Telegram Web Link
ጥያቄ፡-

በድህነት አድገው እኛንም በድህነት ባሳደጉን ቤተሰቦች ስር አድገን እንዴት በገንዘብ አቅም መሻሻል እንችላለን?

መልስ፡-

በአለም ላይ በገንዘብ አቅማቸው ከፍተኛ ደረጃ ላይ በደረሱ ሰዎች መካከል የተደረጉ ጥናቶች የሚጠቁሙን፣ 80% ባለሃብቶች ከዜሮ የተነሱ (first generation) ባለሃብቶች እንደሆኑ ነው፡፡ ለዚህ ያበቃቸውም ከገንዘብ ውጪ የሆኑ የባህሪይ፣ የዲሲፕሊን፣ የአዎንታዊ አመለካከትና የመሳሰሉት ሃብቶቻቸው ናቸው፡፡

በችግረኛ ሕብረተሰብና ቤተሰብ ስር ማደግ በትክክል ከተጠቀምንበት ያበረታናል፣ ለእድገት ያነሳሳናል፣ እንዲሁም በቁርጠኝናት እንድንሰራ ያነሳሳናል፡፡

በትክክል ካተጠቀምንበት ግን መራራ ወደመሆን ይወስደናል፣ ወደተሳሳቱ የገንዘብ ማግኛ መንገዶች ይመራናል፣ እንዲሁም ገንዘብ ለማውጣትና ኢንቨስት ለማድረግ እንድንፈራ ያደርገናል፡፡

ስለዚህ ተስፋ ሳንቆርጥ በንዘብ ለማደግ የሚስችለንን ክህሎት እና ዲሲፕሊን ማዳበር አማራጭ የሌለው መንገድ ነው፡፡

ለስልጠና ፈላጊዎች

ለስልጠናው መረጃ ለማግኘት ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገልጹ መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo
ጥያቄ፡-

ብዙዎቻችን ከእምነታችን አስተመህሮም ሆነ ከቤተሰባችን፣ ገንዘብ የክፉ ነገር ሁሉ ምንጭ እንደሆነ ሰምተን ስላደግን በገንዘብ ስለማደግ ስናስብ ከክፋት ጋር ስለሚገናኝብን እንሸሸዋለን፡፡ ይህ ሁኔታ እንዴት ይታያል?

መልስ፡-

ጥሩ ጥያቄ ነው፡፡

ገንዘብ በራሱ ክፉም ደግም አይደለም፤ ገንዘብ ጋለልተኛ (neutral) ነው፡፡

ገንዘብን በትክክለኛው መንገድ ስናገኘውና ለትክክለኛው ነገር ስናውለው አዎንታዊና ጤናማ ውጤት አለው፡፡

በተቃራኒው ገንዘብን በጠማማ መንገድ ለማግኘት ከሞከርንና የምናገኘውንም ገንዘብ ለአጉል ነገር ከተጠቀምንበት አሉታዊ ውጤት ይኖረዋል፡፡

ያም ሆነ ይህ ከገንዘብ አስፈላጊነት እና ጣልቃ ገብነት ውጪ የሆነ ሕይወት ስለሌለን አንደኛችንን ጤናማውን ክህሎትና ዲሲፕሊን ማዳበሩ ተመራጭ ነው፡፡

ለስልጠና ፈላጊዎች

ለስልጠናው መረጃ ለማግኘት ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገልጹ መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo
Forwarded from Dr. Eyob Mamo
የብዙ ሰዎች ጥያቄ!

ቁጥራችሁ ብዙ የሆናችሁ ሰዎች በዚህ ቻናል ላይ የምለቃቸውን መርሆች ከክርስትና እምነት (መጽሐፍ ቅዱስ) አንጻር መማር እንደምትፈልጉ inbox እያረጋችhuልኝ በመሆኑ ይህንን መልስ እሰጣለሁ፡፡

በአጠቃላይ የምሰጣቸው ትምህርቶች አቀራረባቸው በሁለት ይከፈላል፡-

1. እምነት-ተኮር (Faith-Based)

2. እሴት-ተኮር (Value-based)

እንደምታዩት ሁሉ፣ በዚህ ቻናል ላይ የምለቃቸው ትምህርቶች እሴት-ተኮር (Value-based) ናቸው፡፡

ይህ ማለት የማንኛውም እምነት ተከታይ የሆነ ሰው ለሕይወቱ የሚጠቅሙ ተግባራዊ መመሪያዎችን የሚያገኝባቸው ትምህርቶች ናቸው፡፡

እምነት-ተኮር ትምህርቴን ለምትፈልጉ ወጣቶች በተለይ ለወጣቶች በቅርቡ የጀመርኩት የmentorship network ስላለና ለእሱም ቻናል ስለከፈትኩ እዚያ በመቀላቀል ያንን ትምህርት መከታተልና ወደፊትም በአካል የሚሰጡ ስልጠናዎች ላይ መካፈል ትችላላችሁ፡፡

ከዚህ በታች ባለው link በመጠቀም ቻናሉን join አድርጉ፡፡

https://www.tg-me.com/impactyouthmentorship

Dr. Eyob Mamo
Forwarded from Dr. Eyob Mamo
ስልጠናው የቀረው ሁለት ቀናት ብቻ !!!

የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo

እናመሰግናለን!
እርምጃ ውሰዱ እንጂ !!!
እርምጃ ውሰዱ እንጂ !!!

አንድ ሰው አጠገቡ ለነበሩ ሰዎች በጨዋታ መልክ እንዲህ ሲል ጥያቄን አቀረበ፡-

“በአንድ መሬት ላይ በተጋደመ ትልቅ ግንድ ላይ ሶስት እንቁራሪቶች በመደዳ ቆመው ነበር፡፡ አንደኛዋ እንቁራሪት ቆመው ከነበረበት ግንድ ላይ ወደ መሬቱ ለመዝለል ወሰነች፡፡ ስንት እንቁራሪቶች ግንዱ ላይ ቀሩ?”

ይህንን ጥያቄ የሰሙት በሙሉ መልሳቸው፣ “ሁለት” የሚል ነበር፡፡ ሰውየውም መልሳቸው ትክክል እንዳልሆነ ገለጸላቸው፡፡ “አንዷ እንቁራሪት የመዝለል ውሳኔ አደረገች እንጂ አልዘለለችም፡፡ ስለዚህ አሁንም የቀሩት ሶስት እንቁራሪቶች ናቸው” ነበር ማብራሪያው፡፡

“አያችሁ”፣ አለ በመቀጠልም፣ “ይህ የሚያመለክተው ውሳኔን ከተግባር ጋር የማምታታት ዝንባሌያችንን ነው፡፡ አንድ ውሳኔ ወደተግባር እስኪለወጥ ድረስ ከውሳኔው በፊት ከነበርንበት ሁኔታና ደረጃ ትንሽም እልፍ አያደርገንም”፡፡ አብዛኛውን ጊዜ አንድን ነገር ለማድረግ ብዙ ካወጣን፣ ካወረድንና ከወሰንን በኋላ ልክ እንዳደረገ ሰው ኑሯችንን እንቀጥላለን፡፡ ውሳኔ ግን ያው ውሳኔ እንጂ ተግባር ማለት አይደለም፡፡

ለዚህ አይነቱ አደገኛ ልምምድ አጋልጠው ከሚሰጡ ሁኔታዎች መካከል . . .

1. ፍርሃት

አንድን ነገር ገና ሳንጀምረው፣ “ባይሳካስ” የሚል ፍርሃት የሚያጠቃን ከሆነ፣ ሁኔታው ቢሳካ የምናገኘውን ጥቅም ሳይሆን ባይሳካ የሚደርስብንን ጉዳት፣ ሃፍረትና የመሳሰሉት ነገሮች ነው የምናሰላስለው፡፡ ይህ ሁኔታ ደግሞ ያሰብነውን ነገር ከመጀመር ይገታናል፡፡

መፍትሄው፡- ጥንቃቄ በተሞላው እና ትርፍና ኪሳራን ባመዛዘነ መልኩ ፍርሃትን መጋፈጥ ነው፡፡

2. ለነገ አስተላላፊነት

ለነገ የማስላለፍ ልማድ አንዳንድ ጊዜ ከፍርሃት ጋር ቢገናኝም ሌሎች ምክንያቶች ግን አሉት፡፡ ለምሳሌ፣ ለመጀመር ባሰብነው ነገር ላይ በቂ ክህሎት እንደሌለን ማሰብና በራስ አለመተማመን፣ የዲሲፕሊን ችግር፣ የሰዎችን ሃሳብ እየሰሙ ሃሳብን መለዋወጥ፣ በወቅቱ ስሜትና “ሙድ” ተጽእኖ ስር መውደቅ እና የመሳሰሉት፡፡

መፍትሄው፡- አንድን ነገር እንድናስተላለፍ የሚያደርግን ችግራችን ምን እንደሆነ መለየትና በማንበብ፣ በመሰልጠንና በመሳሰሉት መንገዶች መቅረፍ፡፡

3. ዓላማ ቢስነት

አንድ ለመጀመር ወይም ለማድረግ የምንፈልገው ነገር በመጨረሻ ከአንድ ማከናወን ከምንፈልገው ዋና ዓላማ ጋር የተነካካ ካልሆነ በውስጣችን ግለትና ጉጉት ስለሚጎድለን እርምጃን የመውሰድ አቅም አይኖረንም፡፡ ይህ የሚሆንበት ምክንያት ዋነኛው የመነቃቃት (Motivation) ምንጭ የሕይወት ዓላማ ማወቅ ስለሆነ ነው፡፡

መፍትሄው፡- የምናደርጋቸውን ነገሮች በሙሉ ከዋናው የሕይወታችን ዓላማ ጋር ወይም ከአንድ ወሳኝ ግብ ጋር መያያዙን እርግጠኛ መሆን፡፡

https://www.tg-me.com/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
ስልጠናው የቀረው አንድ ቀን ብቻ !!!

የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo

እናመሰግናለን!
ጥያቄ፡-

አሁን ባለንበት ሁሉም ነገር ተለዋዋጭ በሆነበት ወቅት የገንዘብ ዋጋ በየቀኑ እየወረደ ስለሚሄድ ገንዘብን በማስቀመጥ ማጠራቀም (save ማድረግ) ተገቢ አይደለም የሚል ነገር እንሰማለን፡፡ ከዚህ የተነሳ ገንዘብን ከማጠራቀም ይልቅ ወደማውጣትና አንዳንዴም ወደማባከን እናዘነብላለን፡፡ ይህ ሁኔታ እንዴት ይታያል?

መልስ፡-

ገንዘብ ማጠራቀም ተገቢ የሆነበት እና ተገቢ ያልሆነበት መንገድ እንዳለ ማስታወስ አስፈላጊ ነው፡፡

ገንዘብን ለሁለት ነገር እናጠራቅማለን፡፡

1. ለድንገተኛ ገጠመኝ

ይህ የገንዘብ ማስቀመጥ ሂደት ሊገጥሙን የሚችሉ ድንገተኛ ገጠኞች (emergencies) ታስቦባቸው መጠኑን የጠበቀ ሊሆን ይገባዋል፡፡

2. ለኢንቨስትመንት

ይህ የገንዘብ ማስቀመጥ ሂደት ከአንድ ኢንቨስትመንት አንጻር ግብ ወጥቶለት፣ መጠኑ ታውቆና የቀን ገደብ ተቀምጦለት ሊሰራ ይገባዋል፡፡

እነዚህ ሁለት ገንዘብን የማጠራቀም ሂደቶች የየራሳቸው የሆነ አስፈላጊነትና ወሳኝነት አላቸው፡፡

ከእዚህ ውጪ ግን ያገኘነውን ገንዘብ በማስቀመጥ ማጠራቀም የሚመከር አይደለም፡፡

ለዚህ ነው ገንዘብን የማግኘትን፣ የማውጣትን፣ የማጠራቀምን እና ኢንቨስ የማድረግን መርሆች በሚገባ መገንዘብ የሚያስፈልገን፡፡

ለስልጠና ፈላጊዎች

ለስልጠናው መረጃ ለማግኘት ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገልጹ መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo
Forwarded from Dr. Eyob Mamo
የገንዘብ አያያዝ እውነታዎች!

1. በሰው ላይ ጥገኛ ከመሆን እንድትወጡ - ገንዘብን የማግኛውን መንገድ በሚገባ እወቁበት፡፡

2. ያስገባችሁትን ገንዘብ በትክክል ለመጠቀም - ገንዘባችሁን በትክክለኛው መንገድ የመጠቀም ዲሲፕሊኑ ይኑራችሁ፡፡

3. ኑሯችሁ እያደገ እንዲሄድ - በእጃችሁ ያለውን ገንዘብ ኢንቨስት የማድረግን ክህሎትና ልምምድ አዳብሩ፡፡

4. ለድንገተኛ ክስተቶች ዝግጁ እንድትሆኑ - የተወሰነ ገንዘብ መቆጠብን ተለማመዱ፡፡

5. የዘራችሁት እንዲበቅልና ወደ እናንተ የሚመጣ ገንዘብ እንዲኖር - ለተቸገሩ ሰዎች ገንዘብን መስጠት ልመዱ፡፡

በእነዚህ ወሳኝ ልምምዶችና በመሰል ርእሶች ዙሪያ የተዘጋጀው ስልጠና አያምልጣችሁ፡፡

የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo

እናመሰግናለን!
“የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን”
(Money Management Skills and Discipline)

የተሰኘው የአምስት ሳምንት ስልጠና ነገ ይጀምራል፡፡

በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተመዝግበዋል፡፡ እርስዎም የምዝገባው ጊዜ ሳያልቅ ይመዝገቡ!

በገንዘብ ነጻነት ለመደላደል እና ሃብታም ለመባል ስንት ሚለየን ብር ልናጠራቅም እና ምን አይነት ቁሳቁስ ሊኖረን ይገባል? ያዘጋጀኸው ስልጠናስ ይህንን ይዳስሳል?

መልስ፡-

“ባለጠግነት”፣ “ኃብት” እና የመሳሰሉትን ቃላት ሲሰሙ ሰዎች ቶሎ የሚያስቡት በሃገር ውስጥ የሚወራለት አይነት የገንዘብ መትረፍረፍ ያለው አይነት ሰው ስለመሆን ነው፡፡ ይህን ግን ከእውነታው የራቀ ነው፡፡

ትክክለኛ ሃብት መነሻው ጨዋ ማንነት ሲሆን፣ ከዚያ ጨዋነት ተነስቶ በገንዘብ የመበልጸግ ገጽታ ቢያንስ የሚከተሉትን ያጠቃልላል፡-

1. ጥሩ ገቢ ባለው ስራም ሆነ በኢንቨስትመንት ቀስ በቀስ አቅምን እያሳደጉ መሄድ . . .

2. እኛና ቤተሰባችን የሚያስፈልገንን እና የምንፈልገውን ወደ ማሟላት ማደግ . . .

3. ለአስቸጋሪ ጊዜያት የሚውል ተቀማጭ ገንዘብ የመኖሩ ሁኔታ ላይ መስራት . . .

4. ለተቸገሩ ወገኖች አቅም በፈቀደ መጠን የመድረስ ደረጃ ድረስ ማደግ . . .

5. ከላይ ከተጠቀሱት በተጨማሪ የግል ራእይን እና ሕልምን ለማሳካት በቂ ገንዘብ ወደ ማግኘት ማደግ፡፡

እነዚህና መሰል ደረጃዎች ላይ መድረስ ማለት በሃብታምነት መታወቅን፣ ከሌሎች የበለጥን መሆናችንን ማሳየትን እና ለሰው የሚታይ ቁሳቁስ በውድ ዋጋ መግዛትን አያመለከትም፡፡

ለስልጠና ፈላጊዎች

ለስልጠናው መረጃ ለማግኘት ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገልጹ መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo
Certificate of Participation!

ከነገ ኃሙስ ስኔ 19 ጀምሮ
ለአምስት ተከታታይ ኃሙሶች ለሚሰጠው ስልጠና ተሳታፊዎች የምስክር ወረቀት ያገኛሉ ወይ የሚል ጥያቄ ያላቸው ሰዎች ብዙ ናቸው፡፡

መልሱ፣ አዎን! ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡- የተሳትፎ ምስክር ወረቀት ለተሳታፊዎች የሚላከው በ soft copy መሆኑንና በ hard copy እንደማንሰጥ የታወቀ ይሁን፡፡

የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo

እናመሰግናለን!
የአንዳንድ ሰዎች የ network መቆራረጥ ጥያቄ

ነገ በሚጀምረው የ telegram online ስልጠና የ network መቆራረጥ ካጋጠመን ያመለጠንን ትምህርት እንዴት ነው የምናገኘው፡፡

በየምሽቱ የሚሰጠው ትምህርት note በ pdf እና የድምጽ ቅጂ (audio) ግሩፑ ላይ ፖስት ይደረጋል፡፡

ሆኖም፣ በአንዳንድ አካባቢዎች Safaricom የተሻለ network ስላለው እሱን ለአማራጭ ብትጠቀሙ ትመከራላችሁ፡፡

የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገልጹ መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo

እናመሰግናለን!
Forwarded from Dr. Eyob Mamo
“የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን”
(Money Management Skills and Discipline)

የተሰኘው የአምስት ሳምንት ስልጠና ነገ ይጀምራል፡፡

በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተመዝግበዋል፡፡ እርስዎም የምዝገባው ጊዜ ሳያልቅ ይመዝገቡ!

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)

የምዝገባ መረጃ፡- መረጃውን ለመቀበል ከዚህ በታች ባለው የ telegram link inbox በማድረግ ፍላጎቶትን ሲገል መረጃው ይላክሎታል

@DrEyobmamo

እናመሰግናለን!
ቅድመ-አመለካከታችን በአተረጓጎማችን ላይ ያለው ተጽእኖ
2025/06/29 02:16:05
Back to Top
HTML Embed Code: