Forwarded from Dr. Eyob Mamo
ከዶ/ር ኢዮብ ማሞ ጋር
በአካል በመገናኘት የግል Counseling, Mentorship, Coaching and Guidance ማግኘት እንደምትችሉ ታውቃላችሁ?
(በውጪ ሃገር ያላችሁም በTelegram and WhatsApp ከዚህ እድል ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ፡፡)
1. ያጋጠማችሁ ወቅታዊ አስቸጋሪ ሁኔታ ካለና በራሳችሁ ለመወጣት ስላቃታችሁ እገዛ ከፈለጋችሁ፣
2. የሕይወታችሁን ራእይ ወይም ዓላማ ባለማወቅ ከተወዛገባችሁና አቅጣጫን መያዝ ከፈለጋችሁ፣
3. ካለባችሁ አጉል ልማድ በመውጣ አዲስ ልማድን ማዳበር ካስቸገራችሁና ምክርና ድጋፍ ከፈለጋችሁ፣
4. መመለስ ያቃታችሁ የሕይወት ጥያቄዎች ከበዙባችሁና በአንድ ለአንድ ውይይት የመፍትሄ መንገድ ከፈለጋችሁ፣
5. በራሳችሁ መወጣት ያልቻላችሁት የተያዩ የስሜትና የስነ-ልቦና ጥያቄዎች ውስጥ እንዳላችሁ ከተሰማችሁና ከሁኔታው ለመውጣት ምክር ከፈለጋችሁ፣
ከግል በተጨማሪም ቁጥራችሁ ከአስር ባልበለጠ ሁኔታ በመሰባሰብ የGroup Coaching and Training ጥያቄም ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
በቴሌግራም @DrEyobmamo inbox በማድረግና በፌስቡክ መልእክት በመላክ ፍላጎታችሁን ማሳወቅ ትችላላቸሁ፡፡
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

👍40❤20
ስድስት ቀን ብቻ ቀረው!
“የስሜት ብልህነት” (EQ) በሚል ርእስ ስር የተዘጋጀውና በርካቶች በመመዝገብ እየተዘጋጁ ያሉበት ስልጠና የዛሬ ሳምንት ይጀምራል፡፡
ለመረጃው ፖስተሩን ይመልከቱ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገልጹ መረጃው ይላክሎታል፡፡
@DrEyobmamo

👍37❤5😁2
የስልጠና እድል!
የስልጠው ርእስ፡- “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል

👍37❤9
አምስት ቀን ብቻ ቀረው!
“የስሜት ብልህነት” (EQ) በሚል ርእስ ስር የተዘጋጀውና በርካቶች በመመዝገብ እየተዘጋጁ ያሉበት ስልጠና የፊታችን ሃሙስ ይጀምራል፡፡
ለመረጃው ፖስተሩን ይመልከቱ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገልጹ መረጃው ይላክሎታል፡፡
@DrEyobmamo
“የስሜት ብልህነት” (EQ) በሚል ርእስ ስር የተዘጋጀውና በርካቶች በመመዝገብ እየተዘጋጁ ያሉበት ስልጠና የፊታችን ሃሙስ ይጀምራል፡፡
ለመረጃው ፖስተሩን ይመልከቱ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገልጹ መረጃው ይላክሎታል፡፡
@DrEyobmamo
❤21👍14
Forwarded from Dr. Eyob Mamo
ትምህርቱ በ voice ቅጂ እና በ note!
ከመጋቢት 25 እስከ ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች) በሚሰጠው ስልጠና ለመሳተፍ በርካቶች በመመዝገብ ላይ ናቸው፡፡
ምናልባት በአንዱ ምሽት ሳልሳተፍ ብቀርስ ብላችሁ ስጋት አይግባችሁ፡፡ የየእለቱ ስልጠና ሙሉ voice ቅጂ እና ሙሉ note ይዘጋጃል፡፡
የስልጠው ርእስ፡- “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል
@DrEyobmamo
ከመጋቢት 25 እስከ ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች) በሚሰጠው ስልጠና ለመሳተፍ በርካቶች በመመዝገብ ላይ ናቸው፡፡
ምናልባት በአንዱ ምሽት ሳልሳተፍ ብቀርስ ብላችሁ ስጋት አይግባችሁ፡፡ የየእለቱ ስልጠና ሙሉ voice ቅጂ እና ሙሉ note ይዘጋጃል፡፡
የስልጠው ርእስ፡- “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል
@DrEyobmamo
❤33👍21
የሚያስፈልገን ምንድ ነው? (ካልታወቀ ምንጭ)
➡️ የሚያስፈልገን ተጨማሪ ጊዜ ሳይሆን ሃሳባችንን የበታተነውን ነገር መቀነስ ነው!
➡️ የሚያስፈልገን ተጨማሪ መነቃቃት ሳይሆን ተጨማሪ ዲሲፕሊን ነው!
➡️ የሚያስፈልገን ተጨማሪ አቅርቦት ሳይሆን የቀረበልንን ነገር በትክልል መጠቀምና ማሳደግ ነው!
➡️ የሚያስፈልገን ተጨማሪ እድል ሳይሆን እድሉ ሲገኝ የተዘጋጀ ማንነት ነው!
➡️ የሚያስፈልገን የበለጠ “ቢዚ” በመሆን መስራት ሳይሆን በበለጠ ጥበብና ትኩረት መስራት ነው!
➡️ የሚያስፈልገን ሁሉንም ነገር ማወቅ ሳይሆን ባወቅነው ነገር አቅጣጫ አንድን ነገር መጀመር ነው!
➡️ የሚያስፈልገን ተጨማሪ ወዳጅ ሳይሆን አጠገባችን ያሉትን ወዳጆቻችንን ማክበር እና መንከባከብ ነው!
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
➡️ የሚያስፈልገን ተጨማሪ ጊዜ ሳይሆን ሃሳባችንን የበታተነውን ነገር መቀነስ ነው!
➡️ የሚያስፈልገን ተጨማሪ መነቃቃት ሳይሆን ተጨማሪ ዲሲፕሊን ነው!
➡️ የሚያስፈልገን ተጨማሪ አቅርቦት ሳይሆን የቀረበልንን ነገር በትክልል መጠቀምና ማሳደግ ነው!
➡️ የሚያስፈልገን ተጨማሪ እድል ሳይሆን እድሉ ሲገኝ የተዘጋጀ ማንነት ነው!
➡️ የሚያስፈልገን የበለጠ “ቢዚ” በመሆን መስራት ሳይሆን በበለጠ ጥበብና ትኩረት መስራት ነው!
➡️ የሚያስፈልገን ሁሉንም ነገር ማወቅ ሳይሆን ባወቅነው ነገር አቅጣጫ አንድን ነገር መጀመር ነው!
➡️ የሚያስፈልገን ተጨማሪ ወዳጅ ሳይሆን አጠገባችን ያሉትን ወዳጆቻችንን ማክበር እና መንከባከብ ነው!
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
👍100❤45🔥13🤩2🎉1
ስልጠናው አራት ቀን ብቻ ቀረው!
