ቅድመ-አመለካከታችን በአተረጓጎማችን ላይ ያለው ተጽእኖ
አመለካከታችን ከአንድ ክስተት በኋላ የሚሰማንን ስሜትና የምንሰጠውን ምላሽ የመወሰን ጉልበት አለው፡፡ በሌላ አገላለጽ አንድ ሁኔታ ሲከሰት የምንሰጠው ምላሽ የሚያመለክተው ከዚህ በፊት ከነበሩን ልምመዶ የተነሳ አሁን ያለንበትን አመለካከትና ለሁኔታዎች የምንሰጠውን ትርጉም ነው፡፡
በአስተዳደግ ወቅት የተፈጸመብን ጥቃት፣ ያለፈ የመገፋት ቁስል፣ በሰዎች መጎዳትና የመሳሰሉት ሁኔታዎች ያለንን አመለካከትና ንጽረተ-ዓለም የመበከል አቅም አለው፡፡ ይህ የተበከለ ንጽረተ-ዓለም “ሰዎች እንዲህ ናቸው፣ ሕብረተሰቡ እንዲህ ነው፣ እኔ እንዲህ ስሆንኩ ነው ሰዎች እንዲህ የሚያደርጉብኝና የመሳሰሉ እጅግ በጣም ጎጂ አመለካከቶችን እንድናዳብር አሳልፎ ይሰጠናል፡፡
ይህንን የተበከለ ንጽረተ-ዓለም ሆን ብለን፣ አስበንበትና ጊዜ ወስደን ካላከምነው፣ የሚያጋጥሙንን ነገሮች ሁሉ ካልዳነው ቁስላችን፣ በአካባቢያችን ባለው ሰው ላይ ካለን ምልከታና ስለራሳችን ወደማሰብ ከመጣነው እምነት አንጻር የመተርጎም ልማድና ልምምድ ውስጥ ራሳችንን እናገኘዋለን፡፡
አንድን ምሳሌ እንመልከት:-
በመንገድ ላይ እየሄችሁ ነው፡፡ በድንገት በተቃራኒው መንገድ ላይ ራቅ ብሎ የቅርብ ጓደኛችሁ ሲሄድ አያችሁትና እጃችሁን በማወዛወዝ ሰላምታ እና “ወዴት ነው?” አይነት ምልክት ሰጣችሁት፡፡ ያንን ስታደርጉ አይቷችኋል ግን ምላሽ ሳይሰጣችሁ መንገዱነ ቀጠል፡፡ ምን ይሰማችኋል? ምንስ ታደርጋላችሁ?
1. ምናልባት ሃሳብ ላይ ይሆናል በሚል ግምት ወዲያውኑ ስልክ አንስቼ እደውልና ለምን ዝም እንዳለኝ እጠይቀዋለሁ፡፡
2. “ተበሳጭቶብኛል ወይም አኩርፎኛል ማለት ነው” የሚል ሃሳብ ይመጣብኝና ምን እንዳደረኩት በማሰላሰል እረባበሻለሁ፡፡
3. አውቆ ዘግቶኝ ነው በማለት እናደድና እኔም እዘጋዋለሁ፡፡
4. ዝም ብዬው በንዴት በመሄድ ለሌሎች ጓደኞቼ ያደረገኝን ነገር በመንገር የእኔን ስሜት እንዲገነዘቡ ለማሳመን እሞክራለሁ፡፡
5. መንገዴን በመቀጠልና በመሄድ ወዲያው እረሳውና ሌላ ቀን ሳገኘው ነው ትዝ የሚለኝ፡፡
ምናልባት ከላይ ከተጠቀሱት የምላሽ ምርጫዎች የተለየ አለ ካላችሁ ዝርዝሩ ላይ ጨምሩት፡፡
• የትኛው የእናንተን ምላሽ የሚወክል ይመስችኋል?
• የትኛው ምላሽ ትክክለኛና ሚዛናዊ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ? ለምን?
• እንደዚህ እንድታስቡ ያደረጋቸው በሰዎች ላይ ያላችሁ አመለካከት፣ በራሳችሁ ላይ ያስቀመጣችሁት ግምት እና የመሳሰሉት ሁኔታዎች እንደሆነ ታውቃላችሁ?
