ጥያቄ፡-
በጣም ሚያሳስበኝ:- ሰዎች የሚያደርጉትን ነገር እኔም ሳደርግ ሰዎቹ የሚበልጥ ክስ እና ወቀሳ በኔላይ ያወርዳሉ። እራሱ ግለሰቡ ሚያረገውን እኔ ሳደርግ እኔላይ ተቃውሞ ያደርጋል። አንዳንዴማ አኔ የተለየሁ ሰው ነኝ ወይ? ለምን በትኩረት ይከታተሉኛል? ብዬ እጨነቃለሁ። አመሰግናለሁ!
መልስ፡-
ሰዎች የሚያደርጉትን ነገር አንተ ስታደርግ ስለዚያ ተግባርህ ሰዎቹ የሚወቅሱህ ከሆነ ምክንያቱ
ከሚከተሉት አንዱ ሊሆን ይችላል፡-
የሰዎቹ ችግር፡-
በዙሪያ ያሉት ሰዎች በሙሉ እነሱ ያደረጉትን መልካም ነገር ሌላው ሰው ሲያደርግ የሚቀኑ ወይም ደግሞ እነሱ የሚሰሩትን ስህተት እንደመልካም ነገር እያዩ፣ ያንኑ ስህተት ሌላው ሰው ሲሰራ ደግሞ እንደስህተተኛ የሚያዩ አስመሳይ የሆኑ ሰዎች ናቸው ማለት ነው፡፡ ይህ ሊሆን ቢችልም አብዛኛውን ጊዜ ግን የማይከሰት ሁኔታ ነው ብዬ አስባለሁ፡፡ አንደዚህ የሚስቡ ሰዎች ካሉ ግን የአካባቢ ወይም የጓደኛ ለውጥ ማምጣት አስፈላጊ ነው፡፡
ሁል ጊዜ ሰዎችን መቅዳት (ኮፒ ማድረግ)፡-
ሰዎች የሚያደርጉትን አንተ ስታደርግ የሚበሳጩ ከሆነ ምናልባት ሁል ጊዜ ሰዎች የሚያደርጉትን እየተከታተልክ ያንን ብቻ የምታደርግ አይነት ሰው ትሆን ይሆናል፡፡ የራስህ የፈጠራ ነገር ከሌለህ ወይም ደግሞ ሁሉም የሚያደርገውን በራስህ መንገድ የማታደርግ ከሆነ ሰዎች ሊቃወሙህ ይቻላሉ፡፡ ጉዳዩ ይህ ከሆነ በራስህ ነገር ላይ አተኩር፡፡
አንድን ነገር ካደረክ በኋላ ሁል ጊዜ ምላሽ መጠበቅና መጠየቅ፡-
አንድን ነገር ካደረክ በኋላ የሰዎችን ሃሳብ፣ አድናቆትና የተለያዩ ምላሾች የምትጠይቅና ሰዎችን የምትነዘንዝ ከሆነ ሌላ ምንም ምላሽ አትጠብቅ፡፡ ደግመህ እንዳትጠይቃቸው ሲሉ ደስ የማይልህን ነገር ሊነግሩህ ይችላሉ፡፡ አሁንም የራስህን ስራ በራስህ መንገድ ስራና በራስህ ተራመድ፡፡
ሰዎች ምን እያሰቡ ነው የሚል የስነ-ልቦና ቀውስ፡-
ሁል ጊዜ ስለሚያደርጉት ነገር የሰው ሃሳብ ምን ይሆን ብለው የሚጨነቁ ሰዎች፣ ሌሎች ሰዎች ምንም ሳይሏቸውና ሳያስቡባቸው እነሱ ግን ገና ለገና “ተብያለሁ” እና “ታስቦብኛል” የሚል ጡዘት ውስጥ ይገባሉ፡፡ ይህ ቀውስ ወደከፋ ደረጃ ከደረሰ የስነ-ልቦና ምክር ሊጠይቅ ይችላል፡፡
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

Telegram
Dr. Eyob Mamo
Life skill development!
You can contact me
@DrEyobmamo
You can contact me
@DrEyobmamo
የገንዘብ ፍሰት እውነታዎች!
1. ገንዘብን የማግኛውን መንገድ ካላወኩበት በሰው ላይ ጥገኛ እንደሆንኩ እኖራለሁ፡፡
2. የማገኘውን ገንዘብ በትክክለኛው መንገድ ማውጣትና መጠቀም ካልመድኩ ገንዘቡ የት እንደሚገባ ግራ እንደተጋባሁ እኖራለሁ፡፡
3. በእጄ ያለውን ገንዘብ ኢንቨስት በማድረግ ካላባዘሁት በአኗኗሬ ኋላ ቀር እሆናለሁ፡፡
4. ከማገኘው ገንዘብ ላይ መቆጠብን ካልተለማመድኩ ድንገተኛ ነገር ሲከሰት ግራ እጋባለሁ፡፡
5. ካለኝ ገንዘብ ላይ ለሰዎች መስጠትን ካልተለማመድኩ የመዝራት እና የማጨድን የማያለወጥ ሕግ ስለምገድበው ወደ እኔ የሚመጣውን የገንዘብ ፍሰት አቀዋርጠዋለሁ፡፡
በእነዚህ ወሳኝ ልምምዶችና በመሰል ርእሶች ዙሪያ የተዘጋጀው ስልጠና አያምልጣችሁ፡፡
የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል
@DrEyobmamo
እናመሰግናለን!

“አሉታዊ-ተኮር” (Negative-oriented) ሰዎች
ብዙ ሰዎች . . .
• የሚቃወሙትን እንጂ የሚደግፉትን አያውቁም …
• የሚያፈርሱትን እንጂ የሚገነቡትን አያውቁም …
• የሚጠሉትን እንጂ የመወዱትን አያውቁትም …
• የሚሸሹትን እንጂ የሚከተሉትን አያውቁም …
እንደዚህ አይነት ሰዎች ከላይ የተዘረዘሩትን “አሉታዊ-ተኮር” እርምጃዎች ከወሰዱና የተመኙትን “አሉታዊ” ውጤት ካገኙ በኋላ “አዎንታዊ-ተኮር” (Positive-oriented) እቅድ ስለሌላቸው ሌላ የሚቃወሙትን፣ የሚያፈርሱትንና የሚጠሉትንና የሚሸሹትን ፍለጋ ወዲህ ወዲያ ይላሉ፡፡
የምትደግፉት ሰው ምን እና ማን ነው? እስቲ ዛሬ እሱ ላይ አተኩሩ!
የምትገነቡት መልካም ተግባር ምንድን ነው? እስቲ ዛሬ እሱ ላይ አተኩሩ!
የምትወዱት ሰው ማን ነው? እስቲ ዛሬ እሱ ላይ አተኩሩ!
የምትከተሉት ዓላማ ምንድን ነው? እስቲ ዛሬ እሱ ላይ አተኩሩ!
I wish you a blessed day!
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
ብዙ ሰዎች . . .
• የሚቃወሙትን እንጂ የሚደግፉትን አያውቁም …
• የሚያፈርሱትን እንጂ የሚገነቡትን አያውቁም …
• የሚጠሉትን እንጂ የመወዱትን አያውቁትም …
• የሚሸሹትን እንጂ የሚከተሉትን አያውቁም …
እንደዚህ አይነት ሰዎች ከላይ የተዘረዘሩትን “አሉታዊ-ተኮር” እርምጃዎች ከወሰዱና የተመኙትን “አሉታዊ” ውጤት ካገኙ በኋላ “አዎንታዊ-ተኮር” (Positive-oriented) እቅድ ስለሌላቸው ሌላ የሚቃወሙትን፣ የሚያፈርሱትንና የሚጠሉትንና የሚሸሹትን ፍለጋ ወዲህ ወዲያ ይላሉ፡፡
የምትደግፉት ሰው ምን እና ማን ነው? እስቲ ዛሬ እሱ ላይ አተኩሩ!
የምትገነቡት መልካም ተግባር ምንድን ነው? እስቲ ዛሬ እሱ ላይ አተኩሩ!
የምትወዱት ሰው ማን ነው? እስቲ ዛሬ እሱ ላይ አተኩሩ!
የምትከተሉት ዓላማ ምንድን ነው? እስቲ ዛሬ እሱ ላይ አተኩሩ!
I wish you a blessed day!
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
ሰላም የቻናሎቼ ቤተሰቦች!
በየሶስት ወሩ አዳዲስ ስልጠናዎችን ለማዘጋጀት በገባሁት ቃል መሰረት ለሕይወታችሁ እድገት ወሳኝ የሆነን አንድ ስልጠና አዘጋጅቻለሁ፡፡
ለመረጃው ፖስተሩን ይመልከቱ!
ለምዝገባ መረጃን ለማግኘት በሚከተለው user name በመጠቀም ፍላጎታችሁን ስትገልጹ ይላክላችኋል፡፡

የገንዘብ አያያዛችን ጉዳይ!
በሚከተሉት አምስት የገንዘብ ዘርፎች መብሰል፣ ማደግና ሚዛናዊ መሆን የገንዘብ ነጻነትን ይሰጣል፡፡
1. ገንዘብን የማግኘት ክህሎት - የገንዘብ ገቢያችሁን ይጨምረዋል!
2. ገንዘብን ለጤናማ ዓላማ የመጠቀም ጥበብ - ገንዘብን በበጀት የመጠቀም ብልሃታችሁን ያሳድገዋል!
3. ገንዘብን ኢንቨስት በማድረግ የማባዛት ብቃት - በኢኮኖሚ ልቆ የመገኘትን መንገድ ይጠርግላችኋል፡፡
4. ገንዘብን የማጠራቀም ዲሲፕሊን - ለድንገተኛ ነገር ዝግጁ ያደርጋችኋል!
5. ገንዘብን የመስጠት ፈቃደኝነት - የሰብአዊነትና የእርካታ ስሜትን ይሰጣችኋል!
በእነዚህ ወሳኝ የገንዘብ ሂደቶች በበሰልንና ሚዛናዊ በሆንን ቁጥር የገንዘብ ነጻነትንና እድገትን እናገኛለን፡፡
ለዚህና ለመሰል ከገንዘብ ጋር ለሚገናኙ እውቀቶች የሚጠቅማችሁ ስልጠና ተዘጋጅቶላችኋል፡፡
የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል
@DrEyobmamo
እናመሰግናለን!
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
በሚከተሉት አምስት የገንዘብ ዘርፎች መብሰል፣ ማደግና ሚዛናዊ መሆን የገንዘብ ነጻነትን ይሰጣል፡፡
1. ገንዘብን የማግኘት ክህሎት - የገንዘብ ገቢያችሁን ይጨምረዋል!
2. ገንዘብን ለጤናማ ዓላማ የመጠቀም ጥበብ - ገንዘብን በበጀት የመጠቀም ብልሃታችሁን ያሳድገዋል!
3. ገንዘብን ኢንቨስት በማድረግ የማባዛት ብቃት - በኢኮኖሚ ልቆ የመገኘትን መንገድ ይጠርግላችኋል፡፡
4. ገንዘብን የማጠራቀም ዲሲፕሊን - ለድንገተኛ ነገር ዝግጁ ያደርጋችኋል!
5. ገንዘብን የመስጠት ፈቃደኝነት - የሰብአዊነትና የእርካታ ስሜትን ይሰጣችኋል!
በእነዚህ ወሳኝ የገንዘብ ሂደቶች በበሰልንና ሚዛናዊ በሆንን ቁጥር የገንዘብ ነጻነትንና እድገትን እናገኛለን፡፡
ለዚህና ለመሰል ከገንዘብ ጋር ለሚገናኙ እውቀቶች የሚጠቅማችሁ ስልጠና ተዘጋጅቶላችኋል፡፡
የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል
@DrEyobmamo
እናመሰግናለን!
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
በታሪካዊቷ ካዛንቺስ ‼️
📌 በጉጉት የተጠበቀው አያት-ካዛንቺስ መንደር
📌 እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት
➯ 10% (500,000)ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
📌ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን
ልዩ ቅናሽ በመጠቀም
የግልዎ ያድርጉ ፤
📌የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ
ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
👉ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ
👉ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ
👉ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ
📌በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ::
ልዩ ቅናሽ
100%----ለከፈለ---20% ቅናሽ
85%-----ለከፈለ----17 %ቅናሽ
70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ
55%----ለከፈለ-------11% ቅናሽ
40%----ለከፈለ------8%ቅናሽ ይደረጋል
📌በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!
ለበለጠ መረጃ. 📲09-13-33-85-77 በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ይደውሉ (ዋናው ቢሮ)

ስኬትን ፍለጋ
“ስኬትን ከፈለክ ስኬትን ዓላማህ አድርገህ አትያዝ፡፡ የምታምንበትንና የምትወደውን ነገር ከልብህ ስታደርግ ስኬት ራሱ ይመጣል” - David Frost
ለትክክለኛ አላማ መቆም ስኬትን ይቀድማል እንጂ ስኬት አላማን አይቀድምም፡፡
አንዳንድ ሰዎች፣ “ቢሳካልኝ ኖሮ ይህንና ያንን አደርግ ነበር” በማለት በገንዘብና በተለያዩ አቅጣጫዎች “ቢሳካላቸው” ሊያደርጉ ስለሚፈልጉት የወደፊት አላማ ሲናገሩ ይደመጣሉ፡፡
አንድ ማስታወስ ያለባቸው እውነታ ግን አንድን አላማ ይዘው መስራታቸው ወደ ስኬት እንደሚወስዳቸው ነው፡፡ በሌላ አባባል፣ ተሳካላቸው በመባል የሚታወቁ ሰዎች ለስኬት የኖሩ ሰዎች ሳይሆኑ ለአንድ አላማ በጽንአት የኖሩ ናቸው፤ ያንን ሲያደርጉ ስኬት ተከተላቸው፡፡
ለስኬት የሚኖር ሰው ስኬት ያጣ ሲመስለው ያቆማል፡፡ ለአላማ የሚኖር ሰው ግን ስኬት ያላገኘ ቢመስለውም እንኳ ጉዞውን ይቀጥላል፣ ምክንያቱም አላማ የተሰኘውን የስኬቶችን ሁሉ ስኬት በእጁ ጨብጧልና ነው፡፡
“የምትወደውንና መልካም የሆነውን ነገር አድርግ፣ ያንን የምታደርገውን ነገር ደግሞ ውደደው” የሚለው አባባል እውነት ነው፡፡ ስኬትን ፍለጋ ከአላማህ ውጪ የሆነን “ታላቅ” ነገር ከማድረግ፣ አላማን በመከተል አስቸጋሪ ጎዳና መጓዝ ይመረጣል፡፡
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
“ስኬትን ከፈለክ ስኬትን ዓላማህ አድርገህ አትያዝ፡፡ የምታምንበትንና የምትወደውን ነገር ከልብህ ስታደርግ ስኬት ራሱ ይመጣል” - David Frost
ለትክክለኛ አላማ መቆም ስኬትን ይቀድማል እንጂ ስኬት አላማን አይቀድምም፡፡
አንዳንድ ሰዎች፣ “ቢሳካልኝ ኖሮ ይህንና ያንን አደርግ ነበር” በማለት በገንዘብና በተለያዩ አቅጣጫዎች “ቢሳካላቸው” ሊያደርጉ ስለሚፈልጉት የወደፊት አላማ ሲናገሩ ይደመጣሉ፡፡
አንድ ማስታወስ ያለባቸው እውነታ ግን አንድን አላማ ይዘው መስራታቸው ወደ ስኬት እንደሚወስዳቸው ነው፡፡ በሌላ አባባል፣ ተሳካላቸው በመባል የሚታወቁ ሰዎች ለስኬት የኖሩ ሰዎች ሳይሆኑ ለአንድ አላማ በጽንአት የኖሩ ናቸው፤ ያንን ሲያደርጉ ስኬት ተከተላቸው፡፡
ለስኬት የሚኖር ሰው ስኬት ያጣ ሲመስለው ያቆማል፡፡ ለአላማ የሚኖር ሰው ግን ስኬት ያላገኘ ቢመስለውም እንኳ ጉዞውን ይቀጥላል፣ ምክንያቱም አላማ የተሰኘውን የስኬቶችን ሁሉ ስኬት በእጁ ጨብጧልና ነው፡፡
“የምትወደውንና መልካም የሆነውን ነገር አድርግ፣ ያንን የምታደርገውን ነገር ደግሞ ውደደው” የሚለው አባባል እውነት ነው፡፡ ስኬትን ፍለጋ ከአላማህ ውጪ የሆነን “ታላቅ” ነገር ከማድረግ፣ አላማን በመከተል አስቸጋሪ ጎዳና መጓዝ ይመረጣል፡፡
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
ራስን በማሳደግ ውስጥ ያለ ስኬት!
ራስን ከማሳደግ የሚመጣ ስኬት ሁል ጊዜ ዘላቂና የማይነቃነቅ መሰረት ያለው ስኬት ነው፡፡ ይህ የሆነበት ምክንያት ማንኛውም ከእኛ ጋር የሚነካከ ሁኔታ በእኛ ማደግና አለማደግ የተገደበ በመሆኑ ነው፡፡ ይህ እውነታ ከገንዘብ ማግኘት እና አያያዝ ጋር በቀጥታ ይገናኛል፡፡
እኛ ሳንሻሻልና ሳናድግ አዳዲስ ነገሮች በእጃችን የመግባታቸው ሁኔታ አጠራጣሪ ነው፡፡ እነዚህ አዳዲስ ነገሮች ገንዘብን በማግኘትና ያገኘነውን ገንዘብ በትክክለኛው መንገድ በመጠቀም ሂደት ውስጥ ትልቅ ስፍራ አላቸው፡፡
እኛ ካልተሻሻልንና ካላደግን በእድልና በአጋጣሚ ያገኘነው ነገር ሁሉ ካላደገው ማንነታችን ጋር የመቆየቱ ሁኔታ አጠራጣሪ ነው፡፡
ለምሳሌ፣ በርካታ ዓለም አቀፍ ጥናቶች እንደሚነግሩን፣ ሰባ በመቶ (70%) ሎተሪ አሸናፊዎች በጥቂት ዓመታት ውስጥ ክስረት ውስጥ ይገባሉ፡፡ ይህ የሚሆነው በአጋጣሚ አይደለም፡፡ በእጃቸው የገባውን ገንዘብ በሚገባ ለመያዝና ለማስተዳደር የያሚበቃን ብስለት ቀድሞውኑ ካለማዳበር ነው፡፡
በመሻሻልና በማደግ ውስጥ ቀድሞ ያልነበረውን ነገር ለማምጣት የሚያስችል ብቃት አለ፡፡ በመሻሻልና በማደግ ውስጥ እጃችን የገባውን ነገር በትክክለኛው መንገድ የመያዝ ብስለትም አለ፡፡
ራስን የማሳደግንና የኢኮኖሚ እድገታችንን አብሮ ለማስኬድ አንዳንድ መመሪያዎን ማግኘት ይጠቅመናል፡፡ ይህንንም መመሪያ እንድናገኝ የተዘጋጀልን ስልጠና አለ፡፡ ተጠቀሙበት!
የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል
@DrEyobmamo
ራስን ከማሳደግ የሚመጣ ስኬት ሁል ጊዜ ዘላቂና የማይነቃነቅ መሰረት ያለው ስኬት ነው፡፡ ይህ የሆነበት ምክንያት ማንኛውም ከእኛ ጋር የሚነካከ ሁኔታ በእኛ ማደግና አለማደግ የተገደበ በመሆኑ ነው፡፡ ይህ እውነታ ከገንዘብ ማግኘት እና አያያዝ ጋር በቀጥታ ይገናኛል፡፡
እኛ ሳንሻሻልና ሳናድግ አዳዲስ ነገሮች በእጃችን የመግባታቸው ሁኔታ አጠራጣሪ ነው፡፡ እነዚህ አዳዲስ ነገሮች ገንዘብን በማግኘትና ያገኘነውን ገንዘብ በትክክለኛው መንገድ በመጠቀም ሂደት ውስጥ ትልቅ ስፍራ አላቸው፡፡
እኛ ካልተሻሻልንና ካላደግን በእድልና በአጋጣሚ ያገኘነው ነገር ሁሉ ካላደገው ማንነታችን ጋር የመቆየቱ ሁኔታ አጠራጣሪ ነው፡፡
ለምሳሌ፣ በርካታ ዓለም አቀፍ ጥናቶች እንደሚነግሩን፣ ሰባ በመቶ (70%) ሎተሪ አሸናፊዎች በጥቂት ዓመታት ውስጥ ክስረት ውስጥ ይገባሉ፡፡ ይህ የሚሆነው በአጋጣሚ አይደለም፡፡ በእጃቸው የገባውን ገንዘብ በሚገባ ለመያዝና ለማስተዳደር የያሚበቃን ብስለት ቀድሞውኑ ካለማዳበር ነው፡፡
በመሻሻልና በማደግ ውስጥ ቀድሞ ያልነበረውን ነገር ለማምጣት የሚያስችል ብቃት አለ፡፡ በመሻሻልና በማደግ ውስጥ እጃችን የገባውን ነገር በትክክለኛው መንገድ የመያዝ ብስለትም አለ፡፡
ራስን የማሳደግንና የኢኮኖሚ እድገታችንን አብሮ ለማስኬድ አንዳንድ መመሪያዎን ማግኘት ይጠቅመናል፡፡ ይህንንም መመሪያ እንድናገኝ የተዘጋጀልን ስልጠና አለ፡፡ ተጠቀሙበት!
የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል
@DrEyobmamo
ጥያቄ፡-
ባለቤቴ ጋ ከተጋባን 7 አመታት ሆነን፡፡ ልጅ የመውለድ ሀሳብ የለውም ባጠቃላይ አይፈልግም፡፡ አብሮኝም አይተኛም ከተጋባን 5 ወይም 6 ጊዜ ቢሆን ነው አብረን የተኛነው፡፡
መልስ፡-
ከተጋባችሁ ሰባት ዓመት ሆኗችሁ ባለቤትሽ ከአንቺ ጋር ለመተኛት ወይም ወሲብ ለመፈጸም የፈለገው ስድስት ጊዜ ብቻ መሆኑ በምንም መስፈርት ጤናማ አይደለም፡፡
መልሴ ትንሽ ሙሉ እንዲሆን አንዳንድ ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት ይኖብኛል፡፡ ለምሳሌ ከጋብቻ በፊት በፍቅር ግንኙነት ያሳለፋችሁት ጊዜና በዚያን ጊዜ የነበራችሁ የግንኙነት ጥልቀት እዚህ ጋር ትልቅ ትርጉም ይሰጣል፡፡
ያም ሆነ ይህ ትንሽ መላ ምቶችን መሰንዘር እንችላለን . . .
1. ስንፈተ-ወሲብ (Sexual Incompetence)
አንዳንድ ወንዶች ስንፈተ-ወሲብ (Sexual Incompetence) ካለባቸው ወሲብ ለማድረግ መነሳሳት ወይም ከተነሳሱ በኋላ እንደዚያ ለማቆየት አለመቻላቸው በጣም ያሳፍራቸዋል ወይም ሞራላቸውን ይነካዋል፡፡ እንደዚህ አይነት ሰዎች ወሲብ ማድረግ እየፈለጉም ከዚያ ይሸሻሉ፡፡ ይህንን ሁኔታ ለማወቅ ከፈለግሽ ከዘህ በፊት ወሲብ በፈጸማችሁበት ጊዜ የነበረውን ሁኔታ በማጤን መለየት ትችያለሽ፡፡ ለምሳሌ በወሲብ ጊዜ አለመነሳሳት፣ ከተነሳሳ በኋላ አለመቆየት ወይም ደግሞ ይህ ሁኔታ እንዳይታወቅበትና መሳሳቱ ሳይበርድ ተጣድፎ መጨረስና የመሳሰሉት፡፡
2. ወሲብ-ነክ ምስሎችና (Pornography)
አንዳንድ ወንዶች ወሲብ-ነክ ምስሎችና (Pornography) የማየት ድብቅ ሱስ ይኖርባቸውና ይህ ሲስ ከትዳር አጋራቸው ጋር ያላቸው የወሲብ ፍላጊትና ሂደት ያዛባበቸዋል፡፡ ይህንን ለማወቅ የማሕበራ ሚዲያ ልማዱን መከታተል፣ ስልኩ ወይም ኮምፒውተሩ ውስጥ በመግባት የተመለከታቸውን ገጾች ማየትና የመሳሰሉትን ሁኔታዎች መሞከር ይቻላል፡፡
3. የወሲብ መሳሳብ (Sexual attraction)
አንዳንድ ወንዶች ካለምንም የመሳብ ሁኔታና ፍቅር (Sexual attraction) ወደ ትዳር ይገቡና ለዚያ ነገር ምንም መነሳሳቱ አይኖራቸውም፡፡ ይህንን ለመለየት፣ ከአንቺ ጋር ለማሳለፍ የመፈለጉን ሁኔታ፣ ምንም እንኳን ከአንቺ ጋር ወሲብ ባይፈጽምም ከዚያ ውጪ የሆነ አካላዊ ቅርርብ የመኖሩን ሁኔታ፣ ከመጋባታችሁ በፊት ከነበረው የተቃራኒ ጾታ ግንኙነት ጋር አሁን ያለው ንክኪ ካለ ማጤንን ይጠይቃል፡፡
እነዚህን ሃሳቦች የማጤኑ ሁኔታ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ ለፍቺ ከመቸኮልሽ በፊት ስሜትሽን በግልጽ መናገርና ውይይትን መፍጠርን የመሰለ ነገር የለም፡፡
በነገራችን ላይ የትዳር ትርጉምንና ዓላማን አስመልክቶ ዋና ዋና ቦታዎች ካላቸው ነገሮች መካከል የወሲብ ግንኑነት ይገኝበታል፡፡
ወሲብ አንድነታችሁን ያጠናክራል፣ ፍቅራችሁንና መሳሳባችሁን ለመግለጽ ይጠቅማል፣ እርካታን ይሰጣል፣ ቤተሰብን ለመመስረት መንገድ ያመቻቻል . . . ፡፡ ወሲብ የጎደለው ትዳር ጤናማነቱ አጠራጣሪ ስለሆነና አንቺን በጣም ሊጎዳሽ ስለሚችል በነገሩ በከባዱ ማሰብሽና መረበሽሽ ትክክለኛ ስሜት ነው፡፡

ከዶ/ር ኢዮብ ማሞ ጋር
በአካል በመገናኘት የግል Counseling, Mentorship, Coaching and Guidance ማግኘት እንደምትችሉ ታውቃላችሁ?
(በውጪ ሃገር ያላችሁም በTelegram and WhatsApp ከዚህ እድል ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ፡፡)
1. ያጋጠማችሁ ወቅታዊ አስቸጋሪ ሁኔታ ካለና በራሳችሁ ለመወጣት ስላቃታችሁ እገዛ ከፈለጋችሁ፣
2. የሕይወታችሁን ራእይ ወይም ዓላማ ባለማወቅ ከተወዛገባችሁና አቅጣጫን መያዝ ከፈለጋችሁ፣
3. ካለባችሁ አጉል ልማድ በመውጣት አዲስ ልማድን ማዳበር ካስቸገራችሁና ምክርና ድጋፍ ከፈለጋችሁ፣
4. መመለስ ያቃታችሁ የሕይወት ጥያቄዎች ከበዙባችሁና በአንድ ለአንድ ውይይት የመፍትሄ መንገድ ከፈለጋችሁ፣
5. በራሳችሁ መወጣት ያልቻላችሁት የተያዩ የስሜትና የስነ-ልቦና ጥያቄዎች ውስጥ እንዳላችሁ ከተሰማችሁና ከሁኔታው ለመውጣት ምክር ከፈለጋችሁ፣
ከግል በተጨማሪም ቁጥራችሁ ከአስር ባልበለጠ ሁኔታ በመሰባሰብ የGroup Coaching and Training ጥያቄም ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
በቴሌግራም
@DrEyobmamo
inbox በማድረግና በፌስቡክ መልእክት በመላክ ፍላጎታችሁን ማሳወቅ ትችላላቸሁ፡፡

የውኃ ውስጥ ትውስታዬ!
ገና በመጀመሪያዎቹ አስራዎች አካባቢ እድሜ ላይ እያለው የደረሰብኝ አንድ አስቂኝም አስደንጋጭም ነገር ትዝ አለኝ፡፡
ዋና ለመለማመድ በሄድንበት የመዋኛ ቦታ ጥልቅ በሆነው የመዋኛው ገንዳ ዳር ዳር በማለት ስመለከት ሳት አለኝና ውኃ ውስጥ ወደኩኝ፡፡ ነፍስ-ውጪ ነፍስ ግቢ እያልኩ ስታገል አንድ አጠገቤ ዘና ብለው ይዋኙ የነበሩ ሰው ሊያድኑኝ ሶሞክሩ እጅግ ከመወራጨቴ የተነሳ እየመታሁና እየተጋፋኋቸው ጭራሹኑ ለእሳቸውም ደህነነት አስጊ ሆንኩባቸው፡፡
ያን ጊዜ ሰውዬው ምን እንደሚያደርጉ ያውቁ ነበርና መወራጨቴን እስከምጨርስ ራቅ ብለው ዝም አሉኝ፡፡ ራሴን ለማዳን ብዙ ታግዬ በጣም ከመዛሌ የተነሳ መንፈራገጤን ወደማቆሙ ስጠጋ እጃቸውን ዘረጉና “እጄን ያዘው” አሉኝ፡፡
እስካሁን ስፍጨረጨር ለሙከራቸው ምላሽ ያልሰጠሁት ሰው አሁን ከአቅሜ በላይ ስለሆነ ያሉኝን አደረኩኝ፡፡ ወዲያው ከውኃ ውስጥ አወጡኝ፡፡
የሚቀጥለው ስራ በትግሉ ወቅት ከዋጥኩት ውኃ የተነሳ የተነረተውን ሆዴን ማስተንፈስ ነበር፡፡
አንዳንድ ጊዜ ካሉበት አስቸጋሪ ሁኔታ ለማውጣት የምታደርጉላቸውን ነገር አልሰማ ያሉ ሰዎችን የማዳኛው ሁለተኛው አማራጭ አቅማቸውን እስከሚጨርሱ ዝም ማለትና እንዳቃታቸው ሲገባቸውና ለብዙ ጉዳት ሳይዳረጉ ከሁኔታቸው ማውጣት ነው፡፡
ይህን ስታደርጉ ሰዎቹን አስተማሪ በሆነ መልኩ ከጥፋት ከማዳናችሁም ባሻገር ራሳችሁንም ከጉዳት ትጠብቃላችሁ፡፡
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
ገና በመጀመሪያዎቹ አስራዎች አካባቢ እድሜ ላይ እያለው የደረሰብኝ አንድ አስቂኝም አስደንጋጭም ነገር ትዝ አለኝ፡፡
ዋና ለመለማመድ በሄድንበት የመዋኛ ቦታ ጥልቅ በሆነው የመዋኛው ገንዳ ዳር ዳር በማለት ስመለከት ሳት አለኝና ውኃ ውስጥ ወደኩኝ፡፡ ነፍስ-ውጪ ነፍስ ግቢ እያልኩ ስታገል አንድ አጠገቤ ዘና ብለው ይዋኙ የነበሩ ሰው ሊያድኑኝ ሶሞክሩ እጅግ ከመወራጨቴ የተነሳ እየመታሁና እየተጋፋኋቸው ጭራሹኑ ለእሳቸውም ደህነነት አስጊ ሆንኩባቸው፡፡
ያን ጊዜ ሰውዬው ምን እንደሚያደርጉ ያውቁ ነበርና መወራጨቴን እስከምጨርስ ራቅ ብለው ዝም አሉኝ፡፡ ራሴን ለማዳን ብዙ ታግዬ በጣም ከመዛሌ የተነሳ መንፈራገጤን ወደማቆሙ ስጠጋ እጃቸውን ዘረጉና “እጄን ያዘው” አሉኝ፡፡
እስካሁን ስፍጨረጨር ለሙከራቸው ምላሽ ያልሰጠሁት ሰው አሁን ከአቅሜ በላይ ስለሆነ ያሉኝን አደረኩኝ፡፡ ወዲያው ከውኃ ውስጥ አወጡኝ፡፡
የሚቀጥለው ስራ በትግሉ ወቅት ከዋጥኩት ውኃ የተነሳ የተነረተውን ሆዴን ማስተንፈስ ነበር፡፡
አንዳንድ ጊዜ ካሉበት አስቸጋሪ ሁኔታ ለማውጣት የምታደርጉላቸውን ነገር አልሰማ ያሉ ሰዎችን የማዳኛው ሁለተኛው አማራጭ አቅማቸውን እስከሚጨርሱ ዝም ማለትና እንዳቃታቸው ሲገባቸውና ለብዙ ጉዳት ሳይዳረጉ ከሁኔታቸው ማውጣት ነው፡፡
ይህን ስታደርጉ ሰዎቹን አስተማሪ በሆነ መልኩ ከጥፋት ከማዳናችሁም ባሻገር ራሳችሁንም ከጉዳት ትጠብቃላችሁ፡፡
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
ሕይወትን አትሸራርፋት
“በአንድ ነገር ስኬት አገኘን ማለት የሁሉ ነገር መጨረሻው አይደለም፤ አልተሳካልንም ማለትም የነገሩ ማብቂያ አይደለም፡፡ ዋናው ነገር ለመቀጠል ያለን ቆራጥነት ነው” - Winston Churchill
ሕይወትን የምንሸራርፋት አንዱ ቀን ጥሩ ነው፣ ሌላኛው ቀን ደግሞ መጥፎ ነው በማለት ደስታችንንና የስሜታችንን ሁኔታ በዚያ ላይ ስንመሰርትና አንዱን ቀን በደስታ ስንኖረው፣ ሌላኛውን ቀን ደግሞ በስሜት ቀውስ ጭጋግ ውስጥ ሆነን በከንቱ ስናሳልፈው ነው፡፡
በዚህ አይነት የተሸራረፈና አንድ ወጥ ባልሆነ የአኗኗ ዘይቤ ሕይወትን ሳንኖራት አታምልጠን፡፡ ሕይወትን ሳንኖራት የምታመልጠን “ትክክለኛው” ቀን እስከሚመጣ ድረስ ሕይወታችን ሙሉ እንዳልሆነና እንዳልተሳካልል ስናምን ነው፡፡
በሕይወታችን የምንከታተላቸውን ነገሮች ስላገኘናቸው ብቻ “ተሳካልን” ብለን እዚያ ጋር ከቆምን ተሳስተናል፡፡ ሁል ጊዜ አሁን ከደረስንበት የተሻለ ነገር እንዳለ በማሰብ ወደዚያ ወደላቀው ለመዝለቅ መነሳሳት ይገባናል፡፡ ያንን ለማድረግ ደግሞ ቆራጥነትን ይጠይቃል፡፡
በተቃራኒው፣ አንድን በብርቱ ስንፈልገው የነበረውን ነገር ባለማግኘታችን ምክንያት የተሰማንን የውድቀት ስሜት የመጨረሻው እጣ ፈንታችን እንደሆነ አምነን ከተቀበልነው አሁንም ተሳስተናል፡፡ ካልተሳካው፣ ካልሆነውና ከተሰናከለው ሁኔታ አልፈን ለመሄድ የቆረጠ ማንነት ማዳበር ይጠበቅብናል፡፡
በሌላ አባባል፣ አንድን ስኬት ማስመዝገብ የታሪኩ መጨረሻ አይደለም፤ አሁን ከደረስንበት ስኬት የላቀ ሌላ ደረጃ አለና፡፡ እንዲሁም፣ አንድን ውድቀት ወይም አለመሳካት መቅመስ የመጨረሻው አይደለም፤ ከማንኛውም ውድቀት በኋላ የጠነከረ ማንነት የማዳበርና እንደገና የመጀመር እድል አለና፡፡
ይህንን አመለካከት ለማዳበር በቅድሚያ ሕይወት በብዙ ውጣ-ውረዶች ያሸበረቀችና ውብ የሆነች መስክ የመሆንዋን እውነታ አምኖ መቀበል የግድ ነው፡፡

Forwarded from Dr. Eyob Mamo
የስልጠና እድል!