Telegram Web Link
ቴርሞሜትር ነህ ወይስ ቴርሞስታት?
ነገሮችን ወደ መኖር የማምጣት ቁልፍ

(“25 የስኬት ቁልፎች” ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ ማሞ መጽሐፍ የተወሰደ)፡፡

በሕይወትህ የሚመጣውን ነገር ዝም ብለህ አስተናጋጅ ነህ ወይስ ሁኔታዎችን ለመለወጥ የምትንቀሳቀስ የለውጥ ሰው? አንዳንድ ሰዎች ሁኔታዎች የእነሱን አቅጣጫ እንዲወስኑ ይፈቅዳሉ፣ ሌሎች ግን ሁኔታዎችን ይቆጣጠራሉ እንጂ በቀላሉ በሁኔታዎች ቁጥጥር ስር አይውሉም፡፡

ምርጫችን ሁለት ነው፣ የመጣውን ነገር ዝም ብሎ ማስተናገድ ወይም የመጣውን ነገር ከአላማችን አንጻር ለመቃኘትና ለመለወጥ መነሳት፡፡

ምርጫችን ሁለት ነው፣ የእለቱን የአየር ጸባይ ማወጅና ማጋነን ወይም የአየሩን ሁኔታ ለቆምንለት ዓላማ እንዲመጥን አድርጎ መቆጣጠር፡፡ ምርጫችን ሁለት ነው፣ ክስተቶችን ቁጭ ብሎ በመጠበቅ ወዲህና ወዲያ መንገላታት ወይም ነገሮችን ወደመሆን ለማምጣት መስራት፡፡

የእለቱን የአየር ጸባይ የምናስተናግድባቸው ሁለት አስፈላጊ መሳሪያዎች አሉን፡፡ አንደኛው “ቴርሞሜትር” (Thermometer) ሲሆን ሌላው ደግሞ “ቴርሞስታት” (Thermostat) ነው፡፡ ቴርሞሜትር የሚለው ስም ከሁለት የግሪክ ቃላት ጥምረት የመጣ ነው፡፡ “ቴርሞ” (thermo) ማለት “ሙቀት” ማለት ሲሆን፣ “ሜትር” (meter) ማለት ደግሞ “መለካት” ማለት ነው፡፡ ከትርጉሙም፣ ሙቀትን መለካት የሚለውን ሃሰብ እናገኛለን፡፡

ቴርሞሜትር የእለቱን የአየር ጸባይ ይለካና ይነግረናል፡፡ ብርዱን ብርድ፣ ሙቀቱን ሙቀት ይለናል፣ መጠኑንም ቁልጭ አድርጎ ያስታውቀናል፡፡

በተቃራኒው “ቴርሞስታት” የሚለውም ስያሜ ከሁለት የግሪክ ቃላት ጥምረት የመጣ ነው፡፡ “ቴርሞስ” (thermos) ማለት “ሙቀት” ማለት ሲሆን፣ “ስታቶስ”(statos) የሚለው ቃል ደግሞ “መጠን” ወይም “ደረጃ” የሚለውን ሃሳብ ያቀፈ ነው፡፡

ቴርሞስታት እኛ በሰጠነው የአየር ሙቀት መጠን የእለቱን የአየር ጸባይ ላለንበት ስፍራና ሁኔታ በሚመች መልኩ ይቆጣጠራል፣ ያስተካክላል፡፡ የሙቀቱን እውነታ ዝም ብለን እንድንቀበለው ሳይሆን በሚመጥነን መልኩ እንድንቆጣጠረው ይረዳናል፡፡

“ሁኔታዎችን ጊዜ ይቀይራቸዋልና ጠብቅ የሚል የተለመደ አባባል አለ፣ ነገር ግን ሁኔታዎችን አንተው ራስህ ነህ መቀየር ያለብህ” – Andy Warhol

ሰው ተፈጥሮ የሚሰጠውን ሁኔታ ዝም ብሎ ቢቀበል በዚህ ምድር ላይ መኖር አይችልም፡፡ የቅዝቃዜው መጠን ደምን እስከማርጋት በሚደርስበት አካባቢ ሰው የሚኖረው እንዴት ነው? የሙቀቱ ግለት ለሰከንድ አፍታ በማይሰጥበት አካባቢስ ሰው እንዴት መኖርን የቻለው?

አየሩን በመቆጣጠር! ሰው በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ መኖር የሚያስችል ብቃት አለው - የሚያደርገውን ካወቀ! በሕይወትህ የሚመጡትን ሁኔታዎች ቁጭ ብለህ የምትጠብቅና የመጣው ነገር ሁሉ ወዲህና ወዲያ እንዲያንገላታህ የምትፈቅድ ሰው ከሆንክ አንደኛህን የስኬትን ነገር ለጊዜው ብትተወው ይሻልሃል፡፡

ስኬታማ የሆኑ ሰዎች ሁኔታዎችን ለእነርሱ አላማ ለማስገዛት ጠንክረው የሚሰሩ ሰዎች ናቸው፡፡ ሁኔታዎች እነሱን እንዲገዟቸው በፍጹም አይፈቅዱም፡፡ ስለጨለማው ቁጭ ብለው አይነጫነጩም፣ ጨለማውን ብርሃን ያበሩበታል፡፡ “ጨለማውን መቶ ጊዜ ከምትረግመው ይልቅ አንዲትን ሻማ ማብራት ይመረጣል” እደሚባለው ማለት ነው፡፡

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
ስልጠናው ዛሬ ማታ ይጀምራል!

• የስልጠናው ርእስ፡-
“ጀምሮ የመጨረስ ጥበብ እና ዲሲፕሊን” (“The art and discipline of starting and finishing”)

• ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮበ ማሞ፡፡

• ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ telegram (online live) የሚሰጥ፡፡

• ስልጠናው የሚሰጥበት ቀን፡- ሚያዚያ 27 (ሰኞ)፣ ሚያዚያ 30 (ኃሙስ)፣ ግንቦት 4 (ሰኞ) እና ግንቦት 7 (ኃሙስ)፡፡

• የስልጠናው ሰዓት፡- በሁሉም ቀናት ከምሽቱ 2፡30 እስከ ምሽቱ 4፡30፡፡

የስልጠናው ክፍያ፡- አምስት መቶ ብር (500 ብር) ብቻ!

የምዝገባ መረጃ

ለስልጠናው ለመመዝገብ ከዚህ በታች በተቀመጠው የክፍያ መረጃ መሰረት ክፍያውን በመክፈል፣ screenshot በማንሳት ከዚህ በታች ባለው telegram link inbox ማድረግ ይኖርቦታል፡፡

@DrEyobmamo

ክፍያውን ከከፈሉ በኋላ ለዚህ ስልጠኛ ተመዝጋቢዎች ብቻ ወደሚዘጋጅ ቴሌግራም ግሩም እንቀላቅሎታለን፡፡

ከዚያም ስልጠናው እስከሚደርስ ድረስ በግሩፑ የሚለቀቁ ማስታወቂያዎች እና መመሪያዎችን እየተከታተሉ ይጠብቃሉ፡፡

ንግድ ባንክ
Eyob Mamo
Account # 1000614499056

ቴሌብር
Dr. Eyob
ስልክ ቁጥር 0945087238

እናመሰግናለን!
ጀምሮ የመጨረስና ራስን የማሸነፍ ግንኙነት!
ጀምሮ የመጨረስና ራስን የማሸነፍ ግንኙነት!

አንድን ነገር የሚጀምር እና እስከ መጨረሻ ሄዶ የሚጨርስ ሰው ምንም ነገርን ከማሸነፉ በፊት ራሱን ያሸነፈ ሰው ነው፡፡

ማንኛውንም ውጫዊ ሁኔታ ከማሸነፋችን በፊት በቅድሚያ ራሳችንን ማሸነፍ የግድ ነው፡፡ ይህ እውነታ ሲገባን እስካሁን ስናንከባልል እና ስናስተላልፍ የከረምናቸውን ነገሮችና ጀምረን ያቆምናቸውን ነገሮች አስመልክቶ ሰዎችንና ሁኔታዎችን መውቀስ እናቆምና ሃላፊነት እንወስዳለን፡፡

ሃላፊነት መውሰድ ማለት

• ዓላማን ማወቅ ላይ መስራት

• ባወቅነው ዓላማ አቅጣጫ እቅድን ማውጣት

• ባወጣነው እቅድ አንጻር አንድን ነገር መጀመር

• ለቀጣይነት የሚዳንን ክህሎቶች ለማዳበር መሰልጠን

• የጀመርነውን ነገር ለማቆም ምክንያት አለማብዛት

በዚህ ርእሰ-ጉዳይ ላይ ተዘጋጅቶ ዛሬ ማታ ለሚጀመረው ስልጠና በርቶች ተመዝግበው እየጠበቁ ነው፡፡ መረጃውን ከዚህ በታች ያግኙና ይዝገቡ፡፡

• የስልጠናው ርእስ፡-
“ጀምሮ የመጨረስ ጥበብ እና ዲሲፕሊን” (“The art and discipline of starting and finishing”)

• ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮበ ማሞ፡፡

• ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ telegram (online live) የሚሰጥ፡፡

• ስልጠናው የሚሰጥበት ቀን፡- ሚያዚያ 27 (ሰኞ)፣ ሚያዚያ 30 (ኃሙስ)፣ ግንቦት 4 (ሰኞ) እና ግንቦት 7 (ኃሙስ)፡፡

• የስልጠናው ሰዓት፡- በሁሉም ቀናት ከምሽቱ 2፡30 እስከ ምሽቱ 4፡30፡፡

የስልጠናው ክፍያ፡- አምስት መቶ ብር (500 ብር) ብቻ!

የምዝገባ መረጃ

ለስልጠናው ለመመዝገብ ከዚህ በታች በተቀመጠው የክፍያ መረጃ መሰረት ክፍያውን በመክፈል፣ screenshot በማንሳት ከዚህ በታች ባለው telegram link inbox ማድረግ ይኖርቦታል፡፡

@DrEyobmamo

ክፍያውን ከከፈሉ በኋላ ለዚህ ስልጠኛ ተመዝጋቢዎች ብቻ ወደሚዘጋጅ ቴሌግራም ግሩም እንቀላቅሎታለን፡፡

ከዚያም ስልጠናው እስከሚደርስ ድረስ በግሩፑ የሚለቀቁ ማስታወቂያዎች እና መመሪያዎችን እየተከታተሉ ይጠብቃሉ፡፡

ንግድ ባንክ
Eyob Mamo
Account # 1000614499056

ቴሌብር
Dr. Eyob
ስልክ ቁጥር 0945087238

እናመሰግናለን!
ሰአታት ብቻ ቀራችሁ!

➡️ የስልጠናው ርእሰ፡- “ጀምሮ የመጨረስ ጥበብ እና ዲሲፕሊን”
(“The art and discipline of starting and finishing”)

➡️ ስልጠናው የሚሰጠው፡- በሁለት ተከታታይ ሳምንቶች ለአራት ምሽቶች ብቻ በመስጠት የሚጠናቀቅ፡፡

➡️ ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ telegram (online live) የሚሰጥ ይሆናል፡፡

➡️ ስልጠናው የሚሰጥበት ቀን፡- ሚያዚያ 27 (ሰኞ)፣ ሚያዚያ 30 (ኃሙስ)፣ ግንቦት 4 (ሰኞ) እና ግንቦት 7 (ኃሙስ)፡፡

➡️ የስልጠናው ሰዓት፡- በሁሉም ቀናት ከምሽቱ 2፡30 እስከ ምሽቱ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)፡፡

➡️ የስልጠናው ክፍያ፡- አምስት መቶ ብር (500 ብር) ብቻ!

የምዝገባ መረጃ

ለስልጠናው ለመመዝገብ ከዚህ በታች በተቀመጠው የክፍያ መረጃ መሰረት ክፍያውን በመክፈል፣ screenshot በማንሳት inbox ማድረግ ይኖርቦታል፡፡

Forwarded from Dr. Eyob Mamo

ዛሬ የሚጀምረው ስልጠና ምዝገባ ከምሽቱ 1 ሰዓት ላይ ይቆማል!

ከተቆጣጠራችሁ ሰው የመላቀቂያው መንገድ!
ከተቆጣጠራችሁ ሰው የመላቀቂያው መንገድ!

ተገቢ ካልሆነ ሰው ጋር ተገቢ ያልሆነን ነገር እያደረጉና እየተደረገባቸው የሚኖሩ ሰዎች ቁጥር ቀላል አይደለም፡፡ በግዳጅ የሚያደርጉትም ሆነ የሚደረግባቸው ሁኔታ ምቾት አይሰጣቸውም፣ ነገር ግን እንዳይወስኑና የእርማት እርምጃ እንዳይወስዱ አንድ የሚፈሩት ነገር አለ፡፡ የቁጥጥር ሰለባ መሆን የሚባለው ጉዳይ ይህ ነው፡፡

ሰዎች ካለአግባብ እየተጠቀሙባችሁ፣ እየተቆጣጠሯችሁና እየጎዷችሁ እንደሆነ ለማወቅ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቁ:-

1. ይህ ሰው የሚጠይቀኝን ነገር ካላደረኩኝ አንድ የሚቀርብኝ ጥቅም እንዳለ ስለሚሰማኝ እፈራለሁ?

የአንድ ሰው ቁጥጥር ሰለባ የሆናችሁበት ምክንያት ይህ ከሆነ ጉዳዩን እርማት ለመስጠት ስትነሱ ከሚቀርባችሁ ጥቅም ውጪ መኖር የምትችሉበትን መንገድ በማሰብና ዋጋ ከፍላችሁም ቢሆን በመጨከን ራሳችሁን ነጻ የማድረግን ጎዳና መጀመር ትችላላችሁ፡፡

2. ይህ ሰው የሚጠይቀኝን ነገር ካላደረኩኝ ሰውዬው በሆነ ነገር የሚጎዳኝ ስለሚመስለኝ እፈራለሁ?

የአንድ ሰው ቁጥጥር ሰለባ የሆናችሁበት ምክንያት ይህ ከሆነ ይህ ሰው ያደርስብኛል የምትሉትን ጉዳት ለቤተሰብ ወይም ሁኔታውን ለመሞገት አቅም ላለው ሰው በማሳወቅ ፍርሃታችሁንና ጉዳታችሁን ለብቻ ከመሸከም ነጻ መውጣት ትችላላችሁ፡፡

3. ይህ ሰው የሚጠይቀኝን ነገር ካላደረኩኝ በእሱ ተቀባይነትን የማጣ ስለሚመስለኝና ከእሱ ተለይቼ መኖር የምችል ስለማይመስለኝ እፈራለሁ?

የአንድ ሰው ቁጥጥር ሰለባ የሆናችሁበት ምክንያት ይህ ከሆነ ከዚህ ሰው ተለይታችሁ መኖር ያልቻላችሁን ከስሜት ትስስር፣ ከፍቅር ግንኙነት፣ ከገንዘብ አቅም ማነስ ወይም ከሌላ መሆኑን ካረጋገጣችሁ በኋላ ቀስ በቀስ ተቀያሪ ሕይወትን ዘይቤ ማዘጋጀትና ከሁኔታው መላለቀቅ ትችላላችሁ፡፡

4. ይህ ሰው የሚጠይቀኝን ነገር ካላደረኩኝ እሱ ብቻ የሚያውቀውና ለሰዎች ሊነግርብኝ ይችላል የምለው ምስጢር ስላለ እፈራለሁ?

የአንድ ሰው ቁጥጥር ሰለባ የሆናችሁበት ምክንያት ይህ ከሆነ ይህ ሰው በእናንተ ላይ የበላይነትን ለመያዝና እናንተን እንደፈለገ ለማድረግ የሚጠቀምባችሁን የግል ምስጢራችሁን ለሌሎች በጣም ለምታምኗቸው ሰዎች ንገሯቸውና ምስጢሩ የተቆጣጠራችሁ ሰው ጋር ብቻ ያለ “ምስጢር” መሆኑን የማምከን ስራ መስራት ትችላላችሁ፡፡

ከሰው ባርነት ነጻ የምትሆኑበት ቀን ይሁንላችሁ!

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
“ጀምሮ የመጨረስ ጥበብ እና ዲሲፕሊን”
(“The art and discipline of starting and finishing”)

የተሰኘው ስልጠና ትናንትና ማታ በግሩም ሁኔታ ተጀምሯል፡፡ እጅግ በጣም ንቁ ተሳትፎ ያላቸውና በእውቀት የተሞሉ ተሳታፊዎች ወደ ግሩፑ መጋባታቸውን ከሚያነሷው ጥያቄዎች ተገንዝቤአለሁ፡፡

ምናልባት በድንገት አልፏችሁ ከሆነና መቀላቀል ከፈለጋችሁ፣ የትናንትናውን ክፍለ-ጊዜ በ audio እና note ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

➡️ የስልጠናው ርእሰ፡- “ጀምሮ የመጨረስ ጥበብ እና ዲሲፕሊን”
(“The art and discipline of starting and finishing”)

➡️ ስልጠናው የሚሰጠው፡- በሁለት ተከታታይ ሳምንቶች ለአራት ምሽቶች ብቻ በመስጠት የሚጠናቀቅ፡፡

➡️ ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ telegram (online live) የሚሰጥ ይሆናል፡፡

➡️ ስልጠናው የሚሰጥበት ቀን፡- ሚያዚያ 27 (ሰኞ)፣ ሚያዚያ 30 (ኃሙስ)፣ ግንቦት 4 (ሰኞ) እና ግንቦት 7 (ኃሙስ)፡፡

➡️ የስልጠናው ሰዓት፡- በሁሉም ቀናት ከምሽቱ 2፡30 እስከ ምሽቱ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)፡፡

➡️ የስልጠናው ክፍያ፡- አምስት መቶ ብር (500 ብር) ብቻ!

የምዝገባ መረጃ

ለስልጠናው ለመመዝገብ ከዚህ በታች በተቀመጠው የክፍያ መረጃ መሰረት ክፍያውን በመክፈል፣ screenshot በማንሳት inbox ማድረግ ይኖርቦታል፡፡

ንግድ ባንክ
Eyob Mamo
Account # 1000614499056

ቴሌብር
Dr. Eyob
ስልክ ቁጥር 0945087238

እናመሰግናለን!
ሰዎች ሲወዷችሁና ሲፈልጓችሁ!

ሰዎች ስለወደዷችሁ፣ ስለቀረቧችሁና ሊያገኟችሁ ስለፈልጉ፣ ከእናንተ ውጪ መኖር የማይችሉ እንዳይመስላችሁ አስቡበት፡፡ ይህ ብዙዎች የሚሰሩት ስህተት ነው፡፡

ብዙ ሰዎች በሕይወታቸው ማጣት የማይገባቸውን በምንም ዋጋ የማይተመኑ ጓደኞች፣ ፍቅረኞች፣ የትዳር አጋርና የመሳሰሉትን ክቡር ሰዎች ያጡት ከዚህ የተዛባ ስሌት የተነሳ ነው፡፡

የሰዎችን ፍቅር፣ አክብሮትና እኛን የመፈለግ ሁኔታ ሌላ የሚሰራ ስራ እንደሌላቸውና ሌላ የሚፈልጋቸው ሰው እንደሌለ አድርጎ ማሰብ መንስኤው ከራሳችን የመነጨ የስነ-ልቦና ቀውስ ነው፤ ራሱን በጣም ያስገኘ ሰው ስራ የሌለው፣ ተፈላጊነት ያጣና ተራ ሰው እንደሆነ የማሰብ ቀውስ!

እውነተኛ ሰዎች ፍቅራቸውን፣ ቅርበታቸውንና እናንተን መፈለጋቸውን ባለመሸሸግ የሚገልጹላችሁ እኮ ያው እውነተኛና ቅን ስለሆኑ ነው፡፡ ይህንን የተዛባ ምልከታችሁን ያወቁ ጊዜ፣ ደግማችሁ እስከማታገኟቸው ድረስ ልታጧቸው ትችላላችሁ፡፡

ሰዎችን የምንመዝንበት መስፈርታችንና መለኪያችን ቀለል ብለው ሲገኙ በመናቅና በማራቅ፣ ራሳቸውን ሲያካብዱ ደግሞ በማክበርና በመፈለግ መሆኑን ቆም በማድረግ እኛም የግንኙነትን ሂደት ቀለል አድርገነው ብንኖር ምን ይመስላችኋል !!! ???

መልካም ምሽት!

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
“ጀምሮ የመጨረስ ጥበብ እና ዲሲፕሊን”
(“The art and discipline of starting and finishing”)

የተሰኘው ስልጠና ትናንትና ማታ በግሩም ሁኔታ ተጀምሯል፡፡ እጅግ በጣም ንቁ ተሳትፎ ያላቸውና በእውቀት የተሞሉ ተሳታፊዎች ወደ ግሩፑ መጋባታቸውን ከሚያነሷው ጥያቄዎች ተገንዝቤአለሁ፡፡

ምናልባት በድንገት አልፏችሁ ከሆነና መቀላቀል ከፈለጋችሁ፣ የትናንትናውን ክፍለ-ጊዜ በ audio እና note ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

➡️ የስልጠናው ርእሰ፡- “ጀምሮ የመጨረስ ጥበብ እና ዲሲፕሊን”
(“The art and discipline of starting and finishing”)

➡️ ስልጠናው የሚሰጠው፡- በሁለት ተከታታይ ሳምንቶች ለአራት ምሽቶች ብቻ በመስጠት የሚጠናቀቅ፡፡

➡️ ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ telegram (online live) የሚሰጥ ይሆናል፡፡

➡️ ስልጠናው የሚሰጥበት ቀን፡- ሚያዚያ 27 (ሰኞ)፣ ሚያዚያ 30 (ኃሙስ)፣ ግንቦት 4 (ሰኞ) እና ግንቦት 7 (ኃሙስ)፡፡

➡️ የስልጠናው ሰዓት፡- በሁሉም ቀናት ከምሽቱ 2፡30 እስከ ምሽቱ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)፡፡

➡️ የስልጠናው ክፍያ፡- አምስት መቶ ብር (500 ብር) ብቻ!

የምዝገባ መረጃ

ለስልጠናው ለመመዝገብ ከዚህ በታች በተቀመጠው የክፍያ መረጃ መሰረት ክፍያውን በመክፈል፣ screenshot በማንሳት inbox ማድረግ ይኖርቦታል፡፡

ንግድ ባንክ
Eyob Mamo
Account # 1000614499056

ቴሌብር
Dr. Eyob
ስልክ ቁጥር 0945087238

እናመሰግናለን!
ባሸንፍ እንኳ ያልቅልኛል፡- ፍልሚያን የመምረጥ ምስጢር
ባሸንፍ እንኳ ያልቅልኛል፡- ፍልሚያን የመምረጥ ምስጢር
(“ትኩረት” ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ ማሞ መጽሐፍ የተወሰደ)

ወቅቱ ግሪክና ሮም የጦርነት ፍጥጫ ላይ የነበሩበት ዘመን ነው፡፡ በሁለቱም ወገን 40 ሺህ የሚያክል ጽኑ የጦር ሰራዊት ተሰልፏል፡፡ የግሪኩ ንጉስ ፓይረስ (King Pyrrus) አይኖቹን ሮም ላይ ተክሏል፡፡ “ሮምን ካላሸነፍኩ አላርፍም” ያለ ይመስላል፤ ማንም ሰው ከዚህ አቋሙ ሊመልሰው እስከማይችል ድረስ ቆርጦ ነበር፡፡ የጦር መሳሪያ አይነት፣ ለውጊያ የሚጠቀምባቸውን ዝሆኖች ሁሉ ሳይቀር ሰብስቧል፡፡

ከዚህ በፊት የተፋለመውን ፍልሚያ ሁሉ በማሸነፍ የታወቀ ንጉስ ነው፡፡ የሮም አገዛዝ ያበቃለት ይመስላል፡፡ ውጊያው ጀምሮ ብዙ መራራ ቀናትን ካስቆጠረ በኋላ ማንም የማያሸንፍበት የእልቂት ፍጥጫ ሆነ፡፡ ሆኖም፣ በድንገት ግሪኮች ድልን ተቀዳጁ፡፡ ግዙፍ ዝሆኖቻቸው በብዙ ቁጥር ሆነው ወደ ሮማውያን ክልል ጥሰው በመግባታቸው ከሞት የተረፉት ሮማውያን ወደ ኋላ መሸሽ ግድ ሆነባቸው፡፡

የንጉስ ፓይረስ ሰራዊት ግን እጅግ ደክሟል፡፡ ጉልበትን ለመሰብሰብ ባለበት ስፍራ ከሰራዊቱ ጋር ተከማችቶ እንዳለ አንድ ወዳጁ ስላገኘው ድል “እንኳን ደስ ያለህ” አለው፡፡ ንጉስ ፓይረስ የመለሰው መልስ እንዲህ የሚል ነበር፣ “ከአሁን ወዲያ አንድ ፍልሚያ ተፋልሜ ባሸንፍ እንኳ ያልቅልኛል”፡፡

አንዳንድ ጊዜ በፊታችን የመጣውን ፍልሚያ ሁሉ መዋጋትና ማሸነፍ ያለብን ይመስለናል፡፡ የተጫረ ጸብ ውስጥ ሁሉ ራሳችንን እንጨምራለን፣ ለተናገረን ሰው ሁሉ መልስ ለመስጠት ጊዜ አይፈጅብንም፣ ለነካን ሰው አጸፋ ሳንመልስ እንቅልፍ አይወስደንም፡፡ በዚህ “ብርታታችን” ከዚህ በፊት ብዙዎችን አንበርክከን ሊሆን ይችላል፡፡

መለስ ብለን ሕይወታችንን ስናጤነው ግን አንድ ሺህ ፍልሚያዎችን አሸንፈን፣ ነገር ግን አንድን ነገር ለመገንባት ጊዜ ያጣን ሰዎች ሆነን ራሳችንን እናገኘዋለን፡፡ ብዙ የተዋጋናቸው ሁኔታዎችና ሰዎች በታሪካችን ተመዝግበው አንድም የገነባነው ቁም ነገር ከሌለ ትኩረት የተነጠቀ ሰው የመሆናችን እውነታ አከራካሪ አይደለም፡፡

የሕይወትን ውጣ ውረድ በሚገባ ስንቃኘውና ስንጨምቀው እውነተኛ ፍልሚያን ልንፋለምባቸው የሚገቡን ነገሮች በጣም ጥቂት ሆነው እናገኛቸዋለን፡፡

ብዙ ሰዎች በሞት አልጋቸው ላይ ሆነው ሲጠየቁ ወይም የመናገር እድል ሲያገኙ በሕይወት ዘመናቸው በወሰዷቸው አንዳንድ እርምጃዎችና ውሳኔዎች ላይ የሚናገሩት ነገር አላቸው፡፡

አንዳንዶች፣ “እገሌን ጥሩልኝና ይቅርታ ልጠይቀው” በማለት በዘመናቸው ሲጋፉት የኖሩትን ሰው በመጨረሻ ትንፋሻቸው ሊያቅፉት ይሞክራሉ፡፡ ሌሎች፣ “ለእገሌ የወሰድኩበትን ይህንና ያንን ነገር እባካችሁ መልሱልኝ” በማለት በውጊያ የወሰዱትን በልመና ሊመልሱ ይመኛሉ፡፡