• ከዚህ በፊት በተመሳሳይ ሁኔታ ሚዛናዊ ያልሆንን ምላሽ ሰጥታችሁ የተበላሸባችሁ ነገር ወይም ግንኙነት ትዝ ይላችኋል?
• በዛሬው ፖስት ካነበባችሁትና ወደመገንዘብ ከመጣችሁት የግል ሁኔታችሁ አንጻር ምን አይነት ነገር ላይ መስራት ያለባች ይመስላችኋል?
አመለካከት ወደመልካምና ወደሚዛናዊው ሲለወጥ ለሁኔታዎች የምንሰጣቸው ምላሾችም እንደዚሁ ይለወጣሉ፡፡
ምላሻችን ሲለወጥ ደግሞ ከራሳችን ጋር ሰላም እንሆናለን፣ ዓላማችን ላይ ለማተኮ አእምሯችን እረፍት ያገኛል፣ ከሰዎች ጋር ያለን ግንኙነት የሰላምና ለስኬታማነት የሚጠቅም ይሆናል፡፡
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

Telegram
Dr. Eyob Mamo
Life skill development!
You can contact me
@DrEyobmamo
You can contact me
@DrEyobmamo
ስልጠናው ዛሬ ማታ ይጀምራል!
በመቶ የሚቆጠሩ ሰዎች ተመዝግበው በጉጉት የሚጠብቁት ስልጠና ዛሬ ማታ ይጀምራል፡፡
ለዝግጅት እንዲመቻችሁ የምዝገባውን ሂደት ለአንድ ወር ክፍት አድርገን ቆይተናል፡፡
ያተመዘገባችሁ ምዝገባው ሳይዘጋ ያንን አድርጉ፡፡
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ ለማግኘት በዚህ 👉🏼 @DrEyobmamo user name inbox ማድረግ ጥያቄ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡

ስልጠናው ዛሬ ምሽት ይጀምራል!
እያንዳንዳችን ከገንዘብ ጋር የራሳችን የሆነ ግንኙነት እንዳለን ታውቃላችሁ? ይህ ግንኙነት የሚወሰነው ካለፈው ልምምዳችን፣ ከነበረን ማሕበራዊ መስተጋብር፣ ከተለያዩ አስተምህሮዎቻችን እና በወቅቱ ካለንበት ሁኔታ ነው፡፡
የዚህን የእኛን እና የገንዘብን የግል ግንኙት በሚገባ ስለመገንዘብ፣ እንዲሁም በገንዘብ ነጻነት ወደመደላደል ለማደግ ከየት ልንነሳ እንደሚገባን በሚገባ መወቅ አስፈላጊ ነው፡፡
ዛሬ የሚጀምረው ስልጠና በዚህ ጉዳይ ላይ እና ለገንዘብ እድገት መነሻ በሚሆኑ ሌሎች ሃሳቦች ላይ ያተኩራል፡፡
በመቶ የሚቆጠሩ ሰዎች ተመዝግበው በመጠበቅ ላይ ናቸው፡፡
ሰዓት ደርሶ ምዝገባው ሳይቆም አሁኑኑ ተመዝገቡ!ለዝግጅት እንዲመቻችሁ የምዝገባውን ሂደት ለአንድ ወር ክፍት አድርገን ቆይተናል፡፡
ያልተመዘገባችሁ ምዝገባው ሳይዘጋ ያንን አድርጉ፡፡

የስልጠናው ምዝገባ ከሰዓታት በኋላ ይዘጋል!
አሁኑኑ ተመዝገቡ!
በመቶ የሚቆጠሩ ሰዎች ተመዝግበው በመጠበቅ ላይ ናቸው፡፡
ሰዓት ደርሶ ምዝገባው ሳይቆም አሁኑኑ ተመዝገቡ!

ዛሬ ማታ የሚጀምረው ስልጠና ወሳኝነት!
