እኔ’ምለው
እስቲ በእናንተ ምክንያት . . .
• ቤተሰባችሁ አይበጥበጥ!
• ትዳራችሁ ሰላም አይጣ!
• ስራ ቦታችሁ አይተራመስ!
• የአካባቢያችሁ ኗሪዎችና ጎረቤቶቻችሁ አይረባበሹ!
እስቲ የሰላም ሰዎች ሁኑ!
እስቲ ነገርን ማሻሻል ባትችሉ እንኳን፣ ቢያንስ አታባብሱት!
ፈጣሪ የሰላም ሰው ያድርጋችሁ!
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

❤152👍67🔥9🎉2😁1
በስሜት ብልህነት ልቀን ስንገኝ . . .
ሁለት ምልክቶች ይታዩብናል
1. ስሜታችንን እንደመጣ አንለቀውም
2. ስሜታችንን ካለልክ አናፍነውም
በስሜት ብልህነት የበሰሉ ሰዎች አንድ ስሜት ሲሰማቸው እንደመጣ ከመልቀቅም ስሜቱን አምቆ ከመያዝና ከማፈንም ራሳቸውን የሚጠብቁ ናቸው፡፡
ስሜታችንን እንደመጣ የመልቀቅ ሁኔታ
በስሜት ብልህነት ስንበስል ትክክለኛውን ስሜት፣ በትክክለኛው ሰው ላይ፣ ቦታ፣ ጊዜ እና መጠን መግለጥን እንለማመዳለን፡፡
የዚህ ልምምድ ጉድለት በአንድ በኩል በራሳችን ላይ ያለንን አመለካከት የወረደ ሲያደርገው፣ በሌላ በኩል ደግሞ ከሌሎች ሰዎች ጋር እንደተጋጨንና በውጥረት ውስጥ እንድንኖር ያደርገናል፡፡
ስሜታችንን አጉል የማፈን ሁኔታ
በስሜት ብልህነት ስንበስል ትክክለኛውን ምላሽ ለመስጠት በሚስችነለን መልኩ ለስሜታችን ተገቢውን ጊዜ እንደጠዋለን እንጂ አፍነን አንይዘውም፡፡
የዚህ ልምምድ ጉድለት በአንድ በኩል ውስጣችን እንዲጎዳ ሲያደርገው፣ በሌላ በኩል ደግሞ ተጠራቅሞ ሲፈነዳ ሰዎች አጉል ስሜታዊ እንደሆንን በማሰብ ጥፋተኛ እንደሆንን እንዲያስቡ ያደርጋል፡፡
በዚህ ርእስ ላይ የበለጠ ግንዛቤ በማግኘት ስኬታማ ጉዞ ለመጀመር የሚያስችላችሁ ስልጠና ተዘጋጅቶላችኋል፡፡
የስልጠው ርእስ፡- “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል
@DrEyobmamo

👍72❤18
የመገፋት ፍርሃት (ክፍል ሁለት)
(“የመገፋት ሕመም” ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ አዲስ መጽሐፍ የተቀነጨበ)
መገፋትን በመፍራት የሚኖር ሰው በእስራት ውስጥ እንዳለ ሊገነዘብ ይገባዋል፡፡ በተቃራኒው ደግሞ መገፋትን ከመፍራት ይልቅ እውነታውን በመጋፈጥ የሚሆነውን ነገር ሁሉ ለትምህርትና ለጥንካሬ የሚጠቀም ሰው ከአንዱ የልህቀት ደረጃ ወደሌላኛው በመሸጋገር ይዘልቃል፡፡
ምናልባት በሕይወትህ ይህ የመገፋት ፍርሃት ጠንቅ መኖሩንና አለመኖሩን የማወቅ ጉጉት ካደረብህ፣ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች ለራስ-በራስ ምርመራ መጠቀም ትችላለህ፡፡
1. አስመሳይነት
ገና ለገና ተቀባይነት አጣለሁና እገፋለሁ ብለን ስናስብ ከሚታዩብን ባህሪያቶች አንዱና ቀዳማዊው፣ እውነተኛው ማንነታችንን የመለወጥና ያልሆንነውን ሆነን ለመገኘት የመጣጣር ሁኔታ ነው፡፡ እውነተኛ ማንነታቸውን ብናሳይ ልንገለል እንደምንችል ስለምናስብ ተቀባይነት ይኖረዋል ብለን የምናስበውን ሁኔታና “ማንነት” ማሳየት እንፈልጋለን፡፡ ይህ ደግሞ እጅግ አድካሚ ከመሆኑም ባሻገር ወደከሰረ ሕይወት ይመራናል፡፡
2. ሰዎችን ለማስደሰት መጣጣር
ልክ አንድን ህመም ወይም ስቃይ ለማስወገድ የምንችለውን እንደምናደርግ ሁሉ፣ መገፋትን አጥብቀው የሚፈሩ ሰዎች ያንን መገፋትንና መገለልን ለማስወገድ ሲሉ ምንም ነገር ከማድረግ አይመለሱም፡፡ ስለዚህም፣ ተቀባይነት አጣለሁ ብለው በሚሰጉት አካባቢ ሲሆኑ በዚያ ያሉትን ሰዎች የሚስያደስታቸውን ነገር ሁሉ ብናደርግላቸው ይቀበሉናል ብለው ስለሚስቡ ይህንና ያንን በማድረግ ይጦዛሉ፡፡
ይህ ጡዘት ግን በፍጹም ስኬታማ ሲሆን ታይቶ አይታወቅም፡፡
ከምክንያቶቹ አንዱ፣ ብዙውን ጊዜ በመገፋት ፍርሃትና ሰዎችን በማስደሰት ጡዘት ድርብ ጫና ስንታወር ሰዎችን ለማስደሰት የምናደርጋቸው ነገሮች እንዲያውም ሰዎቹን ሊያበሳጫቸው ስለሚችል ነው፡፡ ያም ሆነ ይህ፣ ሁኔታውን ከራሳችን አንጻር ስንመለከተው ሰዎችን ከማስደሰት ብቻ የተነሳ እንቅስቃሴ መጨረሻው አክሳሪ ነው፡፡
ይቀጥላል . . .

Telegram
Dr. Eyob Mamo
Life skill development!
You can contact me
@DrEyobmamo
You can contact me
@DrEyobmamo
❤57👍56🎉5🔥3
Forwarded from Dr. Eyob Mamo
ትምህርቱ በ voice ቅጂ እና በ note!
ከመጋቢት 25 እስከ ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች) በሚሰጠው ስልጠና ለመሳተፍ በርካቶች በመመዝገብ ላይ ናቸው፡፡
ምናልባት በአንዱ ምሽት ሳልሳተፍ ብቀርስ ብላችሁ ስጋት አይግባችሁ፡፡ የየእለቱ ስልጠና ሙሉ voice ቅጂ እና ሙሉ note ይዘጋጃል፡፡
የስልጠው ርእስ፡- “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል
@DrEyobmamo
ከመጋቢት 25 እስከ ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች) በሚሰጠው ስልጠና ለመሳተፍ በርካቶች በመመዝገብ ላይ ናቸው፡፡
ምናልባት በአንዱ ምሽት ሳልሳተፍ ብቀርስ ብላችሁ ስጋት አይግባችሁ፡፡ የየእለቱ ስልጠና ሙሉ voice ቅጂ እና ሙሉ note ይዘጋጃል፡፡
የስልጠው ርእስ፡- “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል
@DrEyobmamo
👍66❤26
ስሌት እና ስሜት
በየእለቱ የሚያጋጥሙንን ሁታዎች አያያዛችን ከእነዚህ ከሁለት አያልፍም፡፡
1. በስሌት
ለአንድ ሁኔታ ከስሌት በመነሳት ስንይዘው የነገሩን መነሻና አውድ፣ እንዲሁም ግራና ቀኙን በሚገባ በማየትና በማስላት አቃራረባችን ሊያስትለው ከሚችለው ውጤት አንጻር መንቀሳቀስ ማለት ነው፡፡
ይህንን አይቱን አቀራረብ ነቃ ብሎ በማሰብ የሚሰጥ (proactive response) አቀራረብ ነው፡፡ አንድ ሰው በተከሰተው ነገር ላይ ንቁ የሆነና ሁሉን ጎን ያገናዘበ ምላሽ ሲሰጥ ማለት ነው፡፡
2. በስሜት
ለአንድ ሁኔታ በስሜት ምላሽ መስጠት ማለት ገና ሁኔታው እንደተከሰተ የሚታየንንና የሚሰማንን ነገር እንደወረደና ምላሻችን ሊያስከትል የሚችለውን ውጤት ባለማስላት ምላሽ መስጠት ማለት ነው፡፡
ይህንን አይቱን አቀራረብ የመጣውን ምላሽ በማንጸባረቅ የሚሰጥ (reactive response) አቀራረብ ነው፡፡ አንድ ሰው በተከሰተው ነገር ላይ ምንም ሳያስብበት በደመ-ነፍስ ምላሽ ሲሰጥ ማለት ነው፡፡
አብዛኛዎቹ (ምናልባትም ሁሉም) ውጤታቸው ያላማሩ ሁኔታዎቻችንን ካሰብናቸው ከሁለተኛው የምላሽ አሰጣጥ ልምምድ የሚመነጩ ናቸው፡፡ ለዚህ ነው በስሜት ብልህነት የመብሰል ጉዳይ ወሳኝ የሆነው፡፡
በዚህ ርእስ ላይ የበለጠ ግንዛቤ ለማዳበር የተዘጋጀላችሁን ስልጠና መረጃ በፖስተሩ ላይ ይመልከቱ፡፡
መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል

👍86❤23😱1
የመገፋት ፍርሃት (ክፍል ሶስት)
(“የመገፋት ሕመም” ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ አዲስ መጽሐፍ የተቀነጨበ)
ባለፈው ክፍል መገፋትን የሚፈራ ሰው የሚገልጣቸውን ሁለት ባህሪያ ተመልክተናል፡፡ በዛሬው ደግሞ ሁለት ተጨማሪ ምልክቶችን እንመለከታለን
3. ልል የሆነ አቀራረብ
መገፋትን የሚፈሩ ሰዎች በፍጹም አቋምን መግለጽ አይወዱም፡፡ ይህ አቋምን ያለመግለጽ ሁኔታ የመጣው የትኛው አቋማቸው ሊያስገፋቸው እንደሚችል ስለማያውቁት ነው፡፡ ስለዚህም፣ ልል የሆነና አቋም-የለሽ ሁኔታን ይዘው ከቀረቡ በኋላ ሁኔታውን አይተው ተቀባይነት ያላገኙ ሲመስላቸው የመገፋትን ስሜት ላለማግኘት ሲሉ አቋምና አቀራረብ ይቀይራሉ፡፡
ይህ አቋም የለሽ ዝንባሌያቸው ግን ይልቁንም በባሰ ሁኔታ ተቀባይነት እንዲያጡ እንደሚደርጋቸው አያስቡትም፡፡ በተጨማሪም፣ ቀስ በቀስ ፍላጎትን ለመግለጽ መፍራት፣ ቀና ብሎ መናገርን አለመቻል፣ እየተጎዱ እንኳን የግልን ነገር መተውና የመሳሰሉትን ጉዳታቸው ረጅም ርቀት ሊጓዝ የሚችሉ ዝንባሌዎችን ማዳበር ይጀምራሉ፡፡
4. የሰዎችን አጉል ባህሪይ መሸከም
መገፋትን አጥብቆ የሚፈራ ሰው በምንም አይነት መልኩ የመገለልንና የመጣልን ስሜት ማስተናገድ አይፈልግም፡፡ ይህንን ሁኔታ እውን ለማድረግ ደግሞ ከሚሰራቸው ስህተቶች አንዱ የሰዎችን አጉል ባህሪይ በመሸከም የሰዎች ቁጥጥር ሰለባ መሆን ነው፡፡
ሰዎች መስመራቸውን ሲስቱ፣ ስብእናውን የሚጋፋ ነገር ሲያደርጉና እንደፈለጉ ሲቆጣጠሩት እያወቀና ያንንም ነገር ማስቆም እንዳለበት በሚገባ እየገባው እንኳን እርምጃ አይወስድም፡፡ ምክንያቱም፣ ሰዎቹን ከሞገታቸውና ከተጋፈጣቸው ከሕይወታቸው ሊያገልሉት ወይም ሊገፉት እንደሚችሉ ስለሚያስብ ነው፡፡ እንደዚህ አይነቱ ሰው በመገፋት ስሜት ውስጥ የማለፍን ሁኔታ ከመሸከም የሰዎችን አጉል ባህሪይ መሸከም እንደሚቀል የማሰብ ዝንባሌ አለው፡፡
በሌላ ሃሳብ እስክመለስ ድረስ ሰላም ሁኑልኝ
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
(“የመገፋት ሕመም” ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ አዲስ መጽሐፍ የተቀነጨበ)
ባለፈው ክፍል መገፋትን የሚፈራ ሰው የሚገልጣቸውን ሁለት ባህሪያ ተመልክተናል፡፡ በዛሬው ደግሞ ሁለት ተጨማሪ ምልክቶችን እንመለከታለን
3. ልል የሆነ አቀራረብ
መገፋትን የሚፈሩ ሰዎች በፍጹም አቋምን መግለጽ አይወዱም፡፡ ይህ አቋምን ያለመግለጽ ሁኔታ የመጣው የትኛው አቋማቸው ሊያስገፋቸው እንደሚችል ስለማያውቁት ነው፡፡ ስለዚህም፣ ልል የሆነና አቋም-የለሽ ሁኔታን ይዘው ከቀረቡ በኋላ ሁኔታውን አይተው ተቀባይነት ያላገኙ ሲመስላቸው የመገፋትን ስሜት ላለማግኘት ሲሉ አቋምና አቀራረብ ይቀይራሉ፡፡
ይህ አቋም የለሽ ዝንባሌያቸው ግን ይልቁንም በባሰ ሁኔታ ተቀባይነት እንዲያጡ እንደሚደርጋቸው አያስቡትም፡፡ በተጨማሪም፣ ቀስ በቀስ ፍላጎትን ለመግለጽ መፍራት፣ ቀና ብሎ መናገርን አለመቻል፣ እየተጎዱ እንኳን የግልን ነገር መተውና የመሳሰሉትን ጉዳታቸው ረጅም ርቀት ሊጓዝ የሚችሉ ዝንባሌዎችን ማዳበር ይጀምራሉ፡፡
4. የሰዎችን አጉል ባህሪይ መሸከም
መገፋትን አጥብቆ የሚፈራ ሰው በምንም አይነት መልኩ የመገለልንና የመጣልን ስሜት ማስተናገድ አይፈልግም፡፡ ይህንን ሁኔታ እውን ለማድረግ ደግሞ ከሚሰራቸው ስህተቶች አንዱ የሰዎችን አጉል ባህሪይ በመሸከም የሰዎች ቁጥጥር ሰለባ መሆን ነው፡፡
ሰዎች መስመራቸውን ሲስቱ፣ ስብእናውን የሚጋፋ ነገር ሲያደርጉና እንደፈለጉ ሲቆጣጠሩት እያወቀና ያንንም ነገር ማስቆም እንዳለበት በሚገባ እየገባው እንኳን እርምጃ አይወስድም፡፡ ምክንያቱም፣ ሰዎቹን ከሞገታቸውና ከተጋፈጣቸው ከሕይወታቸው ሊያገልሉት ወይም ሊገፉት እንደሚችሉ ስለሚያስብ ነው፡፡ እንደዚህ አይነቱ ሰው በመገፋት ስሜት ውስጥ የማለፍን ሁኔታ ከመሸከም የሰዎችን አጉል ባህሪይ መሸከም እንደሚቀል የማሰብ ዝንባሌ አለው፡፡
በሌላ ሃሳብ እስክመለስ ድረስ ሰላም ሁኑልኝ
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
Telegram
Dr. Eyob Mamo
Life skill development!
You can contact me
@DrEyobmamo
You can contact me
@DrEyobmamo
👍83❤23🔥1
ላለፉት ሁለት ቀናት እና ዛሬ የስሜታችን ዘርፍ የሆነውን የመገፋት ጉዳይ ተመልክተናል፡፡ ይህ ሁኔታ ቁጥራቸው እጅግ ብዙ የሆኑ ሰዎች የሚታገሉት ችግር ነው፡፡ አብዛኛው የመገፋት ጠባሳ ከልጅነት ጥቃትና ስቃይ (childhood trauma) ጋር ይነካካል፡፡
ሰሞኑን ለመውሰድ በመዘጋጀት ላይ ያለነው ስልጠና በዚህ ጉዳይ ላይ እጅግ ጠቃሚነት ስላለው፣ ከዚህ ጽሑፍ ጋር ተያይዞ የተለጠፈውን ፖሰተር በመመልከት መረጃውን ያግኙ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገልጹ መረጃው ይላክሎታል

❤35👍23🔥2
ይህ ሁኔታ ምን ይባላል ?!
1. ፍቅር እፈልጋለሁ፣ መቀራረብ ሲፈጠር ግን ፍርሃት ፍርሃት ይለኛል፡፡ ስዚህ፣ ከሰዎች ጋር ግንኙትን በጣም ብፈልግም፣ አንድ ሰው ስሜቱን ሲገልጽና ሲቀርበኝ ስለምጨናነቅ፣ ከመቅረብ ይልቅ ስርቅ ራሴን አገኘዋለሁ፡፡
2. ሰዎች ሲቀርቡኝ ሁኔታውን ስለምፈራው ለራሴ በቂ ምክንያት ለመስጠትና ለመራቅ እንዲመቸኝ ጉድለታቸው ላይ በማተኮር እርቃቸዋለሁ፡፡ በቀላሉ ሊታለፉ የሚችሉ ሁኔታዎችን እንደ ትልቅ ነገር በመቁጠርና በማጋነን ላለመቅረብ በቂ ምክንያት እፈጥራለሁ፡፡
3. ከሰዎች ጋር ተቀራርቤ ግንኙነቱ በጥሩ ሁኔታ ሲሄድ፣ ራሴን አሳልፌ ከሰጠሁ የምጎዳ ስለሚመስኝና ስለምፈራ እቆጠባለሁ፡፡ አንዳንዴሞ ካለምንም ምክንያት እየጠፋው እመለሳሁ፣ ወይም ደግሞ አላስፈላጊ የአለመግባባት ሁኔታዎች በመፍጠር ግንኙነቱን እበጠብጠዋለሁ፡፡
4. ግንኙነቱ serious እየሆነ የመሄዱን ሁኔታ በውስጠ-ህሊናዬና ለእኔ በማይገባኝ ሁኔታ ስለምፈራው ወይም ግንኙነቱ ድንገት ካልሰራ የሚል ሃሳብ ከውስጤ ስለማይጠፋ ልቀጥል የማልችልበትን ምክንያት ለመጠባበቂያ ሳሰብ ወይም ለሰዎቹ ስነግር ራሴን አገኘዋለሁ፡፡
5. ከሰዎች ጋር የስሜት ቀረቤታ ሲፈጠር ለእነሱ ስሜት የመጠንቀቅና ምላሽ የመስጠት ሁኔታ ከአቅሜ በላይ ሊሆን እንደሚችል ስለማስብ በቀረቡኝ ቁጥር እርቃቸዋለሁ፡፡
ይህ ሁኔታ “avoidant attachment style” ይባላል፡፡ አንድ ሰው ከሌላ ሰው ጋር የመቀራረብን ፍላጎት ይዞ ከዚያው ጋር የመራቅን ዝንባሌና ልምምድ በመለማመድ ሄደት መለስ፣ ገባ ወጣ ሲል ማለት ነው፡፡
ይህ ልምምድና ዝንባሌ ከተዛባ የስሜት (የስነ-ልቦና) ሁኔታ የመነጨ በመሆኑ መስመር ሊይዝ ይገባዋል፡፡ አለዚያ ትርጉም ያለው ግንኙነት ሳይፈጥሩ አመታትን የማቃጠል ውጤት ይኖረዋል፡፡
ከዚህ አይነቱ ቀውስ ለመዳን በስሜታችሁ ላይ መስራት የግድ ነው፡፡ ለዚህም የሚያግዛችሁ ስልጠና ተዘጋጅቷል፡፡
የስልጠው ርእስ፡- “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል
@DrEyobmamo
1. ፍቅር እፈልጋለሁ፣ መቀራረብ ሲፈጠር ግን ፍርሃት ፍርሃት ይለኛል፡፡ ስዚህ፣ ከሰዎች ጋር ግንኙትን በጣም ብፈልግም፣ አንድ ሰው ስሜቱን ሲገልጽና ሲቀርበኝ ስለምጨናነቅ፣ ከመቅረብ ይልቅ ስርቅ ራሴን አገኘዋለሁ፡፡
2. ሰዎች ሲቀርቡኝ ሁኔታውን ስለምፈራው ለራሴ በቂ ምክንያት ለመስጠትና ለመራቅ እንዲመቸኝ ጉድለታቸው ላይ በማተኮር እርቃቸዋለሁ፡፡ በቀላሉ ሊታለፉ የሚችሉ ሁኔታዎችን እንደ ትልቅ ነገር በመቁጠርና በማጋነን ላለመቅረብ በቂ ምክንያት እፈጥራለሁ፡፡
3. ከሰዎች ጋር ተቀራርቤ ግንኙነቱ በጥሩ ሁኔታ ሲሄድ፣ ራሴን አሳልፌ ከሰጠሁ የምጎዳ ስለሚመስኝና ስለምፈራ እቆጠባለሁ፡፡ አንዳንዴሞ ካለምንም ምክንያት እየጠፋው እመለሳሁ፣ ወይም ደግሞ አላስፈላጊ የአለመግባባት ሁኔታዎች በመፍጠር ግንኙነቱን እበጠብጠዋለሁ፡፡
4. ግንኙነቱ serious እየሆነ የመሄዱን ሁኔታ በውስጠ-ህሊናዬና ለእኔ በማይገባኝ ሁኔታ ስለምፈራው ወይም ግንኙነቱ ድንገት ካልሰራ የሚል ሃሳብ ከውስጤ ስለማይጠፋ ልቀጥል የማልችልበትን ምክንያት ለመጠባበቂያ ሳሰብ ወይም ለሰዎቹ ስነግር ራሴን አገኘዋለሁ፡፡
5. ከሰዎች ጋር የስሜት ቀረቤታ ሲፈጠር ለእነሱ ስሜት የመጠንቀቅና ምላሽ የመስጠት ሁኔታ ከአቅሜ በላይ ሊሆን እንደሚችል ስለማስብ በቀረቡኝ ቁጥር እርቃቸዋለሁ፡፡
ይህ ሁኔታ “avoidant attachment style” ይባላል፡፡ አንድ ሰው ከሌላ ሰው ጋር የመቀራረብን ፍላጎት ይዞ ከዚያው ጋር የመራቅን ዝንባሌና ልምምድ በመለማመድ ሄደት መለስ፣ ገባ ወጣ ሲል ማለት ነው፡፡
ይህ ልምምድና ዝንባሌ ከተዛባ የስሜት (የስነ-ልቦና) ሁኔታ የመነጨ በመሆኑ መስመር ሊይዝ ይገባዋል፡፡ አለዚያ ትርጉም ያለው ግንኙነት ሳይፈጥሩ አመታትን የማቃጠል ውጤት ይኖረዋል፡፡
ከዚህ አይነቱ ቀውስ ለመዳን በስሜታችሁ ላይ መስራት የግድ ነው፡፡ ለዚህም የሚያግዛችሁ ስልጠና ተዘጋጅቷል፡፡
የስልጠው ርእስ፡- “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል
@DrEyobmamo
👍109❤35🔥5😱1
የስኬታማዎች እና የስኬተ-ቢሶች ልዩነት
በአንድ ዘርፍ አቅጣጫ ስኬታማ ሰዎች፣ ስኬታማ ከሆኑበት ምክንያቶች አንዱ ስኬተ-ቢሶቹ አንዳንድ ጊዜ የሚያደርጉትን ነገር እነሱ ሁልጊዜ በማድረጋቸው ምክንያት ነው፡፡
እኔና እናንተ አንዳንድ ጊዜ እንሮጥ ይሆናል፣ ይህ የአንዳንድ ጊዜ ሩጫችን ግን በሩጫ ውድድር ስኬታማ አያደርገንም፡፡ እነዛኞቹ ግን በየቀኑ በመሮጣቸው ምክንያት በሩጫው መስክ ወደስኬታማነት አልፈው ይሄዳሉ፡፡
አንዳንድ ጊዜ በሚያነቡትና ዘወት በሚያነቡት ሰዎች መካከል፣ አንዳንድ ጊዜ በሚሞክሩትና ዘወትር አዳዲስ ነገር ከመሞከር በማያርፉት መካከል፣ አንዳንድ ጊዜ ለጤንነታቸው በሚጠነቀቁትና ዘወትር በሚጠነቀቁት መካከል፣ ከፍቅረኛቸው ወይም ከትዳር አጋራቸው ጋር አንዳንድ ጊዜ በሚወያዩትና ውይይወትን የዘወትር ልምምዳቸው ባደረጉ ሰዎች መካከል . . . ያለው ልዩነት አንዳንድ ጊዜ ከማድረግ የሚመጣ ደካማ ውጤትና ዘወትር ከማድረግ የሚመጣ ብርቱ ውጤት ነው፡፡
ስኬታማ ለመሆን የምንፈልግበትን የሕይወትህን መስክ በሚገባ እንመልከታቸውና ተግባሮቻችንን ምን ያህል እየደጋገምናቸው እንደምናደርጋቸው እናስበው፡፡
ሳንሰለች በምንደጋግማቸው ነገሮች ላይ ስኬታማ መሆናችን አይቀርም፡፡ አንዳንድ ጊዜ እና አልፎ አልፎ እንደ “ሙዳችን” በምናደርጋቸው ነገሮች ላይ ደግሞ ስኬተ-ቢስ ሆነንና ዘወትር፣ “ለምን?” በማለት እንደጠየቅን እንኖራለን፡፡
• ስኬታማ መሆን የምትፈልጉበትን መስክ እወቁ፡፡
• ያንን የለያችሁትን መስክ ስኬታማ የሚያደርጉ ልምምዶችን ለዩ፡፡
• እነዚህን የለያችኋቸውን ልምምዶች ለመጀመር ራሳችሁን አዘጋጁና ጀምሩ፡፡
• የጀመራችሁትን ነገር በዲሲፕሊን ራሳችሁን በማስገደደ ልማድ እስከሚሆን ድረስ አታቁሙት፡፡

👍105❤47🔥4
አንድ ሳምንት ብቻ ቀረው!
“የስሜት ብልህነት” (EQ) በሚል ርእስ ስር የተዘጋጀውና በርካቶች በመመዝገብ እየተዘጋጁ ያሉበት ስልጠና የዛሬ ሳምንት ይጀምራል፡፡
ለመረጃው ፖስተሩን ይመልከቱ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገልጹ መረጃው ይላክሎታል፡፡

👍39❤13
Of course በስሜቴ ብልህ ነኝ!
Of course በስሜቴ ብልህ ነኝ! - ሰዎች የሚነግሩኝን መስማት ብቻ ሳይሆን የየእለት ተግባራቸውን በማየት አቀራረቤን አስተካክላለሁ፡፡
Of course በስሜቴ ብልህ ነኝ! ለሚሰማኝ ስሜት ወዲያው ምላሽ ከመስጠት ይልቅ ጊዜን ወስጄ አስብበታለሁ፡፡
Of course በስሜቴ ብልህ ነኝ! የወደፊት ሕይወቴ የተሻለ እንዲሆን ዛሬ ጊዜያዊ ደስታ የሚሰጠኝን ነገር “ይቆይልኝ” በማለት ዓላማዬ ላይ አተኩራለሁ፡፡
Of course በስሜቴ ብልህ ነኝ! የማስባቸው ሃሳቦች በስሜቴ ላይ ተጽእኖ እንዳላቸው ስለማውቅ ስለማሰላስላቸው ነገሮች እጠነቀቃለሁ፡፡
Of course በስሜቴ ብልህ ነኝ! ሰዎች ለራሳቸው ደስተኛነት ሃላፊነቱ የራሳቸው እንደሆነ ስለማውቅ ያገኘሁትን ሰው ሁሉ ለማስደሰት በመሯሯጥ ጊዜዬን፣ ጉልበቴንና ገንዘቤን አላባክንም፡፡
Of course በስሜቴ ብልህ ነኝ! ያለኝን አመለካከት እና አቋም ለሰዎች ግልጽ የማድረግን አስፈላጊነት በሚገባ ስለተገነዘብኩ ያንን እለማመዳለሁ፡፡
Of course በስሜቴ ብልህ ነኝ! ገና ለገና የግንኙነት ውጥረት ይፈጠራል በሚል መሸከም የሌለብኝን ነገር ሁሉ እየተሸክምኩ ራሴን ለውስጥ ውጥረት አጋልጬ አልሰጥም፡፡
Of course በስሜቴ ብልህ ነኝ! ከእያንዳንዱ ስኬቴም ሆነ ስህተቴ ትምህርትን እየወሰድኩ ወደ ፊት እገሰግሳለሁ፡፡
በስሜት ብልህነት (EQ) በሚገባ ለመብሰል የሚረዳችሁን ስልጠና ለመከታተል መረጃውን ተያይዞ ከቀረበው ፖስተር ላይ ያግኙ፡፡

👍114❤31🔥4😁4
የተማርነውን ነገር ማስታወስ ከፈለግን . . .
አንድን ነገር መማርና ያንን የተማርነውን ነገር ማሰታወስ ሁለት የተለያዩ ልምምዶች ናቸው፡፡
አንዳንድ ሰዎች የተማሩትን ነገር ደግመው የማስታወስ ብቃት እንደሌላቸው ሲናገሩ ይደመጣሉ፡፡ ያነባሉ፣ ነገር ግን ያነበቡት ትዝም አይላቸው፡፡ ይሰለጥናሉ፣ ሆኖም የሰለጠኑት ነገር ከእነሱ ጋር አይቆይም፡፡
በጥቅሉ ስናስቀምጠው ትምህርትን በሁለት ነገሮች አንማራለን፡- 1) በልምምድ፣ 2) በግል ጥረት ወይም በሰዎች አስተማሪነት በማጥናት፡፡
አንድን እውቀት የቀሰምንበት መንገድ ያም ሆነ ይህ ዋናው ቁም ነገሩ አብሮን መቆየቱና ተግባራዊ ወደመሆን መሻገሩ ነው፡፡ አንድ ትምህርት ከእኛ እንዲከርምና ፍሬን እንዲያፈራ ከፈለግን፡-
1. የተማርነውን ነገር ወዲያው በተግባር መግለጽ
አንድን የተማርከለውን ነገር መተግበራችን የሚያመለክተው ተግባራዊ የሆንን ሰዎች መሆናችንንና የተማርነውን እውቀት በሚገባ እንደምናምንበት ነው፡፡ ያላመንንበትን እውቀት ወደ ተግባር የመቀየር ፍላጎቱ ስለሌለን ማለት ነው፡፡
ስለዚህ፣ አንድን ነገር ከተማርን በኋላ የሚቀጥለው ሃላፊነታችን ያንን የተማርነውን ነገር ወደ ተግባር የምንለውጥበትን መንገድ በመፈለግ መለማመድ ነው፡፡
2. የተማርነውን ነገር ለሌሎች ማስተማር
አንድን የተማርነውን ነገር በክፍያም ሆነ በነጻ ለሌላው ሰው ማስተማራችን የሚያመለክተው ወገን ወዳድና ለሕብረተሰብህ አሳቢ መሆናችንን ነው፡፡ እውቀታችን ለሌሎች የመድረሱ ጉዳይ በሚገባ ሲያሳስበን ብቻ ለሌሎ ሰዎች አናስተምረውም፡፡
ስለዚህ፣ አንድን ነገር ከተማርን በኋላ የሚቀጥለው ሃላፊነታችን ያንን የተማርነውን ነገር ለሌሎች የምናስተምርበትንና በእነሱ ላይ መልካም ተጽእኖ የምናሳድርበትን መንገድ በመፈለግ ያንን ማድረግ ነው፡፡
የተማርነውን በተግባር መለማመድና ለሌሎች ማጋራት ይህ ነው የማይባል ዝግጁነትና ተቀባይነት ይሰጠናል፡፡
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
አንድን ነገር መማርና ያንን የተማርነውን ነገር ማሰታወስ ሁለት የተለያዩ ልምምዶች ናቸው፡፡
አንዳንድ ሰዎች የተማሩትን ነገር ደግመው የማስታወስ ብቃት እንደሌላቸው ሲናገሩ ይደመጣሉ፡፡ ያነባሉ፣ ነገር ግን ያነበቡት ትዝም አይላቸው፡፡ ይሰለጥናሉ፣ ሆኖም የሰለጠኑት ነገር ከእነሱ ጋር አይቆይም፡፡
በጥቅሉ ስናስቀምጠው ትምህርትን በሁለት ነገሮች አንማራለን፡- 1) በልምምድ፣ 2) በግል ጥረት ወይም በሰዎች አስተማሪነት በማጥናት፡፡
አንድን እውቀት የቀሰምንበት መንገድ ያም ሆነ ይህ ዋናው ቁም ነገሩ አብሮን መቆየቱና ተግባራዊ ወደመሆን መሻገሩ ነው፡፡ አንድ ትምህርት ከእኛ እንዲከርምና ፍሬን እንዲያፈራ ከፈለግን፡-
1. የተማርነውን ነገር ወዲያው በተግባር መግለጽ
አንድን የተማርከለውን ነገር መተግበራችን የሚያመለክተው ተግባራዊ የሆንን ሰዎች መሆናችንንና የተማርነውን እውቀት በሚገባ እንደምናምንበት ነው፡፡ ያላመንንበትን እውቀት ወደ ተግባር የመቀየር ፍላጎቱ ስለሌለን ማለት ነው፡፡
ስለዚህ፣ አንድን ነገር ከተማርን በኋላ የሚቀጥለው ሃላፊነታችን ያንን የተማርነውን ነገር ወደ ተግባር የምንለውጥበትን መንገድ በመፈለግ መለማመድ ነው፡፡
2. የተማርነውን ነገር ለሌሎች ማስተማር
አንድን የተማርነውን ነገር በክፍያም ሆነ በነጻ ለሌላው ሰው ማስተማራችን የሚያመለክተው ወገን ወዳድና ለሕብረተሰብህ አሳቢ መሆናችንን ነው፡፡ እውቀታችን ለሌሎች የመድረሱ ጉዳይ በሚገባ ሲያሳስበን ብቻ ለሌሎ ሰዎች አናስተምረውም፡፡
ስለዚህ፣ አንድን ነገር ከተማርን በኋላ የሚቀጥለው ሃላፊነታችን ያንን የተማርነውን ነገር ለሌሎች የምናስተምርበትንና በእነሱ ላይ መልካም ተጽእኖ የምናሳድርበትን መንገድ በመፈለግ ያንን ማድረግ ነው፡፡
የተማርነውን በተግባር መለማመድና ለሌሎች ማጋራት ይህ ነው የማይባል ዝግጁነትና ተቀባይነት ይሰጠናል፡፡
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
Telegram
Dr. Eyob Mamo
Life skill development!
You can contact me
@DrEyobmamo
You can contact me
@DrEyobmamo
❤65👍54🔥1😁1
Forwarded from Dr. Eyob Mamo
"በእውነቱ ሁለት አእምሮዎች አሉን፣ አንዱ የሚያስብ (one that thinks) እና አንድ የሚሰማው (one that feels)" – Daniel Goleman
አንደኛው የስሜት ብልህነት ነው፡፡ በእንግሊዝኛው “emotional quotient” (EQ) በመባል ይታወቃል፡፡
ሁለተኛው የአእምሮ ብልህነት ነው፡፡ በእንግሊዝኛው “intelligence quotient” (IQ) በመባል ይታወቃል፡፡
• ጥናቶች እንደሚነግሩን ከሆነ በስራም ሆነ በማንኛውም የማህበራዊ ኑሮ 80 በመቶው ስኬታችን የሚመጣው ከስሜት ብልህነት (Soft Skills) ነው፡፡
• የአእምሮ ብልህነት (Hard Skills) የሚሰጠን የስኬት መጠን ግን 20 በመቶ ብቻ ነው፡፡
• በሌላ አባባል ከፍ ያለ የአእምሮ ብልህነት (IQ) ኖሮንና አእምሯችን በብዙ እውቀት ተሞልቶ ሳለ፣ ስሜታዊ ብልህነት ከሌለን የራሳችንንና የሌሎች ሰዎችን ስሜት አያያዝ ካላወቅህበት የአእምሮ እውቀትህ ብቻውን የትም አያደርሰንም፡፡
በዚህ ርእስ ላይ የበለጠ ግንዛቤ በማግኘት ስኬታማ ጉዞ ለመጀመር የሚያስችላችሁ ስልጠና ተዘጋጅቶላችኋል፡፡
የስልጠው ርእስ፡- “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል
@DrEyobmamo
አንደኛው የስሜት ብልህነት ነው፡፡ በእንግሊዝኛው “emotional quotient” (EQ) በመባል ይታወቃል፡፡
ሁለተኛው የአእምሮ ብልህነት ነው፡፡ በእንግሊዝኛው “intelligence quotient” (IQ) በመባል ይታወቃል፡፡
• ጥናቶች እንደሚነግሩን ከሆነ በስራም ሆነ በማንኛውም የማህበራዊ ኑሮ 80 በመቶው ስኬታችን የሚመጣው ከስሜት ብልህነት (Soft Skills) ነው፡፡
• የአእምሮ ብልህነት (Hard Skills) የሚሰጠን የስኬት መጠን ግን 20 በመቶ ብቻ ነው፡፡
• በሌላ አባባል ከፍ ያለ የአእምሮ ብልህነት (IQ) ኖሮንና አእምሯችን በብዙ እውቀት ተሞልቶ ሳለ፣ ስሜታዊ ብልህነት ከሌለን የራሳችንንና የሌሎች ሰዎችን ስሜት አያያዝ ካላወቅህበት የአእምሮ እውቀትህ ብቻውን የትም አያደርሰንም፡፡
በዚህ ርእስ ላይ የበለጠ ግንዛቤ በማግኘት ስኬታማ ጉዞ ለመጀመር የሚያስችላችሁ ስልጠና ተዘጋጅቶላችኋል፡፡
የስልጠው ርእስ፡- “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል
@DrEyobmamo
👍44❤21
እሳቤያችሁን ሚዛናዊ አድርጉ!
ሃሳባችሁ ላይ ካልሰራችሁ ተጽእኖው ወደ ስሜታችሁ በመውረድ ወደማትፈልጉት ተግባር እና ልማድ ውስጥ ይጨምራችኋል፡፡
በዚህ ጉዳይ ላይ በመስራት እስከወዲያኛው ድረስ የተረጋጋ ማንነት እንዲኖራችሁ ከፈለጋችሁ፣ በእነዚህ በሁለት ነገሮች ላይ ለመስራት ሞክሩ፡፡
1. ራሳችሁ በራሳችሁ ላይ፣ “እንደዚህ ነኝ” ብላችሁ የምታስትን ሃሳብ ሚዛናዊ አድርጉ፡፡
በራሳችሁ ላይ ያላችሁ ግምት ከመጠን በላይ ከፍተኛ ሲሆን ወይም የዝቅተኝነት ስሜትን የሚያንጻበርቅ ሲሆን ከሰዎች ጋር ያላችሁን ግንኙት ቀስ በቀስ እያጣችሁት ትሄላችሁ፡፡ ሰዎች የሆናችሁትን ሆናችሁና ቀለል ብላችሁ ስትገኙ ነው የሚፈልጓችሁ፡፡
ከዚህም በተጨማሪ በራሳችሁ ላይ ያላችሁ እጅግ የወረደው ወይም ከልክ ያለፈ ከፍ ያለው አመለካከት ከተጨባጩ እውነታ ጋር እንድትተላለፉ ያደርጋችኋል፡፡ ነኝ ብላችሁ በምታስቡት ልክ ስትንቀሳቀሱ እውነታው እንደዚያ እንዳልሆነ መገንዘባችሁ አይቀርም፡፡
2. ሰዎች በእናንተ ላይ እንዳላቸው የሚመስላችሁን አመለካከታቸውን ሚዛናዊ አድርጉ፡፡
ሰዎች በእናንተ ላይ ያላቸውን አመለካከት እየገመታቸው ስትኖሩ የስሜት ቀውስ ውስጥ ትገባላችሁ፡፡ በተለይም ሰዎች እንደሚንቋችሁና ችላ እንደሚሏችሁ ማሰብን የመሰለ አደገኛ ሁኔታ የለም፡፡
ሰዎች በእናንተ ላይ ያላቸውን አመለካከት በፈለጉት መልክ የመቅረጽ መብት አላቸው፡፡ ያንንም መቆጣጠር አትችሉም፡፡ የሰዎች አመለካከት ደግሞ በአብዛኛው የሚያንጸባርቀው የእነሱን ንጽረተ-አለም እና አመጣጥ ነው፡፡ እሱን ተወት አድርጉትን በቻላችሁት መጠን ብቁ ማንነትን የመገንባት ስራ ላይ ተጠመዱ፡፡

👍77❤19😱1