃሙሶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ:-
ለስልጠናው ለመመዝገብ በዚህ 👉 @DrEyobmamo user name inbox በማድረግ ፍላጎቶን ሲገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክሎታል፡፡

እናመሰግናለን!
61👍22
Book Reading Challenge!!!

በዶ/ር ኢዮብ ማሞ የተዘጋጀውን Book Club የመቀላቀል ጥቅሞች፡-

📖 በዶ/ር ኢዮብ ማሞ የተጻፉ መጻህፍቶችን በቀላሉ የማንበብ መድረክ እንድታገኙ ይመቻችላችኋል፡፡

📖 መጽሐፍ የማንበብ ዲሲፕሊን እና ልማድ ለማዳበር ይጠቅማችኋል፡፡

📖 ለወሩ የሚመደበውን መጽሐፍ አስመልክቶ የምታነቡት ክፍል በየቀኑ እየተለቀቀ እንድታነቡ challenge ይቀርብላችኋል፡፡

📖አንድ መጽሐፍ በሚጠናቀቅበት የወሩ መጨረሻ ላይ በተነበበው መጽሐፉ መሰረት አንድ ምሽት ላይ live ነጻ የስልጠና ጊዜና የጥያቄና መልስ እድል ይሰጣችኋል፡፡

የንባብ ወር፡- ሕዳር፣ 2018
ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ፡- “የመኖር አቅም” (አዲስ መጽሐፍ)

ይህንን Book Club ለመቀላቀል፡- በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡
41👍3
ክፍያው በጊዜ ነው!

ሰው ለምንም ነገር የሚከፍለው በገንዘብ ሳይሆን በጊዜ ነው፡፡ ይህ እውነት ቀድሞውኑ ገንዘቡን ካለመኖር ወደ መኖር ያመጣው “ጊዜ” የተባለው ነገር የመሆኑን እውነታ ጠቋሚ ነው፡፡ ጊዜ በአለም ላይ ውድ ከተባሉ ነገሮች ቀደምተኛውን ስፍራ የያዘ ጉዳይ ነው፡፡ ጊዜውን ያባከነ ሰው ሕይወቱን ያባከነ ሰው ነው፡፡

ጊዜን በአግባቡ ባለመጠቀም ምክንያት ሰዎች ገንዘብን ይከስራሉ፣ ወዳጅነትን ያበላሻሉ፣ ከዚያም አልፎ፣ አንዳንድ ጊዜ፣ በሞትና በሕይወት መካከል የሚወስን ገጠመኝ ውስጥ ራሳቸውን ይጨምራሉ፡፡ የጊዜ አጠቃቀማችን ሁኔታ ተጽእኖው እጅግ ብዙ ነው፡፡ ይህ የሆነበት ምክንያት ጊዜ አንድና አንድ በመሆኑ ነው - ጊዜ አንዴ ካለፈ በፍጹም ተመልሶ አይመጣም፡፡ ጊዜ በብዙ እድሎች የተሞላ ሃብት ነው፡፡ ጊዜ እንዲሁ ሲያልፍና ሲባክን ከዚያው ጋር አስገራሚ እድሎችና ሌሎች ውብ ነገሮች አብረው ያልፋሉ፡፡

የጊዜ አጠቃቀም ብቃታችሁን በሚገባ ስታዳብሩ፣ በብዙ ትግል ለመፍታት ሞክራችሁ ያልፈታችኋቸው ችግሮች የት እንደገቡ ሳታውቁት ይስተካከላሉ፡፡

በጊዜ አጠቃቀም ዙሪያ ተማሩ፣ ሰልጥኑ!