1. ገንዘብን የማግኛውን መንገድ ካላወኩበት በሰው ላይ ጥገኛ እንደሆንኩ እኖራለሁ፡፡
2. የማገኘውን ገንዘብ በትክክለኛው መንገድ ማውጣትና መጠቀም ካልመድኩ ገንዘቡ የት እንደሚገባ ግራ እንደተጋባሁ እኖራለሁ፡፡
3. በእጄ ያለውን ገንዘብ ኢንቨስት በማድረግ ካላባዘሁት በአኗኗሬ ኋላ ቀር እሆናለሁ፡፡
4. ከማገኘው ገንዘብ ላይ መቆጠብን ካልተለማመድኩ ድንገተኛ ነገር ሲከሰት ግራ እጋባለሁ፡፡
5. ካለኝ ገንዘብ ላይ ለሰዎች መስጠትን ካልተለማመድኩ የመዝራት እና የማጨድን የማያለወጥ ሕግ ስለምገድበው ወደ እኔ የሚመጣውን የገንዘብ ፍሰት አቀዋርጠዋለሁ፡፡
በእነዚህ ወሳኝ ልምምዶችና በመሰል ርእሶች ዙሪያ የተዘጋጀው ስልጠና ዛሬ ማታ ይጀምራልና አያምልጣችሁ፡፡
የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ ለማግኘት በዚህ 👉🏼 @DrEyobmamo የቴሌግራም user name inbox ማድረግ ጥያቄ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡

ዛሬ ከምሽቱ በ3 ሰዓት ለሚጀምረው ስልጠና አሁንም በርካቶች እየተመዘገቡ ነው፡፡
ምዝገባው ሳይቆም ይመዝገቡ!

ዛሬ ከምሽቱ በ3 ሰዓት ለሚጀምረው ስልጠና ለመመዝገብ 2 ሰዓታት ይቀራችኋል!
አሁንም በርካቶች እየተመዘገቡ ነው፡፡
ምዝገባው ሳይቆም ይመዝገቡ!
የምዝገባ መረጃ ለማግኘት በዚህ 👉🏼 @DrEyobmamo የቴሌግራም user name inbox ማድረግ ጥያቄ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
አሁንም በርካቶች እየተመዘገቡ ነው፡፡
ምዝገባው ሳይቆም ይመዝገቡ!
የምዝገባ መረጃ ለማግኘት በዚህ 👉🏼 @DrEyobmamo የቴሌግራም user name inbox ማድረግ ጥያቄ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
“ልጆቻችን ይህንን ስልጠና ቢሰለጥኑ ይጠቅማቸዋል?” የሚሉ ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እየገቡልኝ ነው፡፡
መልሱ አዎን ነው!
እድሜያቸው ከ13 ዓመት በላይ ያሉ ልጆች ቢማሩት በቅርብ አመተታት ውስጥ ለሚገቡበት የወጣትነትና የአዋቂነት ዓለም መሰረቱን ያስጨብጣቸዋል፡፡
ብዙ ወላጆችም አስመዝግበዋል!
ልጆቻችሁን ማስመዝገብ ከፈለጋችሁ የተማሪዎችን ቅናሽ መጠቀም ትችላላችሁ፡፡
የምዝገባ መረጃ ለማግኘት በዚህ 👉🏼 @DrEyobmamo የቴሌግራም user name inbox ማድረግ ጥያቄ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
መልሱ አዎን ነው!
እድሜያቸው ከ13 ዓመት በላይ ያሉ ልጆች ቢማሩት በቅርብ አመተታት ውስጥ ለሚገቡበት የወጣትነትና የአዋቂነት ዓለም መሰረቱን ያስጨብጣቸዋል፡፡
ብዙ ወላጆችም አስመዝግበዋል!
ልጆቻችሁን ማስመዝገብ ከፈለጋችሁ የተማሪዎችን ቅናሽ መጠቀም ትችላላችሁ፡፡
የምዝገባ መረጃ ለማግኘት በዚህ 👉🏼 @DrEyobmamo የቴሌግራም user name inbox ማድረግ ጥያቄ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
ጠንክሮ የመስራት ሃላፊነቱ የእናንተው ነው!
በዚህም በዚያም መንገድ ፈልጋችሁ የገቢ ምንጭ ካልፈጠራችሁ ማንም አይፈጥርላችሁም!
እጃችሁ የገባውን ገንዘብ በጥንቃቄና በበጀት ካላወጣችሁ ማንም ያንን አያደርግላችሁም!
በእጃችሁ ከገባው ገንዘብ ተገቢውን የገንዘብ መጠን ሆን ብላችሁ ካቆጠባችሁ ማንም አይቆጥብላችሁም!
የገንዘባችሁ መጠን ትንሽም ይሁን ትልቅ ኢንቨስት ባድረግ ካላባዛችሁት ማንም አያባዛላችሁም!