ከመጋቢት 25 እስከ ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች) በሚሰጠው ስልጠና ለመሳተፍ በርካቶች በመመዝገብ ላይ ናቸው፡፡
ምናልባት በአንዱ ምሽት ሳልሳተፍ ብቀርስ ብላችሁ ስጋት አይግባችሁ፡፡ የየእለቱ ስልጠና ሙሉ voice ቅጂ እና ሙሉ note ይዘጋጃል፡፡
የስልጠው ርእስ፡- “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል
@DrEyobmamo
ከመጋቢት 25 እስከ ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች) በሚሰጠው ስልጠና ለመሳተፍ በርካቶች በመመዝገብ ላይ ናቸው፡፡
ምናልባት በአንዱ ምሽት ሳልሳተፍ ብቀርስ ብላችሁ ስጋት አይግባችሁ፡፡ የየእለቱ ስልጠና ሙሉ voice ቅጂ እና ሙሉ note ይዘጋጃል፡፡
የስልጠው ርእስ፡- “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል
@DrEyobmamo
👍27❤4
ጥያቄ፡-
ሰላም ዶክተር፣ ወንድ ልጅ እንዲያምነኝ ምን አይነት መንገዶችን ልጠቀም፡፡ ባለፉት የፍቅር ሂወቴ እየታመንኩ እንደ ወስላታ ስቆጠር ነበር ፡፡ለመጪው ሂወቴ መተግበር ያለብኝ ነገሮችን ማወቅ ፈልጌ ነው፡፡ አመሰግናለው፡፡
መልስ፡-
በተቃራኒ ጾታ መካከል እውነተኛ መተማመን እንዲኖር የሚያስፈልገው ዋነኛ ነገር እውነተኛ ሰው ሆኖ መገኘት ነው፡፡ ከዚያ በተረፈ አንድ ወንድ እንዲያምንሽ የምትታገይ ከሆነ አመኔታ እንዳይኖር ያደረገ ነገር የመኖሩና ያንን ነገር ለመሸፈን የምትጣጣሪ መሆኑን ጠቋሚ ሊሆን ይችላል፡፡ የምትሸፍኚው ነገር ባይኖርም እንኳን በወንዶች የመገፋት ስሜትን ለማሸነፍ የምትታገይ ይመስላል፡፡ ያንን ስታደር ደግሞ ጥርጣሬን ታነሳሻለሽ፡፡
ከዚህ በፊት በነበረሽ አንድ ግንኙነት “እንደወስላታ” ከተቆጠርሽ ችግር የለበትም፡፡ ሁለተኛ ወንድ እንደዚያ ከቆጠረሽ ችግር ሊኖርበት ጫፍ ላይ ነው ያለው፡፡ ከሶስትና ከአራት በላይ ወንዶች እንደዚያ ቆጥረውሽ ካወቁ አንድ ችግር እንዳለብሽ ጥርጥር የለውም፡፡ ይህ ችግር በእርግጥም “የወስላታነት” ችግር ሊሆንም ላይሆንም ይችላል፡፡ ምናልባት በአስተዳደግሽ ባህል እንደጤናማ የሚቆጠሩ ተግባሮችሽ፣ ሁኔታዎችሽና ንግግሮችሽ “የወስላታነት” ባህሪይ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ወይም ደግሞ ጨዋ ሆነሽ ሳለሽ ያንን ምለከታ የሚቀሰቅሱ ሁኔታዎችን እያሳየሻቸው ይሆናል፡፡
ስለዚህ አጉል ባህሪይ ካለሽ ያንን ለማረም ሞክሪ፡፡ ያንን ለማወቅ ደግሞ “እንደወስላታ” ሲቆጥሩሽ ምን እየጠቀሱ ይነግሩሽ እንደነበረ ተመልከችውና ትደርሺበታለሽ፡፡ ምናልባት ጨዋ ሆነሽ እነሱ ግን “እንደወስላታ” የሚቆጥሩሽ ከሆነ ያንን ሁኔታ የሚያንጻባርቅ ባህሪይ ይኖርሽ ይሆናል፡፡ ምናልባት ወንዶችን ለማስደሰት ስትይ አንዳንድ ነገሮችን የእነሱን ተቀባይነት በሚሰጥሽ መልኩ ለማቅረብ እያስመሰልሽ ወይም እየዋሸሽ እንዳይሆን አስቢበት፡፡ ወይም ሌላ!
ነገሩ ሲጠቃለል ግን እውነተኛ ሆኖ ለመታየት፣ እውነተኛ ሆኖ መገኘት!

Telegram
Dr. Eyob Mamo
Life skill development!
You can contact me
@DrEyobmamo
You can contact me
@DrEyobmamo
👍72🔥18❤3🎉1
Student Discount!
የስሜት ብልህነት ለተሰኘው ስልጠና ለተማሪዎች የተደረገ ቅናሽ!
በርካታ የ Highschool እና የ University (College) ተማሪዎች ካላችሁ የገንዘብ እጥረት የተነሳ የስልጠናው ክፍያ ቅናሽ እንዲሰጣችሁ በጠየቃችሁት መሰረት ያንን እድል አዘጋጅተንላችኋል፡፡
በተደረገው ቅናሽ ተጠቃሚ ለመሆን ፍላጎታችሁን ከዚህ በታች ባለው የ telegram link ሙሉ ስማችሁንና የምትማሩበትን ትምህርት ቤት ስም መላክና ከቅናሹ ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ፡፡

👍59❤14
Forwarded from Dr. Eyob Mamo
ስልጠናው አራት ቀን ብቻ ቀረው!
ከመጋቢት 25 እስከ ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች) በሚሰጠው ስልጠና ለመሳተፍ በርካቶች በመመዝገብ ላይ ናቸው፡፡
ምናልባት በአንዱ ምሽት ሳልሳተፍ ብቀርስ ብላችሁ ስጋት አይግባችሁ፡፡ የየእለቱ ስልጠና ሙሉ voice ቅጂ እና ሙሉ note ይዘጋጃል፡፡
የስልጠው ርእስ፡- “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል
@DrEyobmamo
ከመጋቢት 25 እስከ ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች) በሚሰጠው ስልጠና ለመሳተፍ በርካቶች በመመዝገብ ላይ ናቸው፡፡
ምናልባት በአንዱ ምሽት ሳልሳተፍ ብቀርስ ብላችሁ ስጋት አይግባችሁ፡፡ የየእለቱ ስልጠና ሙሉ voice ቅጂ እና ሙሉ note ይዘጋጃል፡፡
የስልጠው ርእስ፡- “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል
@DrEyobmamo
👍26❤12
የተጀመረው ሲደመደም!
አንድ ለረጅም አመታት ማሕበራዊ አገልግሎትን ሲሰጡ የኖሩ ጥበበኛ አዛውንት እንዲህ አሉ፡-
ቁጥራቸው ብዙ የሆኑ ሰዎች ከዚህ አለም በሞት ለመለየት የመጨረሻ ትንፋሻቸውን ከመተንፈሳቸው በፊት አጠገባቸው ተገኝቼ አውቃለሁ፡፡ ሁሉንም የሚያመሳስላቸው ነገር፣ በዚያች በመጨረሻ ሰዓታቸው ማየት የሚፈልጉት ነገር ነው፡፡
"የተመረኩበትን የዲግሪ ሰርቲፊኬት፣ በውድድር ያሸነፍኩትን ዋንጫ ወይም ሌላ እነዚህን መሰል ነገሮች አምጡልኝና አንድ ጊዜ ለመጨረሻ ጊዜ ልመልከታቸው” የሚል ሰው ሰምቼ አላውቅም፡፡
በዚያች በመጨረሻው ወቅታቸው ሁሉም የሚሉት “የምወዳቸውን ሰዎች አምጡልኝና ለመጨረሻ ጊዜ ልመልከታቸው” ነው፡፡
የዚህ ጥበበኛ አዛውንት ምክር፣ “ሕይወት ከእውነተኛ ፍቅርና ወዳጅነት ውጪ ባዶ ነች፡፡ ይህንን ሕይወት ስንጀምር የጀመርነው በእነዚህ ነው፣ ይህንን ሕይወት ስናጠናቅቅና ስንሰናበትም የምንፈልገው እነዚህኑ ነው፡፡ በእነዚህ በጅማሬ እና በፍጻሜ መካከል ባለን የሕይወት ዘመንም እነዚህን እንከታተል”፡፡
ምንም ቢሆን ከጥላቻ ፍቅር ይሻላል . . . ከመለያየት አንድነት ይሻላል . . . ከመገፋፋት መደጋገፍ ይሻላል፡፡
በዚህች ባለቻችሁ አጭር ጊዜ፣ ተሰባሰቡ፣ ተሳሰቡ፣ አትለያዩ፣ አትገፋፉ፣ አንዱ በአንዱ ላይ ክፉ አታውሩ፣ ይቅርታን ምረጡ፡፡
ይኸው ነው!
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
አንድ ለረጅም አመታት ማሕበራዊ አገልግሎትን ሲሰጡ የኖሩ ጥበበኛ አዛውንት እንዲህ አሉ፡-
ቁጥራቸው ብዙ የሆኑ ሰዎች ከዚህ አለም በሞት ለመለየት የመጨረሻ ትንፋሻቸውን ከመተንፈሳቸው በፊት አጠገባቸው ተገኝቼ አውቃለሁ፡፡ ሁሉንም የሚያመሳስላቸው ነገር፣ በዚያች በመጨረሻ ሰዓታቸው ማየት የሚፈልጉት ነገር ነው፡፡
"የተመረኩበትን የዲግሪ ሰርቲፊኬት፣ በውድድር ያሸነፍኩትን ዋንጫ ወይም ሌላ እነዚህን መሰል ነገሮች አምጡልኝና አንድ ጊዜ ለመጨረሻ ጊዜ ልመልከታቸው” የሚል ሰው ሰምቼ አላውቅም፡፡
በዚያች በመጨረሻው ወቅታቸው ሁሉም የሚሉት “የምወዳቸውን ሰዎች አምጡልኝና ለመጨረሻ ጊዜ ልመልከታቸው” ነው፡፡
የዚህ ጥበበኛ አዛውንት ምክር፣ “ሕይወት ከእውነተኛ ፍቅርና ወዳጅነት ውጪ ባዶ ነች፡፡ ይህንን ሕይወት ስንጀምር የጀመርነው በእነዚህ ነው፣ ይህንን ሕይወት ስናጠናቅቅና ስንሰናበትም የምንፈልገው እነዚህኑ ነው፡፡ በእነዚህ በጅማሬ እና በፍጻሜ መካከል ባለን የሕይወት ዘመንም እነዚህን እንከታተል”፡፡
ምንም ቢሆን ከጥላቻ ፍቅር ይሻላል . . . ከመለያየት አንድነት ይሻላል . . . ከመገፋፋት መደጋገፍ ይሻላል፡፡
በዚህች ባለቻችሁ አጭር ጊዜ፣ ተሰባሰቡ፣ ተሳሰቡ፣ አትለያዩ፣ አትገፋፉ፣ አንዱ በአንዱ ላይ ክፉ አታውሩ፣ ይቅርታን ምረጡ፡፡
ይኸው ነው!
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
❤99👍58🔥6😢1
የ “trauma” ትርጉም
“trauma” ለሚለው ቃል እቅጩን የሆነ የአማርኛ መተኪያ ቃል ለማግኘት ቢያስቸግርም፣ “የስሜት ቀውስ”፣ “የስ-ልቦና ስቃይ”፣ እና የመሳሰሉትን ገላጭ ሃሳቦች መጠቀም እንችላለን፡፡
• “trauma” ማለት “ለአሰቃቂ ክስተት የሚሰጥ ስሜታዊ ምላሽ” ማለት ነው፡፡
• ሰዎች ባጋጠማቸው “ይጎዳኛል” ወይም “ያስፈራል” ብለው በሚያስቡት የአካል ወይም የስሜት አስቸጋሪ ሁኔታ የተነሳ የ “trauma” ልምምድ ውስጥ ሊገቡ ይችላሉ፡፡
• አንድ ሰው በ “trauma” ልምምድ ውስጥ ካለፈ በኋል የጉዳት ስሜቱና ምልክቱ በአጭር ጊዜ ውስጥ ወይም ከረጅም ጊዜ በኋላ ሊከሰት ይችላል፡፡
• ከዚህ ልምምድ በኋላ ሰዎች ከአቅም በላይ የሆነ ነገር እንደተከሰተ የመሰማት ሁኔታ፣ አቅመ-ቢስነት ወይም ድንጋጤ ሊሰማቸው ይችላል።
• አንድ ሰው የደረሰበትን “trauma” በሚገባ መፍትሄ ካላገኘለትና ሁኔታው ከተባባሰ የአእምሮ ጤንነትን (mental health) ወደማወክ ደረጃ ሊደርስ ይችላል፣ ወይም ደግሞ post-traumatic stress disorder (PTSD) ወደተሰኘው ደረጃ ሊደርስ ይችላል፡፡
በስሜት ብልህነት መብሰልና ማደግ . . .
1) የራሳችን ስሜት መስመር እንድናስይዝ ያግዘናል፣
2) ሌሎች በስሜት ቀውስ ውስጥ የሚገኙ ሰዎችን እንድንደግፍ አቅም ይሰጠናል፡፡
“የ “trauma” መነሻ የሚሆኑ ልምምዶች” በሚል ሃሳብ ከአንድ ሰዓት በኋላ post ስለማደርግ ይጠብቁኝ፡፡
በፊታችን ሃሙስ ለሚጀምረው “የስሜት ብልህነት” ለተሰኘው የ telegram (online live) ስልጠና መመዝገባችሁን አትርሱ፡፡
መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲያሳውቁን መረጃው ይላክሎታል፡፡

❤48👍35😁1
የ “trauma” መነሻ የሚሆኑ ልምምዶች
ከዚህ በታች በሁለት ክፍል ተለይተው የተዘረዘሩትን የ “trauma” አይነቶች ለመንደርደሪያነት በመጠቀም ሌሎች ለዚህ ስሜት ተጋላጭ እንድንሆን የዳረጉንን ሁኔታዎች መለየት እንችላለን፡፡
የልጅነት “trauma” ምሳሌዎች
1. ለእድሜ የማይመጥን ስራን ሰርቶ ማደግ
2. ጨዋታን ተከልክሎ ማደግ
3. በቤተሰብ (በአሳዳጊ) ስድብንና የቃላት ጥቃትን አስተናግዶ ማደግ
4. ከፍተኛ አደጋ አይቶ ማደግ
5. የወሲብ ጥቃትን ወይም ሙከራን አስተናግዶ ማደግ
6. አካላዊ ድብደባን አስተናግዶ ማደግ
7. ጉልበተኝነት (bullying) አስተናግዶ ማደግ
የአዋቂነት “trauma”
1. የዘረኝነት ጥቃት
2. ጦርነት አካባቢ መኖር ወይም መገኘት
3. የአስገድዶ መደፈር ጥቃት
4. አሰቃቂ የትራፊክ ወይም የተፈጥሮ አደጋ
5. ለሕይወት አስጊ የሆኑ የጤና ሁኔታዎች
6. የሚወዱትን ሰው በድንገት ማጣት
7. የሽብርተኝነት ድርጊቶች
ከላይ በተጠቀሱትና በመሰል አይነት ልምምዶች ካለፋችሁና የእሱ ተጽእኖ አሁንም እንዳለባችሁ ካሰባችሁ በፊታችን ሃሙስ ለሚጀምረው “የስሜት ብልህነት” ለተሰኘው የ telegram (online live) ስልጠና መመዝገባችሁን አትርሱ፡፡
መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል

👍70❤25😱1😢1
ስልጠናው ሶስት ቀን ብቻ ቀረው!
ከመጋቢት 25 እስከ ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች) በሚሰጠው ስልጠና ለመሳተፍ በርካቶች በመመዝገብ ላይ ናቸው፡፡
ምናልባት በአንዱ ምሽት ሳልሳተፍ ብቀርስ ብላችሁ ስጋት አይግባችሁ፡፡ የየእለቱ ስልጠና ሙሉ voice ቅጂ እና ሙሉ note ይዘጋጃል፡፡
የስልጠው ርእስ፡- “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገልጹ መረጃው ይላክሎታል

👍34❤9
Forwarded from Dr. Eyob Mamo
ትምህርቱ በ voice ቅጂ እና በ note!
ከመጋቢት 25 እስከ ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች) በሚሰጠው ስልጠና ለመሳተፍ በርካቶች በመመዝገብ ላይ ናቸው፡፡
ምናልባት በአንዱ ምሽት ሳልሳተፍ ብቀርስ ብላችሁ ስጋት አይግባችሁ፡፡ የየእለቱ ስልጠና ሙሉ voice ቅጂ እና ሙሉ note ይዘጋጃል፡፡
የስልጠው ርእስ፡- “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል
@DrEyobmamo
ከመጋቢት 25 እስከ ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች) በሚሰጠው ስልጠና ለመሳተፍ በርካቶች በመመዝገብ ላይ ናቸው፡፡
ምናልባት በአንዱ ምሽት ሳልሳተፍ ብቀርስ ብላችሁ ስጋት አይግባችሁ፡፡ የየእለቱ ስልጠና ሙሉ voice ቅጂ እና ሙሉ note ይዘጋጃል፡፡
የስልጠው ርእስ፡- “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል
@DrEyobmamo
👍20❤12🔥1
ምልከታዬን ያጠሩልኝ ልምምዶች!
“በአስቸጋሪ ሰዎች እና ሁኔታዎች ምክንያት ብዙ ከባባድ ልምምዶች አልፌአለሁ፡፡ እነዚህ ከባባድ ልምምዶች ምንም እንኳን ልቤን ቢሰብሩትም፣ አይኖቼን ግን በሚገባ አብርተውልኛል፡፡ ከልምምዶቹ በፊት ማየትና መገንዘብ የማልችላቸውን ነገሮች አሁን በሚገባ አጥርቼ ማየትና ማስተዋል ችያለሁ”
• ማመን የሚገባኝንና የማይገባኝን ሰው እንዳውቅ፣
• መታገል የሚገባኝንና የማይገባኝን ሁኔታ እንድለይ፣
• ደግሜ መስራት የማይገባኝን ስህተት እንድማር፣
• በሁሉም ሁኔታ ውስጥ ቢሆን ፈጣሪዬን እንድታመን አድርገውኛል፡፡
ትናንት የተሰበርኩ ሰው ነበርኩ፡፡ አሁን ግን ብዙ ነገር የገባውና አይኖቹ የበሩለት ሰው ወደ መሆን ተለውጫለሁ፡፡
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
“በአስቸጋሪ ሰዎች እና ሁኔታዎች ምክንያት ብዙ ከባባድ ልምምዶች አልፌአለሁ፡፡ እነዚህ ከባባድ ልምምዶች ምንም እንኳን ልቤን ቢሰብሩትም፣ አይኖቼን ግን በሚገባ አብርተውልኛል፡፡ ከልምምዶቹ በፊት ማየትና መገንዘብ የማልችላቸውን ነገሮች አሁን በሚገባ አጥርቼ ማየትና ማስተዋል ችያለሁ”
• ማመን የሚገባኝንና የማይገባኝን ሰው እንዳውቅ፣
• መታገል የሚገባኝንና የማይገባኝን ሁኔታ እንድለይ፣
• ደግሜ መስራት የማይገባኝን ስህተት እንድማር፣
• በሁሉም ሁኔታ ውስጥ ቢሆን ፈጣሪዬን እንድታመን አድርገውኛል፡፡
ትናንት የተሰበርኩ ሰው ነበርኩ፡፡ አሁን ግን ብዙ ነገር የገባውና አይኖቹ የበሩለት ሰው ወደ መሆን ተለውጫለሁ፡፡
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
❤71👍45🔥8
Certificate of Participation!
ከፊታችን ኃሙስ ጅመሮ ማለትም ከመጋቢት 25 እስከ ሚያዚያ 23 ለአምስት ተከታታይ ኃሙሶች ለሚሰጠው ስልጠና ተሳታፊዎች የምስክር ወረቀት ያገኛሉ ወይ የሚል ጥያቄ ያላቸው ሰዎች ብዙ ናቸው፡፡
መልሱ፣ አዎን! ነው፡፡ ለሰልጣኞች ከዚህ መልእክት ጋር ለ sample የቀረበው ዓይነት የተሳትፎ ምስክር ወረቀት ይሰጣል፡፡
ማሳሰቢያ፡- የተሳትፎ ምስክር ወረቀት ለተሳታፊዎች የሚላከው በ soft copy መሆኑንና በ hard copy እንደማንሰጥ የታወቀ ይሁን፡፡
ስልጠው ርእስ፡- “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ 16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገልጹ መረጃው ይላክሎታል::

👍56❤21
ለጥቂት ቀናት ሸክምን አስመልክቶ አንዳንድ መሰረታዊ ነጥቦችን እንዳስሳለን፡፡
መሸከም የሌለብህ ሸክሞች (ክፍል አንድ)
የኑሮ ሸክም ሲከብደን የሚታዩ ምልክቶች
ዙሪያችንን በሚገባ ብንቃኘው፣ የኑሮ ሸክም ከብዷቸው የሚንገዳገዱና ደፋ ቀና የሚሉ ብዙ ሰዎች እናያለን፡፡ ምናልባትም ይህ ጉዳይ እኛንው ይመለከተን ይሆናል፡፡
ማንኛውም ሰው ወደዚህች ምድር በፈጣሪው ፈቃድ ሲመጣ ኑሮውን ለመግፋትም ሆነ ላለው ማሕበራዊ ሃላፊነት በቂ የሆነን ጉልበት ተቀብሎ ነው የሚመጣው፡፡ እንደዚያ የማይሰማን ጊዜ ግን ጥቂት አይደለም፡፡
ብዙ ሰው የኑሮው ሂደት ሲከብደውና ወደ ፊት መራመድ ሲያቅተው ራሱን ያገኘዋል፡፡ ይህ ከሚሆንበት ምክንያት አንዱ መሸከም የማይገባውን ሸከም ሲሸከም ነው፡፡
“መሸከም የማይገባን ሸከም ምን ማለት ነው? . . . መሸከም የማይገባን ሸከም ራሳችን ላይ መጫናችንን እንዴት ማወቅ ይቻላል? . . . እንዴትስ ማራገፍና ወደ ቀድሞ አቅማችን መመለስ እንችላለን?”
አንድ ሰው ከልጅነት እድሜዎቹ አልፎ ወደ ወጣትነትና ጎልማሳነት እየዘለቀ በሄደ ቁጥር በጎዳናው ላይ የሚለቃቅማቸው በርካታ የልምምድ “ሻንጣዎች” አሉ፡፡ እነዚህ “ሻንጣዎች” የጓደኝነት፣ የስራ፣ የራእይ እና የመሳሰሉት ሁኔታዎች ምሳሌዎች ናቸው፡፡
በአነዚህ “ሻንጣዎች” ውስጥ ብዙ ኮተቶች ይገኛሉ፡፡ የተከናወነውና ያልተከናወነው . . . የተሳካውና ያልተሳካው . . . ያጓጓንና ጉጉታችንን የሰረቀው . . . ታሪኩ ብዙ ነው፡፡
እነዚህን ሸክሞች ከላይ ከላዩ እያራገፍን ካልሄድን ቀስ በቀስ በላያችን ላይ የጫንነው ሸከም ከአቅማችን በብዙ እጥፍ እየገዘፈ ይመጣና እርምጃችንን ይገታዋል፡፡
በርእስ ላይ ምንም ነገር ከመነጋገራችን በፊት የየእለት ኑሮህ ሸክም እንደከበደህ የምታውቅባቸው ዋና ዋና ምልክቶች:-
1. ነገን ለማየትና ለመጋፈጥ ያለህን ጉጉት ማጣት
2. ኑሮህ፣ ስራህ፣ ትምህርትህ ወይም ማሕበራ ግንኙነት የሚፈልግብህ ሁኔታና የአንተ አቅም አልመጣጠን ማለት
3. ቀድሞ ትጓጓባቸው በነበሩ ነገሮች አሁን አለመጓጓት
4. ለአንዳንድ መሰረታዊ ነገሮች አቅም የማጣት ስሜት
5. የተስፋ ቢስነትና የባዶነት ስሜት
6. ከሰዎች ለመለየት የመፈለግ ስሜት
7. የድብርት ስሜትና ከቤት መውጣት አለመፈለግ
8. የአሉታዊ (ጨለምተኛ) ስሜት
9. የጭንቀትና የመረባበሽ ስሜት
10. ደክሞህ እንኳን እንቅልፍ የማጣት ሁኔታ
ከእነዚህ ከላይ ከተዘረዘሩት ሁኔታዎች የተወሰኑት እንዳሉብህ ካሰብክ የኑሮህ ሸክምና ያንን ኑሮ ለመኖር ያለህ አቅምህ አለመመጣጠኑን፣ እንዲሁም ያልተገባህን ሸክም መሸከምህን ጠቋሚ ነው፡፡
ትክክለኛው አቅምህና ማንነትህ አሁን ያለህበት እንዳልሆነ ከተሰማህና በስነ-ልቦናህና በስሜትህ “ጤናማ” በነበርክበት ጊዜ ከዚህ የተሻለ ጉጉትና ግለት እንደነበረህ ከተገነዘብክ የሚቀጥሉትን ትምህርቶች ተከታተላቸው፡፡

👍100❤30😁1🎉1