“ይህንን ንብረቴን ለእገሌ አውርሱልኝ” በማለትም በብዙ ፍልሚያ የሰበሰቡትን ንብረት መልቀቅ ምርጫ የሌለው ጉዳይ እንደሆነ አይተውና አሳይተው የሚያልፉም ብዙ ናቸው፡፡

ሕይወት ምንድን ነች? ሕይወት ሁለተኛ እድል የማትሰጥና ከራሳችን አልፈን ለሌላው የሚጠቅም ነገር አድርገን አጣጥመናት ልናልፋት የምትገባ ትእይንት ናት እንጂ ሕይወት በጠላት የተከበበችና ለፍልሚያ የተወሰነች የጦርነት ሜዳ አይደለችም፡፡

ለአንዳንዶች ግን ይህ የሕይወት ስእል በፍጹም ተቀባይነት የማያገኝ ጉዳይ ነው፡፡ የሚያውቁት ሌላ ነውና፡፡ በእርግጥ ነው በዚህች ምድር ላይ ስንኖር የማንፈልጋቸው ሙግቶችና ትግሎች አልፈው ወደ እኛ ይመጣሉ፡፡ ስለሆነም፣ ሕይወት ከምንም ችግር ነጻ የሆነች ጎዳና ነች ማለት አስቸጋሪ ነው፡፡

ለማለት የተፈለገው የመጣውን ግፊያ ሁሉ መጋፋት፣ የተነሳውን ውድድር ሁሉ መወዳደር፣ የተከሰተውን ፍትጊያ ሁሉ የመፋተግ ግዴታ የለብንም፡፡ የምንፋለማቸውን ፍልሚያዎች የመምረጥ እድሉም ሆነ ብቃቱ አለን፡፡

የሕይወታችን ጥራት የሚለካው ባሸነፍናቸው ፍልሚያዎች ሳይሆን በመረጥናቸው የፍልሚያ አይነቶች ነው፡፡ የምትሰለፍለት ዓላማና የምትከራከርለት ነጥብ የውስጥህን አመለካከት ጠቋሚ ነውና፡፡ ተራ ሰው ለተራ ነገር ይጋፋል፣ የከበረው ሰው ደግሞ ፍልሚያዎቹን መዝኖ ለከበረውና ለዘላቂው ነገር ራሱን ያቀርባል፡፡ ልዩነቱ እዚህ ላይ ነው፡፡

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
“ጀምሮ የመጨረስ ጥበብ እና ዲሲፕሊን”
(“The art and discipline of starting and finishing”)

ምናልባት በድንገት አልፏችሁ ከሆነና መቀላቀል ከፈለጋችሁ፣ የትናንትናውን ክፍለ-ጊዜ በ audio እና note ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

➡️ የስልጠናው ርእሰ፡- “ጀምሮ የመጨረስ ጥበብ እና ዲሲፕሊን” (“The art and discipline of starting and finishing”)

➡️ ስልጠናው የሚሰጠው፡- በሁለት ተከታታይ ሳምንቶች ለአራት ምሽቶች ብቻ በመስጠት የሚጠናቀቅ፡፡

➡️ ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ telegram (online live) የሚሰጥ ይሆናል፡፡

➡️ ስልጠናው የሚሰጥበት ቀን፡- ሚያዚያ 27 (ሰኞ)፣ ሚያዚያ 30 (ኃሙስ)፣ ግንቦት 4 (ሰኞ) እና ግንቦት 7 (ኃሙስ)፡፡

➡️ የስልጠናው ሰዓት፡- በሁሉም ቀናት ከምሽቱ 2፡30 እስከ ምሽቱ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)፡፡

➡️ የስልጠናው ክፍያ፡- አምስት መቶ ብር (500 ብር) ብቻ!

የምዝገባ መረጃ

ለስልጠናው ለመመዝገብ ከዚህ በታች በተቀመጠው የክፍያ መረጃ መሰረት ክፍያውን በመክፈል፣ screenshot በማንሳት inbox ማድረግ ይኖርቦታል፡፡

ንግድ ባንክ
Eyob Mamo
Account # 1000614499056

ቴሌብር
Dr. Eyob
ስልክ ቁጥር 0945087238

እናመሰግናለን!
አንጠልጣዮች!
አንጠልጣዮች!

በሕይወታችሁ ልታዳብሩት የሚገባችሁ ሁለት ዋና ነገሮች አሉ፡- 1ኛ) አንጠልጣይ ሰዎችን የመለየት ጥበብ፤ 2ኛ አንጠልጣዮችን አንድ ጊዜ ከለያችሁ በኋላ የመቁረጥን አቅም!!!

አንጠልጣዮች አንድን ነገር ቃል ይገባሉ ነገር ግን መቼ እንደሚፈጽሙት አይነግሯችሁም፣ ቢነግሯችሁም ሁል ጊዜ ምክንያት እያበዙ እንዳስተላለፉት ይኖራሉ፡፡

አንጣልጣዮች የሚረዷችሁ ሲሆኑ ከችግራችሁ ሊያወጣችሁ የሚችሉን ነገሮችን እንደሚያደርጉላችሁና እንደሚሰጧችሁ በሁኔታቸው በማሳየት ወይም በቃል በመናገር እያንጠለጠሉ በፍጹም ሳያደርጉት ከአመት አመት ያስተላልፉታል፡፡

አንጠልጣዮች የፍቅር ጓደኛ ሲሆኑ የፍቅር ግንኙነቱን የሚቀጥለው የእጮኝነት ወይም የትዳር ደረጃ በሁኔታቸው በማሳየት ወይም በቃል በመግለጽ ከማንጠልጠል ውጪ በተግባር የሚያሳዩት ነገር የለም፡፡

አንጠልጣዮች አለቃ ሲሆኑ የእድገትን ወይም የደሞዝ ጭማሪን በሁኔታቸው ወይም በቃል እያመላከቷችሁ ከአመት አመት ተገዢ ያደረጓችኋል፡፡

ከላይ ከተጠቀሱት ምሳሌያዊ መስኮች በተጨማሪ በተለያዩ የሕይወት ዘርፋችሁ አንጠልጣዮች አይጠፉም፡፡

• አንጠልጣዮችን ዝም ካላችኋቸው እነሱን ስትጠባበቁ አመታት ይበላባችኋል፡፡

• አንጠልጣዮችን ዝም ካላችኋቸው እነሱን ስትጠባበቁ ብዙ ደግመው የማይገኙ መልካም እድሎች ያመልጧችኋል፡፡

• አንጠልጣዮችን ዝም ካላችኋቸው እነሱን ስትጠባበቁ ከሚደርስባችሁ የስሜት ቀውስ የተነሳ መራራ ትሆናላችሁ፡፡

• አንጠልጣዮችን ዝም ካላችኋቸው እነሱን ስትጠባበቁ ከሚደርስባችሁ የስነ-ልቦና ቀውስ የተነሳ ወደፊት ሰዎችን ማመን ያስቸግራችኋል፡፡

አንድን ነገር ቃል ገብቶ ያላደረገ ሁሉ አንጠልጣይ አለመሆኑን በማስታወስ ነገሩን ሚዛናዊ የማድረጋችሁ ሁኔታ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ አንጠልጣዮችን በመለየት እርግጠኛ ከሆናችሁ በኋላ ሳይረፍድ መወሰን አስፈላጊ ነው፡፡

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
ባለፈው ሰኞ የጀመረው ስልጠና ሁለተኛ ክፍል ዛሬ ማታ ይቀጥላል፡፡ የዚህ ስልጠና ሶስተኛ እና አራተኛ (የመጨረሻ) ክፍል በሚቀጥለው ሳምንት ሰኞ እና ኃሙስ ይቀጥልና ይጠናቀቃል፡፡

ባለፈው ሰኞ ያመለጣችሁን የመጀመሪያ ክፍል በ audio እና በ note በመከታተል ዛሬ ማታ መቀጠል ፍላጎት ያላችሁ ዛሬ join በማድረግ መቀጠል ትችላላችሁ፡፡

የስልጠናው ርእሰ፡- “ጀምሮ የመጨረስ ጥበብ እና ዲሲፕሊን” (“The art and discipline of starting and finishing”)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ፡፡

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ telegram (online live) የሚሰጥ ይሆናል፡፡

ስልጠናው የሚሰጥበት ቀን፡- ሚያዚያ 27 (ሰኞ)፣ ሚያዚያ 30 (ኃሙስ)፣ ግንቦት 4 (ሰኞ) እና ግንቦት 7 (ኃሙስ)፡፡

የስልጠናው ሰዓት፡- በሁሉም ቀናት ከምሽቱ 2፡30 እስከ ምሽቱ 4፡30 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)፡፡

የስልጠናው ክፍያ፡- አምስት መቶ ብር (500 ብር) ብቻ!

የምዝገባ መረጃ

ለስልጠናው ለመመዝገብ ከዚህ በታች በተቀመጠው የክፍያ መረጃ መሰረት ክፍያውን በመክፈል፣ screenshot በማንሳት inbox ማድረግ ይኖርቦታል፡፡

ንግድ ባንክ
Eyob Mamo
Account # 1000614499056

ቴሌብር
Dr. Eyob
ስልክ ቁጥር 0945087238

እናመሰግናለን!
2025/07/08 06:37:20
Back to Top
HTML Embed Code: