Telegram Web Link
ስልጠናው 2 ቀን ብቻ ቀረው!

ከመጋቢት 25 እስከ ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች) በሚሰጠው ስልጠና ለመሳተፍ በርካቶች በመመዝገብ ላይ ናቸው፡፡

ምናልባት በአንዱ ምሽት ሳልሳተፍ ብቀርስ ብላችሁ ስጋት አይግባችሁ፡፡ የየእለቱ ስልጠና ሙሉ voice ቅጂ እና ሙሉ note ይዘጋጃል፡፡

የስልጠው ርእስ፡- “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገልጹ መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo
👍354
ለወጣት ተማሪዎች የተደረገ ቅናሽ!

የስልጠናው ሙሉ ክፍያው 1,000 (አንድ ሺ ብር)

የተደረገልዎት ቅናሽ 50%

ለመመዝገብ የሚከፍሉት መጠን 500 ብር ብቻ፡፡

የስልጠናው ርእስ፦ “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡-
በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ

ለስልጠናው ለመመዝገብ ከዚህ በታች በተቀመጠው የክፍያ መረጃ መሰረት ክፍያውን በመክፈል፣ screenshot በማንሳት inbox ማድረግ ይኖርቦታል፡፡

ክፍያውን ከከፈሉ በኋላ ለዚህ ስልጠኛ ተመዝጋቢዎች ብቻ ወደሚዘጋጅ ቴሌግራም ግሩም እንቀላቅሎታለን፡፡

ከዚያም ስልጠናው እስከሚደርስ ድረስ በግሩፑ የሚለቀቁ ማስታወቂያዎች እና መመሪያዎችን እየተከታተሉ ይጠብቃሉ፡፡

ንግድ ባንክ
Eyob Mamo
Account # 1000614499056

ቴሌብር
Dr. Eyob
ስልክ ቁጥር 0945087238

እናመሰግናለን!
👍4917😁6
ለስላሳ ክህሎቶች (Soft Skills) እና ጠጣር ክህሎቶች (Hard Skills)

የስሜት ብልህነት በሌላኛው ስሙ ለስላሳ ክህሎቶች (Soft Skills) ይባላል፡፡

በተቃራኒው፣ የአእምሮ እውቀት በሌላኛው ስሙ (Hard Skills) ይባላል፡፡

ጥናቶች፦ በስራም ሆነ በማንኛውም የማህበራዊ ኑሮ 80 በመቶው ስኬታችን የሚመጣው ከስሜት ብልህነት (Soft Skills) ሲሆን፣ የአእምሮ ብልህነት (Hard Skills) የሚሰጠን የስኬት መጠን ግን 20 በመቶ ብቻ ነው፡፡

በሌላ አባባል ከፍ ያለ የአእምሮ ብልህነት (IQ) ኖሮህና አእምሮህ በብዙ እውቀት ተሞልቶ ሳለ፣ ስሜታዊ ብልህነት ከሌለህና የራስህንና የሌሎች ሰዎችን ስሜት አያያዝ ካላወቅህበት የአእምሮ እውቀትህ ብቻውን የትም አያደርስህም፡፡

• በስሜት ብልህነት (Soft Skills) እና በአእምሮ ብልህነት (Hard Skills) መካከል ስላለው ልዩነት ለማወቅ፣

• በስሜት ብልህነት (Soft Skills) ለማደግና ስኬታማ የመሆኛውን መንገድ ለመገንዘብ፣

እና ሌሎችንም በዚሁ ርእስ ዙሪያ በአለም ተወዳዳሪ የሆኑ ሰዎች የተገነዘቧቸውን እውቀቶች ለመቅሰም ስልጠናውን ይካፈሉ፡፡

የስልጠው ርእስ፡- “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo
👍527
መሸከም የሌለብህ ሸክሞች (ክፍል ሁለት)

ከሰዎች ጋር ያለህ ግንኙነት
👍169
መሸከም የሌለብህ ሸክሞች (ክፍል ሁለት)

ከሰዎች ጋር ያለህ ግንኙነት

የሰው ሸክም ማለት ትኩረታችንን፣ ጊዜያችንን፣ ጉልበታችንን፣ የስሜት ተሳትፏችንን ወይም የገንዘብ እገዛችንን የሚፈልጉ ሰዎችን ፍላጎት ለማሟላት ሰዎችን መሸከም ማለት ነው፡፡

ከተጸንስባት ደቂቃ ጀምረን፣ እስከመወለድና እንዲሁም የመጀመሪያ እርምጃችንን ለመውሰድ እስከታገልንባቸው ወራት ድረስ የሰዎች ሸክም ሆነን ነው ያለፍነው፡፡ አሁንም ቢሆን እኛን የሚሸከሙ ሰዎች ቁጥር ጥቂት አይደለም፡፡ አንዳንዶቹ በውድ ሌሎቹ ደግሞ በግድ፡፡

በተመሳሳይ ሁኔታ እኛም እንዲሁ ሌሎችን ከመሸከም አርፈን አናውቅም፡፡ ይህ ጤናማ የሕይወት ሂደት ሆኖ ሳለ፣ ከሰዎች ጋር ባለህ ግንኙነት የዝለትና የአቅም ማጣት ስሜት ካጠቃህ፣ ምናልባት መሸከም የሌለብህን ሰዎች አላግባብ ተሸክመህ ይሆናል፡፡ ይህንን ሁኔታ ለመለየት ከፈለክ የሰውን ሸከም በሶስት ከፍለህ ማየት ትችላለህ፡፡

ወቅታዊ ሸከም፡-
ይህ የሸከም አይነት በመንገድ ላይም ሆነ ምናለባትም በሰው ሰው ያገኘኸው ሰው የአንተን ትኩረት ወይም ድጋፍ የሚፈልግበት ሁኔታ ሲያጋጥምህ የምትችለውን አድርገህ መንገድህን የምትቀጥልበት የሸክም አይነት ነው፡፡ ሆኖም፣ ለሰፈር ለሃገሩ ሁሉ መድረስ እንዳለብህ ከተሰማህና ወዲህና ወዲያ ስትሮጥ ከኖርክ አንድ ቀን መዛልህ አይቀርም፡፡

ጊዜያዊ ሸክም፡-
ይህ የሸክም አይነት አንድ ሰው ባቃተው ሁኔታ አንጻር በእግሩ እስከሚቆም ድረስ ለተወሰነ ጊዜ ለማገዝ የምትሸከመው ሸክም ነው፡፡ ይህ ድጋፍ የምክር፣ የአብሮነት፣ ቤቱ ሄዶ የመጠየቅ፣ የገንዘብ ወይም ሌላ ሁኔታን ያጠቃለለ ሊሆን ይችላል፡፡ ሰዎችን በዚህ መልኩ መሸከም አስፈላጊ ሆኖ ሳለ፣ ሳታምንበትና ከአቅምህ በላይ ሆኖ ያንን ማድረግ ግን ዝለትን ሊያስከትልብህ ይችላል፡፡

ዘላቂ ሸከም፡-
ይህ የሸክም አይነት የሚጠቁመው ሃላፊነትና አደራ ያለብንን ሰዎች ሁኔታ ነው፡፡ ልጆችን፣ የቤተሰብ አባላትና፣ ጡረተኛ ቤተሰቦቻችንንና የመሳሰሉት እስከወዲያኛው አደራ እንዳለብን የምናምናቸው ሰዎች በዚህ ክፍል ውስጥ ይካተታሉ፡፡ ይህ አይነቱን ሸክም “ጉልበት ሰጪ ሸክም” ብለን ልንሰይመው እንችላለን - የመሸከም ጉጉት ስላለንና በመሸከማችንም ብርታትን ስለምናገኝ፡፡

አንድ ነገር አትዘንጋ፣ ሁል ጊዜ የሁሉንም ሰው ሸክም የመሸከም ግዴታ እንዳለብህ ማሰብህም ሆነ መሞከርህ መብትህ ነው፣ ሆኖም ያንን ስታደርግ የመሸከም ግዴታና ሃላፊነት ያለብህን ሰው ችላ በማለት እንደምትበድልና ለዝለትም እንደሚያጋልጥህ ግን አትዘንጋ፡፡ ከውዴታ-ግዴታህ ክልል ወጣ ብለህ ሌሎችን መሸከም ስታስብ የሚከተሉትን መመሪያዎች ይጠቅሙሃል፡፡

• አንድን ሰው የምትሸከመው ተገድደህ ሳይሆን በእርግጥም አምነህበት መሆኑን እርግጠኛ ሁን፡፡

• የምትሸከመው ሰው ፍላጎት ድጎማ መቀበል ብቻ ሳይሆን ራሱን ለማሻሻል ፈቃደኛ መሆኑን እርግጠኛ ሁን፡፡

• የምትሸከመውን ሰው የአንተን ትኩረት ካላገኘ መብተኝነት የሚሰማው ከሆነ ጉዳዩን በሚገባ አስብበት፡፡

• የምትሸከመውን ሰው ከመሸከምህ በፊት በአደራ የተቀበልካቸውን ቀዳሚ ሸክሞችህን ፍላጎት ማሟላትህን እርግጠኛ ሁን፡፡

• የአንተን ድጋፍ የፈለገው ሰው የቅርብህም ሆነ የሩቅ ያንን ሰው መርዳት እየቻልክ አልፈህ ላለመሄድ ሞክር፡፡

• ትኩረትህን፣ ጊዜህንም ሆነ ገንዘብህን፣ በሰጠሃቸው መጠን የማይረኩና ካለማቋረጥ ማለቂያ የሌለው ጥያቄ የሚያቀርቡ ሰዎች የኋላ ኋላ ስለሚያዝሉህ አስብበት፡፡

አንዳንድ ሰዎች የእነሱን ነገር ካልተሸከምክ ውሸተኛና ራስ ወዳድ እንደሆንክ መልእክትን ሊያስተላልፉልህ እንደሚችሉ ሳትረሳ ትኩረትህን በትክክለኛነት ጋር አድርግ፡፡

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
👍9832
የጸጸቶቻችን ጉዳይ!
👍131
የጸጸቶቻችን ጉዳይ!

ወደ ኋላ መለስ ብላችሁ በማሰብ ከዚህ በፊት የተጸጸታችሁባቸውን ሁኔታዎች ብታስቡ፣ አብዛኛዎቹ ነገሮች ከስሜታችሁ ጋር የተያያዙ እንደሆኑ ትደርሱበታላችሁ፡፡

በአንድ በኩል ለሁኔታዎች በስሜታዊነት ምላሽ የሰጣችኋበቸውን ነገሮች ታገኛላችሁ፡፡

ተረጋግታችሁ በማሰብ ምላሽ መስጠት ሲገባችሁ በችኮላ እና ከወቅቱ የስሜት ግልት በመነሳት የተናገራችኋቸው ወይም ያደረጋችኋቸው ነገሮች፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ ተገቢ ምላሽ ለሚገባው ነገር ምላሽ ከመስጠት የተከለከላችሁባቸውን ነገሮች ታገኛላችሁ፡፡

ተገቢውን የንግግር ወይም የተግባር ምላሽ መስጠት ሲገባችሁ በወቅቱ ከነበረባችሁ ፍርሃት ወይም ሰውን ለማስከፋት ያለመፈለግ ስሜት የተነሳ ዝም በማለት ምንም የተዋችኋቸው ነገሮች፡፡

አሁን የሚሰማችሁም ሆነ ወደፊት የሚፈጠር አብዛኛው ጸጸት ከእነዚህ ሁለት ሁኔታዎች ይመነጫሉ፡፡

በስሜት ብልህነት መብሰል በአንድ በኩል ለሰዎችና ለሁታዎች የምንሰጣቸውን ምላሾች በሚዛናዊነት እንድንይዝ ያደርገናል፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ አንድ ጊዜ የተፈጠረን የጸጸት ሁኔታ አያያዙን እንድናውቅበትን ከዚያ አልፈን እንድንሄድ ያግዘናል፡፡

ከነገ ወዲያ ኃሙስ የሚጀምረው ስልጠና በስሜት ብልህነት የመብሰልን ተግባራዊ እውነታ በሚገባ ያመላክታችኋልና አያምልጣችሁ፡፡

የስልጠው ርእስ፡-
“የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo
👍4114
ስልጠናው 1 ቀን ብቻ ቀረው!

ከመጋቢት 25 እስከ ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች) በሚሰጠው ስልጠና ለመሳተፍ በርካቶች በመመዝገብ ላይ ናቸው፡፡

ምናልባት በአንዱ ምሽት ሳልሳተፍ ብቀርስ ብላችሁ ስጋት አይግባችሁ፡፡ የየእለቱ ስልጠና ሙሉ voice ቅጂ እና ሙሉ note ይዘጋጃል፡፡

የስልጠው ርእስ፡- “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገልጹ መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo
10👍10
ነገ ለሚጀምረው ስልጠና በርካቶች በመመዝገብ ላይ ናቸው፡፡ መረጃውን ከዚህ መልእክት ጋር በተያያዘው ፖስተር ላይ ታገኙታላችሁ፡፡

ለበለጠ መረጃው ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገልጹ መረጃው ይላክሎታል፡፡

@DrEyobmamo
👍19
ለወጣት ተማሪዎች የተደረገ ቅናሽ!

የስልጠናው ሙሉ ክፍያው 1,000 (አንድ ሺ ብር)

የተደረገልዎት ቅናሽ 50%

ለመመዝገብ የሚከፍሉት መጠን 500 ብር ብቻ፡፡

የስልጠናው ርእስ፦ “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡-
በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ

ለስልጠናው ለመመዝገብ ከዚህ በታች በተቀመጠው የክፍያ መረጃ መሰረት ክፍያውን በመክፈል፣ screenshot በማንሳት inbox ማድረግ ይኖርቦታል፡፡

ክፍያውን ከከፈሉ በኋላ ለዚህ ስልጠኛ ተመዝጋቢዎች ብቻ ወደሚዘጋጅ ቴሌግራም ግሩም እንቀላቅሎታለን፡፡

ከዚያም ስልጠናው እስከሚደርስ ድረስ በግሩፑ የሚለቀቁ ማስታወቂያዎች እና መመሪያዎችን እየተከታተሉ ይጠብቃሉ፡፡

ንግድ ባንክ
Eyob Mamo
Account # 1000614499056

ቴሌብር
Dr. Eyob
ስልክ ቁጥር 0945087238

እናመሰግናለን!
👍3725🔥4
Forwarded from Dr. Eyob Mamo
ነገ ለሚጀምረው ስልጠና በርካቶች በመመዝገብ ላይ ናቸው፡፡ መረጃውን ከዚህ መልእክት ጋር በተያያዘው ፖስተር ላይ ታገኙታላችሁ፡፡

ለበለጠ መረጃው ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገልጹ መረጃው ይላክሎታል፡፡

@DrEyobmamo
👍2513🎉4
መሸከም የሌለብህ ሸክሞች (ክፍል ሶስት)

ከቀናቶችህ ጋር ያለህ ግንኙነት
👍9🔥2🎉1
መሸከም የሌለብህ ሸክሞች (ክፍል ሶስት)

ከቀናቶችህ ጋር ያለህ ግንኙነት

ይህንን ሃሳብ እቅጩን በመናገር እንጀምረው፡- የምታደርገውን እስካወክና ዓላማህ ላይ እስካተኮርክ ድረስ የዛሬ ሸክምህ ለብቻው በፍጹም ሊከብድህ አይገባም፡፡ ዛሬ የከበደህ ነገር ካለና ወደ ፊት መግፋት ካቃተህ ወይ የትናንትናውን ሸክም ወይም ደግሞ የነገውን ሸክም ጎትተህ እንዳመጣህና ከዛሬው ጋር አብረህ እንደተሸከምክ እጠረጥራለሁ፡፡

የትናንትና ሸክም ከተለያዩ ሁኔታዎች ጋር የሚነካካ ጉዳይ ነው፡፡ ትናንት የሰራሃቸውን ስህተቶችህን ማሰላሰል፣ በሆነው ባልሆነው መጸጸት፣ ሰዎች ያደረጉብህን ነገር አለመልቀቅ፣ ሰዎች ሊያደርጉልህ ሲገባቸው የከለከሉህን ሲያሰላስሉ መኖር እና የመሳሰሉት፡፡ እነዚህን ያለፉ ነገሮች ከዛሬው ጋር አዳብሎ ለመሸከም መሞከር አቅም የሚያሳጣና የሚያዝል ጉዳይ ነው፡፡

ከትናንትና ሸክም ለመላቀቅ የራስን ስህተት አምኖ በመቀበልና በማረም ወደፊት መገስገስ፣ ሰዎችን ይቅር ማለት፣ ጸጸትን በትክክለኛ መንገድ መያዝና የመሳሰሉትን ወሳኝ ልምምዶችን ይጠይቃል፡፡

በተመሳሳይ ሁኔታ የነገው ሸክም ከዛሬው ሃላፊነታችንና የኑሮ ሂደታችን ላይ ሲጨመር ሸክምን ያከብዳል፡፡ ለነገ መጨነቅ፣ አቅጣጫን ካለማወቅ የሚመጣ ግራ መጋባት፣ ሁኔታዎች ይበላሻሉ ብሎ መስጋት፣ ሰዎች ይህንና ያንን ያደርጉብኝ ይሆናል ብሎ መስጋትና የመሳሰሉት ሁኔታዎች የነገን ሸክም ከዛሬው ጋር በማዳበል እንዲከብደን የሚያደርግ ልምምድ ነው፡፡

ከነገ ሸክም ለመላቀቅ በበቂ ሁኔታ ማቀድ፣ እቅድን ለማሳካት የሚችሉትን ነገር ማድረግ፣ ሲወድቁ ለመነሳትና መንገድን ለመቀጠል ቁርጠኝነት መያዝ፣ ገና ለገና ነገ ይሆናል ብለን በምናስበው ሃሳብ አንጻር ከመፍራት ይልቅ የበላይነት ለመያዝ አመለካከትን መቃኘትና የመሳሰሉትን ሁታዎች ያካትታል፡፡

ስንጨምቀው፡- የዛሬን ሸክም በሚገባ ለመያዝ ከሁሉም በፊት ከትናንትናውና ከነገው ተጽእኖ መላቀቅ አስፈላጊ ነው፡፡ የዛሬውን ሸክማችንን በሚገባ ለመያዝ ትናንትና የተማርናቸውን ትምህርቶች ለጥቅም ማዋልንም ያካትታል፡፡ የዛሬውን ሸክማችንን በሚገባ ለመያዝ ለነገ ያለንን ዓላማ በሚገባ ማወቅና በተገቢ ሁኔታ ማቀድንም ይጨምራል፡፡

ለማስታወስ ያህል፡- ያለፈው ታሪክህ ራስህንና የምትኖርበትን ህብረተሰብ የምትገነዘብበት መሳሪያህ ነው፡፡ የነገህ ደግሞ ከዛሬው ባሻገር በማየት በተስፋ የምትሞላበት አቅምህ ነው፡፡ የዛሬው ጊዜህና ኑሮህ ግን ልታጣጥመው፣ በሙሉ ኃይልህ ልትኖረውና ያንንም በማድረግህ ብርታትና መጓጓት ሊሰማህ የሚገባ ጊዜህ ነው፡፡

ያም ሆነ ይህ፣ በፍጹም የሶስቱን ጊዜያቶችህን ሁኔታ በአንድ ላይ ለመሸከም አትሞክር፡፡ ያንን በምታደርግበት ጊዜ ነው አቅም የማጣትና የተስፋ መቁረጥ ስሜት የሚያጠቃህ፡፡

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
👍5928
የስልጠናው ምዝገባ ከሰዓታት በኋላ ይጠናቀቃል!

ዛሬ ማታ ለሚጀምረው ስልጠና በርካቶች በመመዝገብ ላይ ናቸው፡፡

መረጃውን ከዚህ መልእክት ጋር በተያያዘው ፖስተር ላይ ታገኙታላችሁ፡፡

የምዝገባውን መረጃ ለማግኘት ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ስትገልጹ መረጃው ይላክሎታል፡፡

@DrEyobmamo
👍141
Forwarded from Dr. Eyob Mamo
ለወጣት ተማሪዎች የተደረገ ቅናሽ!

የስልጠናው ሙሉ ክፍያው 1,000 (አንድ ሺ ብር)

የተደረገልዎት ቅናሽ 50%

ለመመዝገብ የሚከፍሉት መጠን 500 ብር ብቻ፡፡

የስልጠናው ርእስ፦ “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡-
በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ

ለስልጠናው ለመመዝገብ ከዚህ በታች በተቀመጠው የክፍያ መረጃ መሰረት ክፍያውን በመክፈል፣ screenshot በማንሳት inbox ማድረግ ይኖርቦታል፡፡

ክፍያውን ከከፈሉ በኋላ ለዚህ ስልጠኛ ተመዝጋቢዎች ብቻ ወደሚዘጋጅ ቴሌግራም ግሩም እንቀላቅሎታለን፡፡

ከዚያም ስልጠናው እስከሚደርስ ድረስ በግሩፑ የሚለቀቁ ማስታወቂያዎች እና መመሪያዎችን እየተከታተሉ ይጠብቃሉ፡፡

ንግድ ባንክ
Eyob Mamo
Account # 1000614499056

ቴሌብር
Dr. Eyob
ስልክ ቁጥር 0945087238

እናመሰግናለን!
👍208😢1

11👍7😁1😢1
የስልጠናው ምዝገባ ከመጠናቀቁ በፊት መመዝገባችሁን አትርሱ!

ዛሬ ማታ ለሚጀምረው ስልጠና በርካቶች በመመዝገብ ላይ ናቸው፡፡

መረጃውን ከዚህ መልእክት ጋር በተያያዘው ፖስተር ላይ ታገኙታላችሁ፡፡

የምዝገባውን መረጃ ለማግኘት ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ስትገልጹ መረጃው ይላክሎታል፡፡

@DrEyobmamo
👍13
Forwarded from Dr. Eyob Mamo
ለወጣት ተማሪዎች የተደረገ ቅናሽ!

የስልጠናው ሙሉ ክፍያው 1,000 (አንድ ሺ ብር)

የተደረገልዎት ቅናሽ 50%

ለመመዝገብ የሚከፍሉት መጠን 500 ብር ብቻ፡፡

የስልጠናው ርእስ፦ “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡-
በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ

ለስልጠናው ለመመዝገብ ከዚህ በታች በተቀመጠው የክፍያ መረጃ መሰረት ክፍያውን በመክፈል፣ screenshot በማንሳት inbox ማድረግ ይኖርቦታል፡፡

ክፍያውን ከከፈሉ በኋላ ለዚህ ስልጠኛ ተመዝጋቢዎች ብቻ ወደሚዘጋጅ ቴሌግራም ግሩም እንቀላቅሎታለን፡፡

ከዚያም ስልጠናው እስከሚደርስ ድረስ በግሩፑ የሚለቀቁ ማስታወቂያዎች እና መመሪያዎችን እየተከታተሉ ይጠብቃሉ፡፡

ንግድ ባንክ
Eyob Mamo
Account # 1000614499056

ቴሌብር
Dr. Eyob
ስልክ ቁጥር 0945087238

እናመሰግናለን!
17👍12
በስሜት ብልህነት ልቃችሁ ስትገኙ . . .

• ስህተቶቻችሁ ለትህትና እና ለትምህርት የመለወጥ አቅም ታገኛላችሁ እንጂ በፍጹም አትሰበሩም!

• ስኬታችሁ ደግሞ ለበለጠ ትጋት እና ሰዎችን ደጋፊ ለመሆን እይታን ይሰጣችኋል እንጂ በፍጹም አትታበዩም!

በስሜት ብልህነት ባደገ ሰው ሕይወት ውስጥ የሚወድቅና የሚጣል ልምምድ የለም!

ማታ በሚጀምረው ስልጠና እንገናኝ፡፡
በርካቶች በመመዝገብ ላይ ናቸው፡፡

የምዝገባውን መረጃ ለማግኘት ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ስትገልጹ መረጃው ይላክሎታል፡፡

@DrEyobmamo
26👍16😱1
የምዝገባው የመጨረሻ ሰዓት ከምሽቱ አንድ ሰዓት ነው!

የስልጠናው ርእስ፦ “የስሜት ብልህነት” (Emotional Intelligence)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡-
በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- መጋቢት 25፣ ሚያዚያ 2፣ ሚያዚያ 9፣ ሚያዚያ16 እና ሚያዚያ 23 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ

ለስልጠናው ለመመዝገብ ከዚህ በታች በተቀመጠው የክፍያ መረጃ መሰረት ክፍያውን በመክፈል፣ screenshot በማንሳት inbox ማድረግ ይኖርቦታል፡፡

ክፍያውን ከከፈሉ በኋላ ለዚህ ስልጠኛ ተመዝጋቢዎች ብቻ ወደሚዘጋጅ ቴሌግራም ግሩም እንቀላቅሎታለን፡፡

ከዚያም ስልጠናው እስከሚደርስ ድረስ በግሩፑ የሚለቀቁ ማስታወቂያዎች እና መመሪያዎችን እየተከታተሉ ይጠብቃሉ፡፡

ንግድ ባንክ
Eyob Mamo
Account # 1000614499056

ቴሌብር
Dr. Eyob
ስልክ ቁጥር 0945087238

እናመሰግናለን!
👍361🎉1
2025/07/10 19:36:23
Back to Top
HTML Embed Code: