Forwarded from Lengo sport
#lengobet
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በቅፅበት ከህያውነት ወደ አፈርነት !
ከፖርቹጋል ፖርቶ ጨባቧ የድሀ መንደር መነሻውን ያደረገ የሀያሌ እግር ኳስ ቤተሰቦች ገፀ በረከት....
....በደሳሳ ጎጆ ውስጥ የሰቆቃ ህይወትን ከመኖር እስከ አውሮፓ ግዙፍ ሳሮች መፈንጠዝ...
....ነገን በተስፋ የመኖር ተምሳሌት በፅናት የተገነባው ህያው ማንነት ለእግር ኳስ ውዱን መሰዋዕት ከፍሎ ዛሬ ላይ መድረስ....
....እግር ኳስ የተላከበት ዓብይ ተልዕኮ ይመስል አንገት ደፍቶ ቀንና ሌሊት መስራት ለዚህ አጭር ህይወት ተስፋ መሰነቅ....
...ከ28 አመታት በፊት ይችን ዓለም መቀላቀል ከ5 ቀን በፊት መሞሸር ለፍቅር መታመን ለ3 ልጆች አባት መሆን....
...ደሳሳዋን ጎጆ በታታርነት መዋጋት ከድህነት ማስጣል ለበርካታ ህፃናት ህልውና መሆን እሰከ ወዲያኛው ማሸለብ...
የዲያጎ ጆዜ ተክዘራ ዶ ስልቫ ባልተኖረ ልጅነት ዛሬን ለመኖር ትላንት ውዱን የመስዋትነት ዋጋ መክፈል...
ሙሉውን ዶክመንተሪ በዩቲዩብ ገፃችን ያገኛሉ !!
ማንም ሰው እንዳያመልጠው👇👇👇
https://youtu.be/Ljwct67lSK0?si=c8LI-nZxjnTlnbPz

Forwarded from ETHIO ARSENAL (B€N)
🚨 ቶማስ ፓርቴይ በሜትሮፖሊታን ፖሊስ አገልግሎት በአስገድዶ መድፈር ወንጀል በይፋ ተከሷል።
"የዘውድ አቃቤ ህግ አገልግሎት የሜትሮፖሊታን ፖሊስ አገልግሎት በወንጀል መርማሪዎች የማስረጃ ፋይል ከቀረበ በኋላ አንድ ሰው እንዲከሰስ ፍቃድ ሰጥቷል።
"The Met ከሚከተሉት ወንጀሎች ጋር በተያያዘ ለቶማስ ፓርቴይ ከሄርትፎርድሻየር ጋር በተያያዘ ክስ እና ጥያቄ አቅርቧል።
በይህም ፓርቴይ ፈፅሟታል የተባለው ወንጀሎች በ2021 እና 2022 መካከል የተከሰቱ ናቸው ። [ Fabrizio Romano ]
SHARE" @ETHIO_ARSENAL

Ethio Arsenal | Troll
🚨 ቶማስ ፓርቴይ በሜትሮፖሊታን ፖሊስ አገልግሎት በአስገድዶ መድፈር ወንጀል በይፋ ተከሷል። "የዘውድ አቃቤ ህግ አገልግሎት የሜትሮፖሊታን ፖሊስ አገልግሎት በወንጀል መርማሪዎች የማስረጃ ፋይል ከቀረበ በኋላ አንድ ሰው እንዲከሰስ ፍቃድ ሰጥቷል። "The Met ከሚከተሉት ወንጀሎች ጋር በተያያዘ ለቶማስ ፓርቴይ ከሄርትፎርድሻየር ጋር በተያያዘ ክስ እና ጥያቄ አቅርቧል። በይህም ፓርቴይ ፈፅሟታል የተባለው…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አርቴታን አለማድነቅ አትችልም🥶
Ethio Arsenal | Troll
የቅርብ ጕደኛህ ሲለይህ የሚሰማህ ስሜት 😭😭😔
ጠያቂ " የቅርብ ጕደኛህ ማነው??
ዲያጎ ጆታ 🗣️ ሩበን ኔቬስ 😔
ዲያጎ ጆታ 🗣️ ሩበን ኔቬስ 😔
👉 ቴሌግራም ላይ ከ 1000 በላይ CONTACT ያለዉ ሁለተኛ አካዉንታቹ ሊሆን ይችላል ወይም ደግሞ ማትጠቀሙበት አልፎ አልፎ ምገቡበት የቴሌግራም አካዉንት ካላቹ መከራየት እንፈልጋለን።
🌓 ስትመጡ አካዉንቱ ከ 1000 በላይ CONTACT መኖሩን አረጋግጡ 🌖
✅ ለስራ ተፈልጎ ነዉ ስለ ስራዉ INBOX ስትመጡ እንነግራቹሀለን የናንተ ስራ አካዉንቱን ማከራየት ብቻ ነዉ ገንዘብ ታገኙበታላቹ ✅
ያላቹ 👉 @Beki_Gunner 👈 አነጋግሩኝ