ሰልጥኑ! ንቁ! እወቁበት!
ዛሬ ማተ በ3 ሰዓት የሚጀምረው ስልጠና አያምልጣችሁ!

የዛሬው “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline) ስልጠና ከ2 ሰዓታት በኋላ ይጀምራል፡፡
ተዘናግታችሁ ካልተመዘገባችሁ ምዝገባው በአንድ ሰዓት ውስጥ ስለሚቆም አሁኑኑ ተመዝገቡ!
የምዝገባ መረጃ ለማግኘት በዚህ 👉🏼 @DrEyobmamo የቴሌግራም user name inbox ማድረግ ጥያቄ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
ተዘናግታችሁ ካልተመዘገባችሁ ምዝገባው በአንድ ሰዓት ውስጥ ስለሚቆም አሁኑኑ ተመዝገቡ!
የምዝገባ መረጃ ለማግኘት በዚህ 👉🏼 @DrEyobmamo የቴሌግራም user name inbox ማድረግ ጥያቄ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
ስልጠናው የሚጀምረው በ3 ሰዓት ስለሆነ ምዝገባውን ወደማገባደዱ ለመሄድ እንገደዳለን፡፡
እስካሁን በተለያየ ምክንያት የዘገዩ ሰዎች እየተመዘገቡ እየገቡ ነው፡፡
በስራ አምሽታችሁ ለመመዝገብ ጊዜ ያጠራችሁን ግንዛቤ ውስጥ በመክተት ምዝገባውን በግማሽ ሰዓት በመግፋት ልክ በ2፡30 እናቆማለን፡፡
3 ሰዓት ላይ በስልጠናው ላይ እንገናኛለን!
የምዝገባ መረጃ ለማግኘት በዚህ 👉🏼 @DrEyobmamo የቴሌግራም user name inbox ማድረግ ጥያቄ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
እስካሁን በተለያየ ምክንያት የዘገዩ ሰዎች እየተመዘገቡ እየገቡ ነው፡፡
በስራ አምሽታችሁ ለመመዝገብ ጊዜ ያጠራችሁን ግንዛቤ ውስጥ በመክተት ምዝገባውን በግማሽ ሰዓት በመግፋት ልክ በ2፡30 እናቆማለን፡፡
3 ሰዓት ላይ በስልጠናው ላይ እንገናኛለን!
የምዝገባ መረጃ ለማግኘት በዚህ 👉🏼 @DrEyobmamo የቴሌግራም user name inbox ማድረግ ጥያቄ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
አልፈልግም እኮ፣ ግን . . .
አንዳንድ ሰዎች ከሌሎች ጋር ባላቸው ግንኙነት የማይፈልጉትን ሲያደርጉ፣ ሲደረግባቸውና ሲያስተናግዱ ራሳቸውን ያገኙትና፣ “አልፈልግም እኮ፣ ግን . . . ” በማለት የግዳጅ ሕይወት እንደሚኖሩ ያስባሉ አንዳንዴም ይናገራሉ፡፡ ይህ አይነቱ ዝንባሌ የሚመጣው ከተሰበረና ከተቀጠቀጠ ፈቀድ ነው፡፡
የተሰበረ እና የተቀጠቀጠ ፈቃድ ማለት የእኛ ፈቃድ እጅግ ደካማ ከመሆኑ የተነሳ ሁል ጊዜ የሰዎች ፈቃድ በእኛ ላይ ሲሰለጥንና ከዚያም የተነሳ የምንፈልገውን ትክክለኛ ነገር ማድረግ ሲያቅተን እና የማንፈልገውን ጤና-ቢስ ነገር ለማድረግ ስንገደድ ማለት ነው፡፡
ይህንን አትዘንጉ . . .
• እናንተ ካልፈቀዳችሁላቸው በስተቀር ሰዎች በግዳጅ ከእነሱ ጋር እንድትቆዩ ሊያደርጓችሁ አይችሉም፡፡
• እናንተ ካልፈቀዳችሁላቸው በስተቀር ሰዎች የግል መስመራችሁን (personal boundary) አልፈው እንደፈለጉ ሊያደርጓችሁ አይችሉም፡፡
• እናንተ ካልፈቀዳችሁላቸው በስተቀር ሰዎች በአጉል ስሜት ተጽእኖ ስር እንድትቆዩ ሊያደርጓችሁ አይችሉም፡፡
• እናንተ ካልፈቀዳችሁላቸው በስተቀር ሰዎች ሕይወታችሁን ሊያመሳለቅሉት አይችሉም፡፡
መፍትሄው
1. የምትፈልጉትንና የማትፈልጉት ለይታችሁ እወቁ፡፡
2. የምትፈልጉት ነገር የእናንተው ፍላጎት መሆኑንና የሰው ጫና እንደሌለበት አረጋግጡ፡
3. የምትፈልጉት ነገር ጤናማ እና ትክክለኛ መሆኑን አረጋግጡ፡፡
4. ጤናማ እና ትክክለኛ የሆነውን ፍላጎታችሁን ለመናገርም ሆነ ለመተግባረ ፍርሃት ካለባችሁ ፍርሃታችሁን አስወግዱ፡፡
5. በእናነት ፈቃድ ላይ የራሳቸውን ፍጎትና ፈቃድ መከመር የሚወዱ ሰዎችን አይናቸውን እያያችሁ፣ በአክብሮትና በተረጋጋ መልኩ ፍላጎታችሁን መናገር ልመዱ፡፡
6. እውነተኛ ማንነታችሁን ለመኖር ከላይ የተጠቀሱትን በማድረጋችሁ ምክንያት የሚደርስባችሁ ማንኛውም ችግርም ሆነ የሚቀርባችሁ ማንኛውም ነገር እጅግ ውብና ያማረ ሕይወት በፊታችሁ እንደሚያመጣላችሁ ጥርጥር አይግባችሁ፡፡
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
አንዳንድ ሰዎች ከሌሎች ጋር ባላቸው ግንኙነት የማይፈልጉትን ሲያደርጉ፣ ሲደረግባቸውና ሲያስተናግዱ ራሳቸውን ያገኙትና፣ “አልፈልግም እኮ፣ ግን . . . ” በማለት የግዳጅ ሕይወት እንደሚኖሩ ያስባሉ አንዳንዴም ይናገራሉ፡፡ ይህ አይነቱ ዝንባሌ የሚመጣው ከተሰበረና ከተቀጠቀጠ ፈቀድ ነው፡፡
የተሰበረ እና የተቀጠቀጠ ፈቃድ ማለት የእኛ ፈቃድ እጅግ ደካማ ከመሆኑ የተነሳ ሁል ጊዜ የሰዎች ፈቃድ በእኛ ላይ ሲሰለጥንና ከዚያም የተነሳ የምንፈልገውን ትክክለኛ ነገር ማድረግ ሲያቅተን እና የማንፈልገውን ጤና-ቢስ ነገር ለማድረግ ስንገደድ ማለት ነው፡፡
ይህንን አትዘንጉ . . .
• እናንተ ካልፈቀዳችሁላቸው በስተቀር ሰዎች በግዳጅ ከእነሱ ጋር እንድትቆዩ ሊያደርጓችሁ አይችሉም፡፡
• እናንተ ካልፈቀዳችሁላቸው በስተቀር ሰዎች የግል መስመራችሁን (personal boundary) አልፈው እንደፈለጉ ሊያደርጓችሁ አይችሉም፡፡
• እናንተ ካልፈቀዳችሁላቸው በስተቀር ሰዎች በአጉል ስሜት ተጽእኖ ስር እንድትቆዩ ሊያደርጓችሁ አይችሉም፡፡
• እናንተ ካልፈቀዳችሁላቸው በስተቀር ሰዎች ሕይወታችሁን ሊያመሳለቅሉት አይችሉም፡፡
መፍትሄው
1. የምትፈልጉትንና የማትፈልጉት ለይታችሁ እወቁ፡፡
2. የምትፈልጉት ነገር የእናንተው ፍላጎት መሆኑንና የሰው ጫና እንደሌለበት አረጋግጡ፡
3. የምትፈልጉት ነገር ጤናማ እና ትክክለኛ መሆኑን አረጋግጡ፡፡
4. ጤናማ እና ትክክለኛ የሆነውን ፍላጎታችሁን ለመናገርም ሆነ ለመተግባረ ፍርሃት ካለባችሁ ፍርሃታችሁን አስወግዱ፡፡
5. በእናነት ፈቃድ ላይ የራሳቸውን ፍጎትና ፈቃድ መከመር የሚወዱ ሰዎችን አይናቸውን እያያችሁ፣ በአክብሮትና በተረጋጋ መልኩ ፍላጎታችሁን መናገር ልመዱ፡፡
6. እውነተኛ ማንነታችሁን ለመኖር ከላይ የተጠቀሱትን በማድረጋችሁ ምክንያት የሚደርስባችሁ ማንኛውም ችግርም ሆነ የሚቀርባችሁ ማንኛውም ነገር እጅግ ውብና ያማረ ሕይወት በፊታችሁ እንደሚያመጣላችሁ ጥርጥር አይግባችሁ፡፡
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
Telegram
Dr. Eyob Mamo
Life skill development!
You can contact me
@DrEyobmamo
You can contact me
@DrEyobmamo
“የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline) የተሰኘው ስልጠና በትናንትና ኃሙስ ምሽት እለት ተጀምሯል፡፡
በመቶዎች የሚቆጠሩ ተሳታፊዎች ነበሩ፡፡
ከነበረብን የኔትወርክ ችግር ውጪ ስኬታማ ነበር፡፡
በኔትወርክ ምክንያት ሃሳቡ ላመለጣቸው በ audio እና በ pdf ቡድኑ ውስጥ ፖስት ይደረጋል፡፡
መመዝገብና ከሚቀጥለው ኃሙስ መቀጠል የምትፈልጉ ያመለጣችሁን የስልጠና ክፍል በaudio እና በ pdf ታገኛላችሁ፡፡
የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ ለማግኘት በዚህ 👉🏼 @DrEyobmamo የቴሌግራም user name inbox ማድረግ ጥያቄ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
በመቶዎች የሚቆጠሩ ተሳታፊዎች ነበሩ፡፡
ከነበረብን የኔትወርክ ችግር ውጪ ስኬታማ ነበር፡፡
በኔትወርክ ምክንያት ሃሳቡ ላመለጣቸው በ audio እና በ pdf ቡድኑ ውስጥ ፖስት ይደረጋል፡፡
መመዝገብና ከሚቀጥለው ኃሙስ መቀጠል የምትፈልጉ ያመለጣችሁን የስልጠና ክፍል በaudio እና በ pdf ታገኛላችሁ፡፡
የስልጠው ርእስ፡- “የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” (Money Management Skills and Discipline)
ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)
የስልጠናው ቀናት፡- ሰኔ 19, ሰኔ 26፣ ሐምሌ 3, ሐምሌ 10 እና ሐምሌ 17 (ለአምስት ኃሙስ ምሽቶች)
የስልጠናው ሰዓት፡- ለአምስቱም ኃሙሶች ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 (በኢትዮጲያ አቆጣጠር)
የምዝገባ መረጃ ለማግኘት በዚህ 👉🏼 @DrEyobmamo የቴሌግራም user name inbox ማድረግ ጥያቄ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
ክፍለ-ጊዜ ላመለጣችሁ!
“የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” የተሰኘው የአምስት ኃሙሶች ስልጠና ትናንትና በመቶዎች የሚቆጠሩ ተሳታፊዎች በተገኙበት በስኬታማ ሁኔታ ተጀምሯል፡፡
ትናንት ያለፋቸውን ስልጠና በ audio እና note (Manual) ማካካሻ በመውሰድ ለመቀላቀል በርካቶች በመጠየቅ ላይ ናቸው፡፡
በዚህ ጥያቄ መሰረት ይህንን እድል በመጠቀም ለመቀላቀል የምትፈልጉ በዚህ 👉🏼 @DrEyobmamo የቴሌግራም user name inbox በማድረግ ጥያቄ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡

ጠንቃቃ አመኔታ!
የጥንት አባባል፡-
“ከማን ጋር እንደምትገነቡ ተጠንቀቁ፣ ምክንያቱም አንዳንድ ሰዎች መሰረቱን ለመጣል ይጠቀሙባችሁና የግንባታውን እና የአጨራረሱን ሂደት ከሌላ ሰው ጋር ያደርጉታል”
ይህ አባባል “ጠርጣራ” ሳይሆን “ጠንቃቃ” እንድንሆን እንዳስታወሰን ተስፋ አደርጋለሁ፡፡
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
የጥንት አባባል፡-
“ከማን ጋር እንደምትገነቡ ተጠንቀቁ፣ ምክንያቱም አንዳንድ ሰዎች መሰረቱን ለመጣል ይጠቀሙባችሁና የግንባታውን እና የአጨራረሱን ሂደት ከሌላ ሰው ጋር ያደርጉታል”
ይህ አባባል “ጠርጣራ” ሳይሆን “ጠንቃቃ” እንድንሆን እንዳስታወሰን ተስፋ አደርጋለሁ፡፡
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
የመጀመሪያው ክፍለ-ጊዜ ላመለጣችሁ!
“የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” የተሰኘው የአምስት ኃሙሶች ስልጠና ትናንትና በመቶዎች የሚቆጠሩ ተሳታፊዎች በተገኙበት በስኬታማ ሁኔታ ተጀምሯል፡፡
ትናንት ያለፋቸውን ስልጠና በ audio እና note (Manual) ማካካሻ በመውሰድ ለመቀላቀል በርካቶች በመጠየቅ ላይ ናቸው፡፡
በዚህ ጥያቄ መሰረት ይህንን እድል በመጠቀም ለመቀላቀል የምትፈልጉ በዚህ 👉🏼 @DrEyobmamo የቴሌግራም user name inbox በማድረግ ጥያቄ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
“የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” የተሰኘው የአምስት ኃሙሶች ስልጠና ትናንትና በመቶዎች የሚቆጠሩ ተሳታፊዎች በተገኙበት በስኬታማ ሁኔታ ተጀምሯል፡፡
ትናንት ያለፋቸውን ስልጠና በ audio እና note (Manual) ማካካሻ በመውሰድ ለመቀላቀል በርካቶች በመጠየቅ ላይ ናቸው፡፡
በዚህ ጥያቄ መሰረት ይህንን እድል በመጠቀም ለመቀላቀል የምትፈልጉ በዚህ 👉🏼 @DrEyobmamo የቴሌግራም user name inbox በማድረግ ጥያቄ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
በሙዳችሁ አትመሩ!
• ስሜታችሁ (ሙዳችሁ) ጥሩ የሆነ ቀን ብቻ ስራ በመስራት በሕይወታችሁ ትልቅ ደረጃ ላይ መድረስ አትችሉም፡፡
• ስሜታችሁ (ሙዳችሁ) ጥሩ የሆነ ቀን ብቻ ከሰዎች ጋር ሰላም እየሆናችሁ ማሕበራዊ ግንኙነታችሁን ጤናማ አድርጋችሁ ማቆየት አትችሉም፡፡
• ስሜታችሁ (ሙዳችሁ) ጥሩ የሆነ ቀን ብቻ ስፖርት እየሰራችሁ ጤናማ አካል ልትገነቡ አትችሉም፡፡
• ስሜታችሁ (ሙዳችሁ) ጥሩ የሆነ ቀን ብቻ እያነበባችሁ ራሳችሁን ማሻሻል አትችሉም፡፡
• ስሜታችሁ (ሙዳችሁ) ጥሩ የሆነ ቀን ብቻ ዓላማችሁን በመከተል ራእይና ሕልማችሁን ማሳካት አትችሉም፡፡
ጥሩ ቢሰማችሁም ባይሰማችሁም መሰራት ያለባቸው ስራዎች አሉ!
ብትነቃቁም ባትነቃቁም መከናወን ያለባቸው ተግባሮች አሉ!
ብትጓጉም ባትጓጉም መጓዝ ያለባችሁ ጎዳናዎች አሉ!
ጥሩ ሙድ ላይ ብትሆኑም ባትሆኑም መጠበቅ ያለባቸው የሰው-ለሰው ግንኙቶች አሉ!
ቀጣይነት ይኑራችሁ!
መልካም ቅዳሜ የምወዳችሁ የሃገሬ ሰዎች!
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
• ስሜታችሁ (ሙዳችሁ) ጥሩ የሆነ ቀን ብቻ ስራ በመስራት በሕይወታችሁ ትልቅ ደረጃ ላይ መድረስ አትችሉም፡፡
• ስሜታችሁ (ሙዳችሁ) ጥሩ የሆነ ቀን ብቻ ከሰዎች ጋር ሰላም እየሆናችሁ ማሕበራዊ ግንኙነታችሁን ጤናማ አድርጋችሁ ማቆየት አትችሉም፡፡
• ስሜታችሁ (ሙዳችሁ) ጥሩ የሆነ ቀን ብቻ ስፖርት እየሰራችሁ ጤናማ አካል ልትገነቡ አትችሉም፡፡
• ስሜታችሁ (ሙዳችሁ) ጥሩ የሆነ ቀን ብቻ እያነበባችሁ ራሳችሁን ማሻሻል አትችሉም፡፡
• ስሜታችሁ (ሙዳችሁ) ጥሩ የሆነ ቀን ብቻ ዓላማችሁን በመከተል ራእይና ሕልማችሁን ማሳካት አትችሉም፡፡
ጥሩ ቢሰማችሁም ባይሰማችሁም መሰራት ያለባቸው ስራዎች አሉ!
ብትነቃቁም ባትነቃቁም መከናወን ያለባቸው ተግባሮች አሉ!
ብትጓጉም ባትጓጉም መጓዝ ያለባችሁ ጎዳናዎች አሉ!
ጥሩ ሙድ ላይ ብትሆኑም ባትሆኑም መጠበቅ ያለባቸው የሰው-ለሰው ግንኙቶች አሉ!
ቀጣይነት ይኑራችሁ!
መልካም ቅዳሜ የምወዳችሁ የሃገሬ ሰዎች!
https://www.tg-me.com/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
የመጀመሪያው ክፍለ-ጊዜ ላመለጣችሁ!
“የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” የተሰኘው የአምስት ኃሙሶች ስልጠና ትናንትና በመቶዎች የሚቆጠሩ ተሳታፊዎች በተገኙበት በስኬታማ ሁኔታ ተጀምሯል፡፡
ባለፈው ሃሙስ ያለፋቸውን ስልጠና በ audio እና note (Manual) ማካካሻ በመውሰድ ለመቀላቀል በርካቶች በመጠየቅ ላይ ናቸው፡፡
በዚህ ጥያቄ መሰረት ይህንን እድል በመጠቀም ለመቀላቀል የምትፈልጉ በዚህ 👉🏼 @DrEyobmamo የቴሌግራም user name inbox በማድረግ ጥያቄ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
“የገንዘብ አስተዳደር ክህሎት እና ዲሲፕሊን” የተሰኘው የአምስት ኃሙሶች ስልጠና ትናንትና በመቶዎች የሚቆጠሩ ተሳታፊዎች በተገኙበት በስኬታማ ሁኔታ ተጀምሯል፡፡
ባለፈው ሃሙስ ያለፋቸውን ስልጠና በ audio እና note (Manual) ማካካሻ በመውሰድ ለመቀላቀል በርካቶች በመጠየቅ ላይ ናቸው፡፡
በዚህ ጥያቄ መሰረት ይህንን እድል በመጠቀም ለመቀላቀል የምትፈልጉ በዚህ 👉🏼 @DrEyobmamo የቴሌግራም user name inbox በማድረግ ጥያቄ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
ስልጠናው ላመለጣችሁ!
ባለፈው ኃሙስ ሰኔ 19 የተጀመረውን ስልጠና ዋና ሃሳብ የሚዳስስ እና ሰፊ የጥያቄና መልስ ያካተተ ክፍለ ጊዜ በፊታችን ማክሰኞ ሰኔ 24 ምሽት ይሰጣል፡፡
ይህ ክፍለ-ጊዜ ተመዝግበው በወቅቱ በኔትወርክ ምክንያት በሚገባ ላልተከታተሉትም የሚጠቅም ነው፡፡
በተጨማሪም ሳትመዘገቡ ያለፈው ስልጠና ያመለጣችሁ ከማክሰኞ በፊት ምዝገባን በማድረግ የማካካሻውን ክፍለ-ጊዜ መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
ለስልጠናው ስትመዘገቡና የቴሌግራም ቡድኑን ስትቀላቀሉ ባለፈው ሃሙስ ያለፋቸውን ስልጠና በ audio እና note (Manual) በግሩፑ ውስጥ በቋሚነት ተቀምጦ ታገኛላችሁ፡፡
ይህንን እድል በመጠቀም ለመቀላቀል የምትፈልጉ በዚህ 👉🏼 @DrEyobmamo የቴሌግራም user name inbox በማድረግ ጥያቄ ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