የስልጠናው ርእስ፡- “ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም ስልቶች” (Effective Time Management Strategies)

ስልጠናው የሚሰጠው፡-
በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- ሕዳር 4፣ ሕዳር 11፣ ሕዳር 18፣ ሕዳር 25 – 2018 ዓ/ም (አራት የሕዳር ወር ኃሙሶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአራቱም ኃሙስ ምሽቶች ከ3፡00 እስከ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ:-
ለስልጠናው ለመመዝገብ በዚህ 👉 @DrEyobmamo user name inbox በማድረግ ፍላጎቶን ሲገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክሎታል፡፡

እናመሰግናለን!
45👍5😱1
ጎበዝ የመሆኛው መንገድ

በሕይወታችን ጎበዝ መሆን ከፈለግን ሰለሁሉም ነገር ሙሉ ሃላፊነት መውሰድ አለብን፡፡

ለስህተቱ፣ ለውድቀቱም ሆነ ላልተሳካው ነገር የሚወቀስ ሰው ከመፈለግ ይልቅ ሙሉ ሃላፊነቱን የሚወስድ ሰው ከዚያ ሁኔታ የመውጣቱም ሃላፊነት እሱ ጋር እንዳለ ያስባል፡፡

ስለሆነም፣ ሁኔታውን ለመለወጥ የቻለውን ያህል ስለሚጣጣር በሂደቱ ውስጥ ጎበዝ ይሆናል፡፡

በተቃራው በሆነው ባልሆነው የሚነጫነጭና ሰዎችን የሚወቅስ ሰው ራሱን አቅመቢስና የሰዎች ሰለባ አድርጎ ስለሚያስብ ከሌሎች ሰዎች እርዳታ ውጪ ከሁኔታው መውጣት እንደማይችል ያስባል፡፡

ስለሆነም፣ አይሞክርም፣ አይታገልም፣ አይጣጣርም፣ ዝም ብሎ አንድ ሰው ከሁኔታው እስከሚያወጣው ቁጭ ብሎ ይጠብቃል፡፡ እንደዚህ እየተባለ ነው ሰነፍ የሚኮነው፡፡

አንድ ነገር ላስታውሳችሁ፣ ሰዎች በእናንተ ላይ ባደረጉባችሁ ነገር እንኳን ሳይቀር እናንተው ሃላፊነቱን ውሰዱ፡፡ እነዚህ ሰዎች ያንን ነገር እንዳያደርጉባችሁ የማድረግ አቅሙ ባይኖችሁም እንኳ በሁኔታው ተሰብሮ ከመቅረት ይልቅ ትክክለኛውን ምላሽ በመስጠት ቀና ብሎ ለብሩህ የወደፊት ሕይወት የመስራትን ሃላፊነት መውሰድ ትችላላችሁ፡፡

ጎብዙ!!!

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
128👍20😁2
Forwarded from Dr. Eyob Mamo
Book Reading Challenge!!!

በዶ/ር ኢዮብ ማሞ የተዘጋጀውን Book Club የመቀላቀል ጥቅሞች፡-

📖 በዶ/ር ኢዮብ ማሞ የተጻፉ መጻህፍቶችን በቀላሉ የማንበብ መድረክ እንድታገኙ ይመቻችላችኋል፡፡

📖 መጽሐፍ የማንበብ ዲሲፕሊን እና ልማድ ለማዳበር ይጠቅማችኋል፡፡

📖 ለወሩ የሚመደበውን መጽሐፍ አስመልክቶ የምታነቡት ክፍል በየቀኑ እየተለቀቀ እንድታነቡ challenge ይቀርብላችኋል፡፡

📖አንድ መጽሐፍ በሚጠናቀቅበት የወሩ መጨረሻ ላይ በተነበበው መጽሐፉ መሰረት አንድ ምሽት ላይ live ነጻ የስልጠና ጊዜና የጥያቄና መልስ እድል ይሰጣችኋል፡፡

የንባብ ወር፡- ሕዳር፣ 2018
ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ፡- “የመኖር አቅም” (አዲስ መጽሐፍ)

ይህንን Book Club ለመቀላቀል፡- በዚህ 👉 @DrEyobmamo የቴሌግራም አድራሻ (user name) inbox በማድረግ ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ሙሉ መረጃ ይላክላችኋል፡፡
37👍8🎉2🔥1
2025/10/29 07:53:54
Back to Top
HTML Embed Code: